እስካሁን ሴት መሪዎች ከፍተኛ የሥልጣን መንበርን የያዙባቸው አገራት የትኞቹ ናቸው?
እስካሁን ሴት መሪዎች ከፍተኛ የሥልጣን መንበርን የያዙባቸው አገራት የትኞቹ ናቸው? 8 መጋቢት 2025 ያደጉ እና ዴሞክራሲያዊ የሚባሉትን አገራት ጨምሮ በመላው ዓለም በመሪነት ቦታ ላይ የሚገኙ የሴቶች ቁጥር አሁን ድረስ እጅግ በጣም ዝቅተኛ ነው። በአገራት ፖለቲካ ውስጥ የሴቶች ተሳትፎ ተመጣጣኝ እንዲሆን ማድረግ ዘወትር የሚነሳ ጉዳይ ቢሆንም አሁንም ከሚጠበቀው ደረጃ በታች ነው። ኃያሏን አሜሪካን ጨምሮ በዘመናዊው የዓለም […]
ኢትዮጵያውያን ሴቶች በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ መስኮች ያላቸው ተሳትፎ ምን ያህል ነው?
ኢትዮጵያውያን ሴቶች በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ መስኮች ያላቸው ተሳትፎ ምን ያህል ነው? ከ 7 ሰአት በፊት በመላው ዓለም ቁልፍ በሚባሉ የሙያ መስኮች ላይ ሴቶች ያላቸው ተሳትፎ ዝቅተኛ ነው። በተለይ ደግሞ በሳይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በኢንጅነሪንግ እና በሒሳም የትምህርት መስኮች ላይ ተሰማርተው የሚገኙ ሴቶች ቁጥር በጣም አናሳ ነው። ይህ ሴቶች ተፈላጊ በሆኑት በእነዚህ መስኮች ላይ ያላቸው ሚና በአፍሪካ ውስጥም […]
በትውልደ ኤርትራዊው አሜን ተክላይ ግድያ የተጠረጠሩ ሁለት ታዳጊዎች ተያዙ
ከ 5 ሰአት በፊት በስኮትላንድ ግላስጎው አሜን ተክላይ ከተባለ ታዳጊ ግድያ ጋር በተያያዘ ፖሊስ ባደረገው ምርመራ የ14 እና የ15 ዓመት እድሜ ያላቸው ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ። የ15 ዓመቱ አሜን ረቡዕ ዕለት በከተማው በሚገኘው ሴይንት ጆርጅ ክሮስ አካባቢ በክላሬንደን ጎዳና ላይ በተፈፀመ ጥቃት በጽኑ ቆስሎ ተገኝቷል። ምንም እንኳ የድንገተኛ ሕክምና ባለሙያዎች በስፍራው ቢደርሱም ሕይወቱ እዚያው […]
ባይተዋር ከተማ፡ “ፒያሳ፣ ካዛንቺስ . . . ሰፈሬ አልመስል አሉኝ”
የጽሁፉ መረጃ “እናቴ ስትሞት መጽሐፍ ቅዱሷ መሀል አንድ ነገር አገኘሁ። የሚያምር ቤት ፎቶ። አባቷ የሰጣት ቤት ነው። . . . ምን ዋጋ አለው፣ ወደ 100 ዓመታት ያስቆጠረውን ቤት አፈረሱት፤ ታሪክና ትውስታ የሞላውን ቤት አወደሙት፤ ሳያመነቱ. . . ። “. . . እናቴ ስለቤቱ የሰማቻቸውን ታሪኮች ነግራኛለች። አያቴ ፊታውራሪ አጥናፍሰገድ ወልደጊዮርጊስ ነው የገነባው። እናቴ ቤቱን የማደስ […]
በሩሲያ የአየር ጥቃት ቢያንስ 25 ሰዎች መሞታቸውን ዩክሬን አስታወቀች
ከ 7 ሰአት በፊት ሩሲያ በዩክሬን ላይ በፈጸመችው ተደጋጋሚ የአየር ጥቃት ቢያንስ 25 ሰዎች መሞታቸውን የአገሪቱ ባለስልጣናት ተናገሩ። በዶኔትስክ ግዛት በተፈፀመ አንድ ጥቃት በትንሹ 11 ሰዎች ሲገደሉ፣ የስድስት ዓመት ሕጻንን ጨምሮ 40 ሰዎች መቁሰላቸውን የአካባቢው ባለስልጣናት ቅዳሜ ዕለት ተናግረዋል። በሌሎች የአገሪቱ ግዛቶች ደግሞ፣ ካርኪቭ እና ኦዴሳን ጨምሮ፣ ቤቶች እና መሠረተ ልማቶች በአየር ጥቃቱ ዒላማ ሆነዋል። […]
ከዩክሬን ጋር በተያያዘ ከሚካሄደው አዲስ ንግግር በፊት አሜሪካ፣ ሩሲያ እና አውሮፓ ምን እያሰቡ ይሆን?
ከ 5 ሰአት በፊት ለዓለም አቀፍ ፖለቲካ ሌላ የተመሰቃቀለ ሳምንት ሆኖ አልፏል። ዓለም በዶናልድ ትራምፕ እና በቮልዲሚር ዜሌንስኪ መካከል ያልተለመደ የተባለውን የተካረረ የቃላት ልውውጥ በቀጥታ ተከታትሎታል። የዩክሬን መሪ መከላከያቸውን ለማጠናከር ወደ ተግባር የገቡትን የአውሮፓ አጋሮቻቸውን ጎብኝተዋል። የሩስያ ቦምቦች ዩክሬንን ላይ በተከታታይ መዝነባቸውን ቀጥለዋል። ነገር ግን እነዚህ ዋና ዋና ተዋንያን በሚቀጥለው ሳምንት በሳዑዲ አረቢያ እንደ አዲስ […]
በርካታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የነበሩባቸው ጀልባዎች ተገልብጠው 180ዎቹ ደብዛቸው ጠፋ
8 መጋቢት 2025 ከጂቡቲ የተነሱ ስደተኞችን ያሳፈሩ ጀልባዎች ከየመን የባሕር ዳርቻ አቅራቢያ ተገልብጠው የደረሱበት ያልታወቀ ኢትዮጵያውያን የሚገኙባቸው ከ180 በላይ ስደተኞች ሳይሞቱ እንዳልቀረ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) አስታወቀ። አደጋው የደረሰባቸው ጀልባዎች ከአፍሪካ ቀንድ አገራት ተነስተው የተሻለ ሕይወትን ፍለጋ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ እንዲሁም የባሕረ ሰላጤው አገራት በሕገወጥ እና በአደገኛ መንገድ ለመሻገር የሚሞክሩ ስደተኞችን ያሳፈሩ ነበሩ። በጀልባዎቹ […]
አሜሪካ ከ15 ዓመታት በኋላ ተግባራዊ ማድረግ የጀመረችው በአልሞ ተኳሾች የሚፈጸም የሞት ቅጣት
ከ 7 ሰአት በፊት በአሜሪካ ከአስራ አምስት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ አንድ ሞት የተፈረደበት እስረኛ በአልሞ ተኳሾች በጥይት አርብ ዕለት ተገድሏል። የደቡብ ካሮላይና ጠቅላይ ፍርድ ቤት ብራድ ሲግሞን የተሰኘው ፍርደኛ የሞት ቅጣቱ በጥይት ተፈጻሚ እንዲሆንበት ብይኑን ረቡዕ ዕለት ነበር ያስተላለፈው። በሕጉ መሠረት የዓይን እማኞች ግድያው ሲፈጸም እንዲከታተሉ ተፈቅዶላቸዋል። ነገር ግን ከዚህ ጋር ተያይዞ ስጋቶች መነሳታቸው አልቀረም። […]
ታዋቂዋ ደራሲ ቺማማንዳ በእርግዝናዋ ወቅት “መጻፍ ተቸግሬ ነበር” አለች
ከ 7 ሰአት በፊት ታዋቂዋ ደራሲ ቺማማንዳ ንጎዚ አዲቼ የመጀመሪያ ልጇን አርግዛ በነበረበት ወቅት “አስደንጋጭ በሆነ መልኩ መጻፍ አልቻልኩም ነበር” ትላለች። “በዚህ ሁኔታ ላይ መገኘት በጣም አስፈሪ ነው። ምክንያቱም ለሕይወቴ ትርጉም የሚሰጠኝ መጻፍ ብቻ ነው” ስትል የ47 ዓመቷ ተወዳጇ ናይጄሪያዊት ደራሲ ለቢቢሲ ተናግራለች። “[ክስተቱ] ሙሉ በሙሉ አካላዊ ስለመሆኑ እርግጠኛ አልነበርኩም። ነገር ግን አንድ የሆነ ነገር […]
የሶሪያ የጸጥታ ኃይሎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ንፁኃንን ገድለዋል የሚል ክስ ቀረበባቸው
ከ 7 ሰአት በፊት የሶሪያ የጸጥታ ኃይሎች በአገሪቱ የባሕር ዳርቻ አካባቢው በቀጠለው አለመረጋጋት በመቶዎች የሚቆጠሩ የአላዋይት ማኅበረሰብ አባላትን ገድለዋል የሚል ውንጀላ ቀረበባቸው። መቀመጫውን በብሪታንያ ያደረገው የሶሪያ የሰብዓዊ መብቶች ታዛቢ (SOHR)፣ አርብ እና ቅዳሜ በአላዋይት ማኅበረሰብ አባላት ላይ ባነጣጠረ ጥቃት 30 “ጭፍጨፋዎች” ተካሄደዋል ያለ ሲሆን በአጠቃላይ 745 ንፁኃን ዜጎች ተገድለዋል ብሏል። ቢቢሲ ይህንን መረጃ ከገለልተኛ ወገን […]
