“የህውሓት አርሚ 70 የፈጸመው ጥቃትና የጀምላ ግድያ?”
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
ሜታ በተወነጀለበት በኢትዮጵያ ጦርነት ሚናው በኬንያ ሊከሰስ እንደሚችል ተወሰነ
ከ 8 ሰአት በፊት የግዙፉ ማሕበራዊ ሚዲያ ፌስቡክ ወላጅ ኩባንያ ሜታ በትግራይ ተቀስቅሶ ወደ አማራ እና አፋር ክልሎች በተዛመተው ጦርነት ተጫውቷል በተባለው ሚና ኬንያ ውስጥ መከሰስ እንደሚችል የአገሪቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መወሰኑ ተገለጸ። ለሁለት ዓመት በዘለቀው ደም አፋሳሽ ጦርነት ወደ ብሔር ብጥብጥ እና ግድያ የሚመሩ ይዘቶችን በማስተዋወቅ የተወነጀለው ሜታን ክስ የማየት የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት […]
ሃንጋሪ፤ የኔታንያሁን ጉብኝት ተከትሎ ከዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት እንደምትወጣ አስታወቀች
3 ሚያዚያ 2025 የሃንጋሪ መንግሥት ከዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ለመውጣት መወሰኑን አስታወቀ። በሃንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን መንግሥት ውስጥ ከፍተኛ ባለስልጣን የሆኑት ገርግሊ ጉልያስ፤ ይህንን ውሳኔ ይፋ ያደረጉት በዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት የእስር ማዘዣ የወጣባቸው የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ለመንግሥታዊ ጉብኝት ወደ አገሪቱ ከገቡ ከሰዓታት በኋላ ነው። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ […]
ኢራን ለምን ምሥጢራዊ ‘የሚሳኤል ከተሞችን’ አሁን ይፋ አደረገች?
ከ 56 ደቂቃዎች በፊት ኢራን ሚሳኤል ለማስቀመጥ ከምድር በታች የገነባቻቸውን ምሥጢራዊ ማቆያዎች በቅርቡ ይፋ አድርጋለች። ከእስራኤልና አሜሪካ የሚቃጣ ጥቃትን ለመመከት እንደምትጠቀምባቸውም አስታውቃለች። “ከዛሬ ጀምሮ በየሳምንቱ የሮኬት ምሥጢራዊ ማስቀመጫዎችን ይፋ ብናደርግ ከሁለት ዓመት በኋላ ነው የምንጨርሰው። ማቆያዎቹ ያን ያህል ብዙ ናቸው” ብላለች ኢራን። አሜሪካ ባለፈው ሳምንት ቦምብ የጫኑ ስድስት ተጨማሪ የጦር አውሮፕላኖችን በኢራንና የመን አቅራቢያ ወደሚገኙ […]
ፍርሃት፣ ኃዘን እና ተስፋ የሚፈራረቁባት ካርቱም
ከ 5 ሰአት በፊት ለሳምንታት ከዘለቀ ከባድ የከተማ ውጊያ በኋላ የሱዳን መዲና ካርቱም ጸጥታ ወርሷታል። ቢቢሲ ወደ ከተማዋ የገባው የሱዳን ጦር ካርቱምን ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች (አርኤስኤፍ) መልሶ ከተቆጣጠረ ከጥቂት ቀናት በኋላ ነው። በአንድ ወቅት የሱዳን መንግሥት መቀመጫ እና የንግድ ማዕከል የነበረችው ካርቱም አሁን ባዶ ሆናለች። በጦር ሠራዊቱ እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ታጣቂዎች መካከል በተፈጠረ የስልጣን […]
ትራምፕ ኢትዮጵያን ጨምሮ በ100 አገራት ላይ ቀረጥ ጣሉ
ከ 2 ሰአት በፊት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያን ጨምሮ 100 ገደማ አገራት ወደ አሜሪካ በሚልኳቸው ሸቀጦች ላይ ቀረጥ ጣሉ። ትራምፕ ትናንት ረቡዕ ጋቢት 24/2017 ዓ.ም. ይፋ ያደረጉት ቀረጥ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ ትልቁ የዓለም አቀፍ ንግድ ለውጥ ነው። ትራምፕ በአገራቱ ላይ የጣሉት የመነሻ ቀረጥ ምጣኔ 10 በመቶ ነው። ይህ ቀረጥ መጠን ለምርጫ ቅስቀሳ ባደረጉ ጊዜ […]
ዶናልድ ትራምፕ በአገራት ላይ የጣሉት አዲሱ ታሪፍ እና የዓለም መሪዎች ምላሽ
ከ 1 ሰአት በፊት ዶናልድ ትራምፕ ወደ አሜሪካ በሚገቡ ሸቀጦች ላይ አዲስ ታሪፍ ለመጣል መወሰናቸው “ለዓለም ኢኮኖሚ ትልቅ ጉዳት ነው” ሲሉ የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ኃላፊ ኡርሱላ ፎን ደር ሌየን ተናገሩ። ቻይና የዶናልድ ትራምፐን እርምጃ በመቃወም “ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት ቆራጥ” መሆኗን ገልጻለች። ይህ የቻይና የማስጠንቀቅያ ምላሽ የተሰማው የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ከመጋቢት 27 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ወደ አሜሪካ […]
የተዘጉ ዳቦ ቤቶች እና በፈረቃ የሚከፋፈሉ የሕመም ማስታገሻዎች – የእስራኤል እርዳታ እገዳ በጋዛ
ከ 2 ሰአት በፊት እስራኤል ወደ ጋዛ ማንኛውም እርዳታ እንዳይገባ ካገደች አንድ ወር ያለፈ ሲሆን በተባበሩት መንግሥታት የሚደገፉ ዳቦ ቤቶች በሙሉ መዘጋታቸው ተገለፀ። በጋዛ የሚገኙ ገበያዎችም ቢሆን አትክልቶች አይገኙባቸውም። ሆስፒታሎች ለታካሚዎቻቸው የሕመም ማስታገሻዎች እና ፀረ ተህዋሲያንን መድሃኒት (አንቲባዮቲኮችን) በፈረቃ እያከፋፈሉ መሆኑን ተናግረዋል። እስራኤል ከሃማስ ጋር ለ18 ወራት እያካሄደችው ባለው ጦርነት ውስጥ የተጣለ ረዥሙ እገዳ ነው። […]
በአማራ ክልል ጃዊ ወረዳ በተከሰተ “አተት መሰል” በሽታ 52 ሰዎች ሲያዙ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ
2 ሚያዚያ 2025 በአማራ ክልል ጃዊ ወረዳ “አተት በሚመስል በሽታ” የተያዙ ሁለት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የወረዳው ጤና ጽህፈት ቤት ተወካይ ለቢቢሲ ተናገሩ። በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ጃዊ ወረዳ ከሰኞ መጋቢት 22/2017 ዓ.ም. ጀምሮ በተከሰተ “አጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት” የሁለት ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ፣ 52 ሰዎች ደግሞ በበሽታው ተይዘው ወደ ሆስፒታል መምጣታቸውን የጃዊ መጀመርያ ደረጃ ሆስፒታል […]
ትራምፕ ለሦስተኛ ጊዜ ፕሬዝደንት ይሆናሉ?
ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ለሦስተኛ ጊዜ መመረጥ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል። “እየቀለድኩ አይደለም። ለሦስተኛ ጊዜ ፕሬዝደንት መሆን ነው የምፈልገው” ብለዋል። የአሜሪካ ሕገ መንግሥት ማንም ሰው ከሁለት ጊዜ በላይ ፕሬዝደንት ሆኖ መመረጥ እንደማይችል ይደነግጋል። የትራምፕ ደጋፊዎች ግን እንዴት የሕገ መንግሥቱን ድንጋጌ መተላለፍ እንደሚቻል እያሰቡ ነው። ትራምፕ ከኤንቢሲ ጋር በነበራቸው ቃለ ምልልስ “ለሦስተኛ ጊዜ ፕሬዝደንት […]
