Ethiopian Gov’t Accuses TPLF Faction of Working with “Foreign Powers” – Borkena

March 14, 2025 Borkena Toronto – Abiy Ahmed led federal government has been silent about the escalating crisis in the Tigray region as TPLF factions under Debretsion Gebremichael dismantle the Interim Administration in a manner resembling a “coup.” Now it is speaking. Ethiopia’s Minister of Foreign Affairs, Gedion Timotheos, a day after returning from a working […]

Egypt announces its roster for Ethiopia and Sierra Leone matches  – Egypt Independent

EgyptMain Slider  Al-Masry Al-Youm March 16, 2025 Egyptian national team coach Hossam Hassan on Saturday announced Egypt’s roster for the March training camp in preparation for the upcoming matches against Ethiopia and Sierra Leone in the 2026 World Cup qualifiers. The Egyptian national football team is preparing for two matches in the fifth and sixth rounds […]

Ethiopia and Eritrea edge closer to all-out war  – Defence Blog 

NewsArmy By Dylan Malyasov Mar 16, 2025 Modified date: Mar 16, 2025 Officials and regional experts warn that longstanding tensions between Ethiopia and Eritrea could lead to renewed warfare, posing a significant threat to the fragile peace in the Horn of Africa. The heightened risk follows fresh conflicts in Ethiopia’s Tigray region, raising fears of another […]

የኢላን መስክ መንኩራኩር ለ9 ወራት ሕዋ ላይ የቆዩትን የጠፈር ተመራማሪዎች ለመመለስ ተላከ

16 መጋቢት 2025, 09:03 EAT ለዘጠኝ ወራት ያህል ሕዋ ላይ የቆዩትን የጠፈር ተመራማሪዎች ቡች ዊልሞር እና ሱኒ ዊልያምስ ወደ ምድር የሚመልስ የስፔስኤክስ መንኮራኩር ተላከ። ለስምንት ቀናት ብቻ ወደ ዓለም አቀፉ የሕዋ ተቋም (አይኤስኤስ) የሄዱት የጠፈር ተመራማሪዎች ለዘጠኝ ወራት ወደ መሬት መመለስ ሳይችሉ ቆይተዋል። የተላከው መንኮራኩር አዲስ ባለሙያዎችን የያዘ ሲሆን ለዘጠኝ ወራት የቆዩት የጠፈር ተመራማሪዎች መንኮራኩሩ […]

አሜሪካ በሁቲ አማጺያን ላይ “የሰላ እና ጠንካራ” የአየር ጥቃት ፈጸመች

16 መጋቢት 2025, 08:24 EAT አሜሪካ “የሰላ እና ጠንካራ” ያለችውን የአየር ጥቃት በየመን የሁቲ አማጺያን ላይ ፈጸመች። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንዳሉት አማጺያኑ በቀይ ባሕር መርከቦች ላይ ላደረሱት ጥቃት ምላሽ የአየር ጥቃቱ ተፈጽሟል። በትሩዝ ሶሻል ገጻቸው “በኢራን የሚደገፉት የሁቲ አማጺያን በአሜሪካ መርከብ ላይ ሚሳዔል ተኩሰው ወታደሮቻችንንና አጋሮቻችንን ዒላማ አድርገዋል። የባሕር ላይ ዝርፊያቸው፣ ነውጠኛነታቸውና የሽብር ድርጊታቸው በቢሊዮን […]

ዶናልድ ትራምፕ በጦርነት ጊዜ የሚታወጅ ሕግ ተጠቅመው ስደተኞችን እንዳያባርሩ እገዳ ተጣለባቸው

16 መጋቢት 2025, 08:56 EAT የአሜሪካ ፌዴራል ዳኛ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በጦርነት ወቅት የሚታወጅ ሕግ ተጠቅመው ስደተኞች በገፍ እንዳያባርሩ አገዱ። 227 ዓመታት የሆነው ሕግ አሜሪካ ጦርነት ውስጥ ስትገባ ብቻ የሚታወጅ ነው ተብሏል። ትራምፕ ቅዳሜ ባወጡት መመሪያ ከቬንዙዌላ የመጡ ስደተኞች ትሬን ዴ አራጉዋ የተባለው የወንበዴ ቡድን አባላት አሜሪካ ላይ “ያልተለመደ ጦርነት ከፍተዋል” በማለት ኤሊየን ኢነሚስ የተሰኘውን […]

ኢራን የሴቶችን አለባበስ ለመቆጣጠር ድሮንና የሞባይል መተግበሪያ መጠቀሟ ተገለጸ

16 መጋቢት 2025, 09:54 EAT ኢራን የአገሪቱን እስላማዊ ሕግ የሚጻረሩ አለባበሶች የሚከተሉ ሴቶችን ለመቆጣጠር ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) እና መተግበሪያዎች እየተጠቀመች መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት አስታወቀ። የተመድ መርማሪዎች እንዳሉት፣ የኢራን የደኅንነት ሠራተኞች “በመንግሥት የሚደገፍ ሥርዓት አልበኝነት” እየተከተሉ ነው። ዜጎች ልዩ የስልክ መተግበሪያዎች በመጠቀም የአለባበስ ሕግ ያልተከተሉ ሴቶች ላይ ጥቆማ እንዲሰጡ እየተደረገ ነው። ድሮንና የደኅንነት ካሜራ በመጠቀም […]

ከአሜሪካ የመባረር አደጋ ላይ ያሉ ስደተኞችን የምትረዳው ቀይዋ ካርድ

16 መጋቢት 2025, 07:31 EAT “ቀይ ካርዷን ሁሌም መያዜ የበለጠ ደኅንነት እንዲሰማኝ ያደርጋል።” ከፊሊፒንስ የመጣችው እና ሰነድ አልባዋ ቬሮኒካ ቬላስኬዝ አነስ ያለችውን ቀይ ካርድ ከቦርሳዋ አትነጥላትም። አንዳንዶች “መብታችሁን እወቁ” ሲሉ ይጠሯታል ካርዷን። እንደ ቬሮኒካ ያሉ ሰነድ አልባዎች በአሜሪካ ውስጥ ሲኖሩ መብቶቻቸውን ጠንቅቀው እንዲያውቁ የሚያደርጉ መረጃዎችን እጭቅ አደርጋ የያዘች ናት። በተለይም አይስ እየተባለ የሚጠራው የአሜሪካ የኢሚግሬሽን […]

የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የደቡብ አፍሪካው አምባሳደር “በአሜሪካ ተቀባይነት የላቸውም” አሉ

16 መጋቢት 2025, 08:22 EAT ዩናይትድ ስቴትስ በዋሺንግተን የደቡብ አፍሪካውን ፕሬዝደንት ያሰናበተች ሲሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ አምባሳደሩ “ዘር ላይ የሚያተኩሩ ፖለቲከኛ ናቸው” ሲሉ ወቅሰዋል። ኤክስ ላይ መልዕክታቸውን ያሰፈሩት ሩቢዮ የደቡብ አፍሪካው አምባሳደር ኢብራሒም ራሱል አሜሪካ እና ዶናልድ ትራምፕ ጠል ናቸው ብለዋል። አክለው አምባሳደሩ “ከዚህ በኋላ ወደ ታላቋ ሀገራችን መምጣት አይችሉም” የሚል ትዕዛዝ አስተላልፈዋል። […]

በበረራ ወቅት ተሳፋሪ ቢሞት ምን ይደረጋል?

16 መጋቢት 2025, 07:30 EAT ሁሉ መልካም ነው ብለው በአውሮፕላን ተሳፍረው ከሚያቀኑ መንገደኞች መካከል አንድ ወይም ከዚያ በላይ ሕይወታቸው በበረራ ወቅት ቢያልፍ ምን ይደረጋል? “አገልግሎት ከመስጠት፣ ወደ ሕይወት አድን እንዲሁም የአስከሬን ሠራተኛ እንሆናለን። በበረራ ላይ ለሞተው ተሳፋሪ መደረግ ያለበትን እና ሌሎች ተሳፋሪውን የማረጋጋት ሥራ እንሠራለን” በማለት ከአስር ዓመት በላይ በበረራ ሠራተኛነት የሠራው ጄይ ሮበርትስ ይናገራል። […]