Türkiye’s struggle to broker peace between Somalia and Ethiopia – Daily Sabah
By Abdirashid Diriye Kalmoy Oct 24, 2024 – 12:05 am GMT+3 Foreign Minister Hakan Fidan hosts Somali Minister of Foreign Affairs and International Cooperation Ahmed Muallim Fiqi at the Turkevi, New York, U.S. Sept. 27., 2024. (DHA Photo) Türkiye’s mediation is crucial for resolving Somali-Ethiopian tensions and ensuring regional stability Ankara’s mediation talks between Somalia […]
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ11 የፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ እገዳ ጣለ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
October 22, 2024 ● ሶስት ፓርቲዎች እግዱን በመቃወም ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የአቤቱታ ደብዳቤ አስገብተዋል በሙሉጌታ በላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፤ 11 ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ማናቸውንም ህጋዊ እንቅስቃሴ እንዳያደርጉ አገደ። ቦርዱ ያስተላለፈው የእግድ ውሳኔ፤ ተቃዋሚ ፓርቲዎቹ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በሚያዘጋጃቸው ጉባኤዎች ላይ እንዳይገኙ እና በምክር ቤቱ ምርጫ ላይ እንዳይሳተፉም ይከለክላል። ምርጫ […]
ከመደበኛ እስር ቤቶች ውጭ የሚታሰሩ ሰዎች ሁኔታ “አሳሳቢ” ሆኖ መቀጠሉን ኢሰመኮ ገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
October 23, 2024 በናሆም አየለ ያሉበት ቦታ ሳይታወቅ “በተራዘመ እስር”፣ “መደበኛ ባልሆኑ ማቆያ ቦታዎች”፣ እንዲሁም “በአስገድዶ መሰወር ሁኔታ“ ውስጥ የሚገኙ ሰዎች ሁኔታ፤ “አሳሳቢ” ሆኖ መቀጠሉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለጸ። የድርጊቱ ተጎጂዎች፤ ሲቪል እና የደንብ ልብስ በለበሱ የታጠቁ የጸጥታ አካላት “የህግ ስነ ስርዓት ባልተከተለ ሁኔታ” “በግዳጅ እንደሚያዙም” ኮሚሽኑ አስታውቋል። ብሔራዊው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም ይህን […]
“የንጋት ኮከብ ለኢትዮጵያ” የተሰኘ አዲስ ፓርቲ ዛሬ ሊሰጥ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ተከለከለ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
October 23, 2024 በሙሉጌታ በላይ “የንጋት ኮከብ ለኢትዮጵያ” የተሰኘ አዲስ ተቃዋሚ ፓርቲ፤ ዛሬ ረቡዕ ጥቅምት 13፤ 2017 በአዲስ አበባው ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ለጋዜጠኞች ሊሰጥ የነበረውን መግለጫ “በመንግስት የደህንነት ኃይሎች ተከልክሏል” በመባሉ ሳይከናወን ቀረ። ፓርቲው መግለጫውን የጠራው፤ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመንቀሳቀስ ቅድመ እውቅና ማግኘቱን ተመልክቶ ወደ ትግበራ መግባቱን ለማሳወቅ ነበር። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ(ኢዜማ)የቀድሞ አመራር የነበሩት […]
በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ተወስደው ያሉበት ቦታ ሳይታወቅ የቆዩ ከ52 በላይ የሆኑ ሰዎች የሰብዓዊ መብት ጥሰት ይፋ ሆነ
October 23, 2024 መደበኛ ባልሆነ ማቆያ ቦታ፣ ያሉበት ሳይገለጽ እንዲቆዩ የተደረጉ እና አስገድዶ መሰወር ሁኔታን ሊያቋቁም በሚችል ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ተጎጂዎች እና የተጎጂዎች ቤተሰቦችን በተመለከተ ተጠያቂነት ሊረጋገጥ እና ፍትሕ ሊሰጣቸው እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አሳስቧል። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ እንዲሁም በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች የተለያዩ አካባቢዎች የአስገድዶ መሰወር ሁኔታን ሊያቋቁሙ በሚችሉ […]
በአማራ ክልል ባለፉት 8 ወራት 66 ሰዎች በኮሌራ በሽታ መሞታቸው ተገለጸ።
October 23, 2024 በአማራ ክልል ባለፉት 8 ወራት 66 ሰዎች በኮሌራ በሽታ መሞታቸው ተገለጸ። በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ቀደም ብሎ ተከስቶ የነበረው የኮሌራ በሽታ ሥርጭቱ የመቀነስ አዝማማያ ቢያሳይም አሁንም በክልሉ በአንዳንድ አካባቢዎች በቀን እስከ 4 ሰዎች በበሽታው ስለመያዛቸው ሪፖርት እየተደረገ መሆኑ ተነግሯል። በክልሉ ከመጋቢት 27/2016 ዓም እስከ ጥቅምት 11/2017 ዓም ባለው ጊዜ ውስጥ 4,396 ሰዎች […]
በፀጥታ ኃይሎች የታፈኑ ዕማኞች ምስክርነት @ethiopiareporter
መርካቶ ሸማ ተራ ከደረሰው የእሳት ቃጠሎ ንብረታቸው የተረፈ ነጋዴዎች መዘረፋቸውን ተናገሩ
መርካቶ ሸማ ተራ አካባቢ የደረሰው የእሳት ቃጠሎ አደጋ ማኅበራዊ መርካቶ ሸማ ተራ ከደረሰው የእሳት ቃጠሎ ንብረታቸው የተረፈ ነጋዴዎች መዘረፋቸውን ተናገሩ ተመስገን ተጋፋው ቀን: October 23, 2024 ሰኞ ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም. ከ12፡30 ሰዓት ገደማ በመርካቶ ሸማ ተራ አካባቢ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ አደጋ ንብረታቸው የተረፈላቸው ነጋዴዎች ዝርፊያ እንደተፈጸመባቸው ተናገሩ፡፡ የእሳት አደጋው በተከሰተ ወቅት ግርግሩን በመጠቀም […]
አይደር ሆስፒታል ለሕሙማን ምግብ ማቅረብ አለመቻሉን አስታወቀ
አይደር ሆስፒታል ማኅበራዊ አይደር ሆስፒታል ለሕሙማን ምግብ ማቅረብ አለመቻሉን አስታወቀ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: October 23, 2024 በአብርሃም ተክሌ በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ የሚገኘው አይደር ሆስፒታል በገጠመው የበጀት እጥረት ምክንያት በሆስፒታሉ ተኝተው የሕክምና ክትትል ለሚያደርጉ ሕሙማን ምግብ ማቅረብ አለመቻሉን፣ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በጻፈው ደብዳቤ አስታወቀ። አይደር ሆስፒታል ‹‹አስቸኳይ የሰብአዊ ዕርዳታ ጥሪ ለአይደር ሆስፒታል›› በሚል ርዕስ ያጋጠመውን […]
ብልፅግና የቻይናን ኮሙዩኒስት ፓርቲ ጥንካሬዎች ወስዶ መተግበር እንደሚፈልግ ተገለጸ
በሸራተን አዲስ በተካሄደው ውይይት ላይ ዜና ብልፅግና የቻይናን ኮሙዩኒስት ፓርቲ ጥንካሬዎች ወስዶ መተግበር እንደሚፈልግ ተገለጸ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: October 23, 2024 በኢሳያስ ኃይሉ የብልፅግና ፓርቲም ሆነ አጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ የቻይናውን ኮሚዩኒስት ፓርቲ ጥንካሬዎች መማርና መተግበር ያስፈልጋል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምክትል ኃላፊ ገለጹ። የቀድሞው የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ዋና ዳይሬክተርና በአሁኑ ሰዓት የብልፅግና […]