«የኤኮኖሚ ማሻሻያው» የብር አቅም መዳከም ለብዙኀኑ ሕዝብ ምን ማለት ይሆን?

August 12, 2024 – DW Amharic  ኢትዮጵያ ለረዥም ጊዜ መነጋገሪያ ሆኖ የከረመውን የኤኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊ ካደረገች ሳምንት አለፈ። የውጭ ገንዘብ ግብይቱ በነጻ ገበያው እንዲወሰን መደረጉ የሀገሪቱን መገበያያ ገንዘብ አቅም አሁን ከታየው የባሰ እጅግ እንደሚያዳክመው ነው የኤኮኖሚ ባለሙያዎች የሚናገሩት።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በግዛቷ የተፈጸመውን የሐማሱ መሪ ግድያን ለመበቀል የሚጠበቀው የኢራን አጸፋዊ ምላሽ

ከ 5 ሰአት በፊት የሐማስ የፖለቲካ መሪ ኢስማኤል ሃኒያ በኢራኗ መዲና ቴህራን መኖሪያ ቤት ውስጥ ሳሉ መገደላቸውን ተከትሎ የኢራን ምላሽ ምን ሊሆን ይችላል የሚለውን በርካቶች እየጠበቁት ይገኛሉ። የሐማሱን መሪ ግድያ እና ሌሎች ጉዳዮችን ለመወያያት የ57 አገራት ቡድን የሆነው የእስልምና ትብብር ድርጅት (ኦአይሲ) እንዲሰበሰብ ኢራን ያቀረበችው አስቸኳይ ጥያቄ ተከትሎ በሳዑዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ ረቡዕ ነሐሴ 1/2016 […]

ጦርነት እና ድህንትን በመሸሽ ወደ አውሮፓ ለመሻገር በሰሃራ በረሃ ከባድ መከራን የሚያልፉ ስደተኞች

ከ 1 ሰአት በፊት መርየም ሁሴን ለሰባት ዓመታት ያላየችው እና የት እንዳለ የማታውቀውን የበኩር ልጇን መሐመድን ፎቶ እያየች እንደነገሩ በሣር በተሠራቸው ኩሽና ውስጥ ወለል ላይ ተቀምጣለች። እንባዋ በፊቷ እየፈሰሰ ነው። መሐመድ ወደ አውሮፓ ለመግባት ስላደረገው ተስፋ አስቆራጭ ትግል ትናገራለች። ህልሙ አውሮፓ ገብቶ የቤተሰቡን ሕይወት መለወጥ ነበር። በሱዳን ምዕራብ ዳርፉር ግዛት ከሚገኘው ቤታቸው ወጥቶ ከባድ በሆነው […]

የግብፅ ጦር በሶማሊያ መሰማራት ለኢትዮጵያ እና ለቀጣናው ምን ማለት ነው?

ከ 5 ሰአት በፊት ግብፅ ጦር ሠራዊቷን ለሰላም ማስከበር የኢትዮጵያ ጎረቤት ወደ ሆነችው ሶማሊያ ለመላክ ጥያቄ ማቅረቧ ይፋ ሆኗል። የአፍሪካ ኅብረት እንዲሁ ግብፅ ጦር ሠራዊቷን ለሰላም ማስከበር ሥራ ወደ ሶማሊያ ለመላክ ያቀረበችውን ጥያቄ በበጎ እንደሚቀበለው አስታውቋል። ኅብረቱ ይህን ያለው በሶማሊያ ተሰማርቶ የሚገኘው የአፍሪካ የሽግግር ተልዕኮ በሶማሊያ (አትሚስ) የሥራ ጊዜው አብቅቶ ከአውሮፓውያኑ 2025 በኋላ በአዲስ ስያሜ […]

ቶም ክሩዝ በፓሪስ ኦሊምፒክ መዝጊያ ከስታድየሙ ጣራ ቁልቁል በመምዘግዘግ ታዳሚውን ጉድ አሰኘ

ከ 4 ሰአት በፊት የሆሊውድ ኮከቡ ቶም ክሩዝ እሑድ ምሽት በተካሄደው የፓሪስ ኦሊምፒክ መዝጊያ ቁልቁል ተመዘግዝጎ በመግባት ታዳሚውን ጉድ አሰኝቷል። አሜሪካዊው የአክሽን ዘውግ ፈርጥ በስታ ደ ፍራንስ በነበረው መዝገቢያ በገመድ ታስሮ ቁልቁል ሲወርድ ታይቷል። ሚሽን ኢምፖሲብል በተሰኙ የፊልም ሥራዎቹ የሚታወቀው ቶም ክሩዝ ስታድየሙ ጫፍ ላይ ሲታይ ታዳሚው በጩኸትና ጭብጨባ ደስታውን ገልጧል። አሜሪካዊቷ አቀናቃኝ ኸር በጊታሯ ታጅባ […]

የዩክሬን ወታደሮች ወደ ሩሲያ ግዛት 30 ኪሎ ሜትር ዘልቀው ገቡ

ከ 4 ሰአት በፊት የዩክሬን ወታደሮች 30 ኪሜ የሩሲያን ድንበር ተሻግረው ጥቃት መክፈታቸውን ሞስኮ አስታወቀች። ዩክሬን ጥቃት ከፍታ በዚህን ያህል ርቀት ድንበር አልፋ ስትገባ ጦርነቱ ከተጀመረ ወዲህ ይህ ለመጀመርያ ጊዜ ነው። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር የዩክሬን ኃይልን ግስጋሴ ለማስቆም ቶልፒኖ እና ኦቢቺ ኮሎዶዘ በሚባሉ አካባቢዎች ጦርነት ገጥመዋል። ዩክሬን በሩሲያ ኩርስክ ክልል የከፈተችው መጠነ ሰፊ ዘመቻ ዛሬ […]

Ethiopian Coffee Export Surge in July 2024  – The Rio Times 14:17 

By RT Staff Reporters August 11, 2024 In July 2024, Ethiopia’s coffee export sector saw remarkable growth with the country exported 40,531.61 metric tons of coffee. This marked a significant 132% increase from the previous period. The surge translated into a total export value of $180.45 million. This represented a 110% rise. When compared to July 2023, the figures show substantial growth. […]

Turkish President Erdogan speaks over phone with Somali counterpart, discusses Ethiopia tensions  – Anadolu Agency 

Türkİye, Politics, Africa Türkiye to continue efforts to ease Somalia-Ethiopia tensions, Recep Tayyip Erdogan tells Hassan Sheikh Mohamud in phone call Serdar Dincel   11.08.2024 – Update : 11.08.2024     ISTANBUL Turkish President Recep Tayyip Erdogan spoke over the phone on Sunday with his Somali counterpart Hassan Sheikh Mohamud, discussing tensions between the African country and its […]