ጌታቸው ረዳ የፋኖ ሠራዊት አቋቋሙ” | ወልቃይት እና ራያን በመቃብራችን ላይ” | ፋኖ አስረስ ተጨማሪ የኤርትራ ሰላዮች ተያዙ?| Ethiopia
Andafta
መጪው ምርጫ ከእድል ይልቅ ከፍተኛ ስጋት የተደቀነበት ነው|ከአ/ቶ አበበ አካሉ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ|Addis Maleda |Ethiopia
Addis Maleda – አዲስ ማለዳ
ሰባት አመታት ወደ ኋላ፣ አንድ ዓመት ወደፊት! (ከ2010-2018 ዓ.ም.)
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
የሻዕቢያ (‘የአንዲ’) ኢትዮጵያን ማፍረሻ መዶሻ 🔨!
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Uganda, Ethiopia Resume Joint Ministerial Commission After Six Year Break
4 April 2025 Nile Post (Kampala) By Kenneth Kazibwe Following a six-year break, the Ethiopia-Uganda Joint Ministerial Commission (JMC) kicked off in Addis Ababa. Minister of Foreign Affairs, Odongo Jeje Abubakhar led a large delegation of ministers and technical officials from key sectors of trade and investment, transport, immigration and customs, energy and natural resources […]
የዓለማችን አምስት ግዙፍ ምጣኔ ኃብቶች የትራምፕን ታሪፍ እንዴት ተመለከቱት?
ከ 4 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አገራት በሚልኳቸው ሸቀጦች ላይ የጣሉት ታሪፍ በአለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ተጽዕኖ እንደሚያመጣ ይጠበቃል። ከወዲሁ የፕሬዚዳንቱን እርምጃ የአውሮፓ ህብረት እና ቁልፍ አጋሮቻቸው አውግዘውታል። ነገር ግን ትራምፕ ወደ አሜሪካ በሚገቡ ሸቀጦች ላይ የጣሉት ታሪፍ ከቻይና በኩል ለየት ያለ ምላሽ ሊኖር ይችላል ተብሏል። የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ታሪፉን እንደ ስጦታ […]
ሩሲያ በትራምፕ የታሪፍ ዝርዝር ውስጥ ለምን አልተካተተችም?
4 ሚያዚያ 2025, 11:55 EAT ተሻሽሏል ከ 31 ደቂቃዎች በፊት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ የንግድ አጋሮች ላይ ታሪፍ ቢጥሉም ሩሲያ በዚህ ዝርዝር ውስጥ አልተካተተችም። ለዚህም ምክንያቱ አሜሪካ በሩሲያ ላይ የጣለችው የቀደመ ማዕቀብ “ትርጉም ያለው የንግድ ልውውጥን ስለሚከለክል ነው” በማለት የዋይት ሃውስ የፕሬስ ጸሐፊ ካሮላይን ሌቪት መናገራቸውን የአሜሪካው ሚዲያ አክሲዮስ ዘግቧል። ሆኖም ከአሜሪካ ጋር ያነሰ የንግድ […]
በፕሬዝዳንት ትራምፕ ታሪፍ ምክንያት የአሜሪካ አክሲዮን ገበያ ከ2020 ወዲህ አሽቆለቆለ
ከ 2 ሰአት በፊት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አዲስ ታሪፍ መጣላቸውን ተከትሎ ዓለም አቀፍ የአክሲዮን ገበያ ወርዷል። በእስያ-ፓስፊክ ቀጣና አክሲዮን ገበያ ለሁለኛ ቀን የወረደ ሲሆን፤ በ2020 በኮቪድ ወረርሽኝ ወቅት ከወደቀ በኋላ ግዙፍ የአሜሪካ ኩባንያዎች ገበያ አስጨናቂ ቀናት ገጥሟቸዋል። ናይክ፣ አፕል እና ታርጌት ከትላልቅ ኩባንያዎች መካከል ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆኑ፤ ሁሉም ኩባንያዎች ከዘጠኝ በመቶ በላይ ሽያጫቸው መውረዱ […]
ዛምቢያዊያን በአሰቃቂ የህፃናት መደፈር ሪፖርቶች አደባባይ ወጡ
ከ 4 ሰአት በፊት በዛምቢያ ዋና መዲና ሉሳካ በቅርብ በተሰሙ ተደጋጋሚ የህፃናት መደፈር ሪፖርቶች ምክንያት የአደባባይ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሂዷል። ባለፉት ሁለት ወራት ዛምቢያዊያን ሞትንም ባስከተሉ በበርካታ የህፃናት መደፈር ሪፖርቶች ደንግጠዋል። በጣም ዘግናኝ ከሆኑ ሪፖርቶች መካከል ለካንሰር ሕክምና ሆስፒታል የተኛችውን የሰባት ዓመት ልጁን የደፈረ አባት ይገኝበታል። የአምስት ዓመት ልጅ በአራት ወንዶች በቡድን መደፈርን ጨምሮ የስድስት ዓመት […]
በሥራ ጫና ምክንያት የሚመጣ ሕመም ምን ማለት ነው? መንስዔውና ምልክቶቹ ምንድን ናቸው? እንዴትስ ማገገም ይቻላል?
ከ 5 ሰአት በፊት ኤሚ በዓለም ግዙፍ የሆነ የጤና እንክብካቤ ኩባንያ ውስጥ የግብይት ሥራ ኃላፊ ሆና በምትሰራበት ወቅት ተደራራቢ የሥራ ጫና ነበረባት። አንድ ዕለት በሥራ ላይ በነበረችበት ወቅት በድንገት የማዞር ስሜት ተሰማት። “በቂ ምግብ አልበላሁም ወይንም ውሃ አልጠጣሁም ብዬ አስቤ ነበር፤ ነገር ግን ሊሻለኝ አልቻለም። ከዚያን በጣም ብዥ እንዳለብኝ ቀጠለ” ትላለች። የማያቋርጥ “ጭው” የሚል ድምጽ […]
