‹‹30 ሺህ ጦር ክተት ተባለ…››? | ጉድ የኤርትራ ጦር በቆረጣ ገባ… | ፋኖ ሲጠበቅ ድንበር ላይ ሌላ ትኩሳት | Ethiopia
Andafta
“ጦርነት ይቁም!”፣ “ውይይት! ንግግር! ድርድር! አሁንም ድርድር!”
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
የፈትለወርቅ (ሞንጆሪኖ) ገ/እግዚአብሔር አደገኛ ቅስቀሳ!
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Ethiopia to Raise $255 Million in African Nation’s Maiden IPO – BNN Bloomberg 11:44
Investing By Fasika TadesseOctober 16, 2024 at 11:08AM EDT (Bloomberg) — Ethiopia is seeking to raise 30 billion birr ($255 million) selling shares in a state-run wireless company, making it the nation’s first initial public offering, and paving the way to start a stock exchange. Ethiopia Investment Holdings, which controls 27 state-run companies, will sell 100 […]
የኮሪደር ልማት፤ ማህበራዊ ኢፍትሃዊነትን የሚያጸና ድሃ ጠል ፖሊሲ ነው፣
Belay Manaye የኮሪደር ልማት፤ ማህበራዊ ኢፍትሃዊነትን የሚያጸና ድሃ ጠል ፖሊሲ ነው፣ ሚሊዮኖችን አግልሎ ጥቂት ባለሃብቶችን የአገርና የከተማ ባለቤት የሚያደርግ አደገኛ አካሄድ እንደሆነ ደጋግሜ ጽፌያለሁ፡፡ ዛሬ የተፈናቃዮችን ለቅሶ ደጋግሜ ስሰማ መንግስት በኮሪደር ልማት ስም ሚሊዮኖችን እያፈናቀለና ከልማት እያገለለና ግፍን እያጸ በሄደ ቁጥር በተከለው የመንገድ መብራት ልክ ጊዜውን ጠብቆ የሚፈነዳ የሰው ቦንብ እያጠመደ መሆኑን ለማሳሰብ ወደድኩ፡፡ +++++ […]
Ghion TV / Amhara News – Ethiopia-የእለቱ የፋኖ መረጃዎች እና የዶላር ነጋዴዎች መታሰር
Ghion TV Multimedia
ከሕዝብና ከአገር በፊት ቀዳሚ ነገር የለም!
October 16, 2024 ርዕሰ አንቀጽ ሰሞኑን የሰንደቅ ዓላማ ቀን በፌዴራልና በክልሎች ሲከበር አፅንኦት የተሰጠው ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ የመስዋዕትነት፣ የነፃነት፣ የሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ዓርማ መሆኑ ነበር፡፡ ቀደምቶቹ ጀግኖች ኢትዮጵያውያን ወደር የሌለው የሕይወትና የአካል መስዋዕትነት በመክፈል በክብር ያስተላለፏት አገር፣ በዚህ ዘመን ትውልድ ተጠብቃ ለመጪው ትውልድ የምትተላለፈው ህልውናዋ አስተማማኝ እንዲሆን ጥርጊያው ሲመቻች ነው፡፡ አሁን ባለው ሁኔታ ግን ከሰንደቅ […]
ኢትዮ ቴሌኮም 30 ቢሊዮን ብር የሚያወጡ አክሲዮኖችን ለሽያጭ አቀረበ
ዜና ኢትዮ ቴሌኮም 30 ቢሊዮን ብር የሚያወጡ አክሲዮኖችን ለሽያጭ አቀረበ ኤልያስ ተገኝ ቀን: October 16, 2024 ኢትዮ ቴሌኮም አስር በመቶ ድርሻውን ለሕዝብ ለመሸጥ በያዘው ዕቅድ መሠረት 3ዐ ቢሊዮን ብር የሚያወጡ አክሲዮኖችን በዛሬ ዕለት ለሽያጭ አቀረበ። ኩባንያው 10 በመቶ ድርሻውን ዛሬ ከቀትር በኋላ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ በተገኙበት ይፋ ያደረገ ሲሆን ፣ በዚህም 30 ቢሊዮን ብር […]
የእንስሳት ጤና ቦርድ እንዲቋቋም የሚወስን ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ
ማኅበራዊ የእንስሳት ጤና ቦርድ እንዲቋቋም የሚወስን ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ ሔለን ተስፋዬ ቀን: October 16, 2024 የእንስሳት ጤና ቦርድ እንዲቋቋም የሚወስን የእንስሳት ጤናና ደኅንነት ረቂቅ አዋጅ ውስጥ ተካቶ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡ የእንስሳት ጤና ባለሙያዎችን ለመመዝገብ፣ ሙያዊ ፈቃድ ለመስጠት፣ አገልግሎቱን ለማሻሻል የሚያስችላቸው ወቅቱ የሚጠይቀውን ዕውቀትና ክህሎት እንዲይዙና የተደራጀ ቁጥጥር የሚያደርግ፣ የሥነ ምግባር ጥሰቶች ሲፈጸሙ […]
‹‹ካዛንቺስ ጉዳይ ነበረኝ…››
October 16, 2024 – EthiopianReporter.com ፌርማታ ‹‹ካዛንቺስ ጉዳይ ነበረኝ…›› በአንባቢ October 16, 2024 አይባባ አይባባ ሆዴ አይባባ አይባባ ሆዴ ባምቢስን ማን ባሻገረኝ ካዛንቺስ ጉዳይ ነበረኝ› ልጅ ሆኜ ጋሽ አራጋው የሚባል የእነ እማዬ ጎረቤት ሞቅ ሲለው በረንዳ ላይ ተቀምጦ ይህንን ዘፈን ሲያንጎራጉር እሰማው ነበር። ድምፁ ደስ ይለኛል። ጋሽ አራጋው ሞቅ ካለው በቃ ‹አይባባ ሆዴ› ተዘፈነ ማለት ነው። ከአፉ […]