የሆርቲካልቸር ፓርኮች ማቋቋሚያ ስትራቴጂ ይፋ ሊደረግ ነው
https://www.ethiopianreporter.com/139059 በበጋዜጣዉ ሪፓርተር March 9, 2025 በሃይማኖት ደስታ በኢትዮጵያ የተለያዩ የሆርቲካልቸር ፓርኮች ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲቋቋሙ የሚያደርግ ስትራቴጂ በቅርቡ ይፋ እንደሚሆን ተገለጸ፡፡ ረዥም ጊዜ ወስዶ የተከለሰው አገር አቀፍ የሆርቲካልቸር ስትራቴጂ በዘርፉ መሰማራት ለሚፈልጉ በርካቶች ጥሩ አቅም የሚፈጥር መሆኑን፣ በግብርና ሚኒስቴር የሆርቲካልቸር ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ አቶ አብደላ ነጋሽ ለሪፖርተር ተናግረዋል። አቶ አብደላ እንደተናገሩት፣ ስትራቴጂው በአነስተኛ ይዞታ […]
በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የቀድሞ ተዋጊዎችን ማቋቋም ሰሞኑን እንደሚጀመር ተነገረ
https://www.ethiopianreporter.com/139069/ ዜና በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የቀድሞ ተዋጊዎችን ማቋቋም ሰሞኑን እንደሚጀመር ተነገረ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 9, 2025 በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የቀድሞ ተዋጊዎችን የመልሶ ማቋቋምና ወደ ኅብረተሰብ የመቀላቀል ሥራ፣ በዚህ ሳምንት መጨረሻ እንደሚጀመር ብሔራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ከአንድ ወር ከ15 ቀናት በላይ በተለያዩ በቴክኒክ ጉዳዮች፣ በክልሉ ባለው የፖለቲካ ሁኔታ፣ እንዲሁም ትጥቅ የመፍታትና የመሣሪያ አያያዝ […]
የመሬት መንቀጥቀጥ ከጂቡቲ እስከ አዲስ አበባ በተዘረጋው መንገድ ላይ አደጋ መደቀኑ ተገለጸ
ማኅበራዊ የመሬት መንቀጥቀጥ ከጂቡቲ እስከ አዲስ አበባ በተዘረጋው መንገድ ላይ አደጋ መደቀኑ ተገለጸ የማነ ብርሃኑ ቀን: March 9, 2025 የኢትዮጵያ የገቢና የወጪ ንግድ የሚተላለፍበት ከጂቡቲ እስከ አዲስ አበባ የተዘረጋው መንገድ፣ በመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ መተሃራ አካባቢ ጉዳት ሊደርስበት እንደሚችልና አደጋ መደቀኑ ተነገረ፡፡ በኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት ተመራማሪ አቶ ናትናኤል አገኘሁ እንደተናገሩት፣ ፈንታሌ ተራራ ላይ […]
የኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሚያዝያ ወር ጀምሮ የፍጆታና የአገልግሎት ታሪፍ ጭማሪ ሊያደርግ ነው
ማኅበራዊ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሚያዝያ ወር ጀምሮ የፍጆታና የአገልግሎት ታሪፍ ጭማሪ ሊያደርግ ነው ተመስገን ተጋፋው ቀን: March 9, 2025 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሚያዝያ እስከ ሰኔ ወር ድረስ የፍጆታ የአገልግሎት ታሪፍ ተመን ጭማሪ ሊያደርግ መሆኑ ታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሚያዝያ እስከ ሰኔ ወር ድረስ በመኖሪያ ቤት ታሪፍ ላይ 0.50 ኪሎ ዋት ሰዓት የሚጠቀሙ ደንበኞች የፍጆታ […]
የመንግሥት መዋቅር ክፍተት ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኝ የግብርና አሠራር በታሰበው ልክ እንዳይተገበር አድርጓል ተባለ
በበጋዜጣዉ ሪፓርተር March 9, 2025 https://www.ethiopianreporter.com/139080 በሃይማኖት ደስታ ለአርሶ አደሮች 129 በመቶ የገቢ ዕድገት ያስገኘላቸው ዘመናዊ የግብርና አሠራር በታሰበው ልክ እንዳይተገበር፣ ከላይ እስከ ታች ያለው የመንግሥት መዋቅር ክፍተት መፍጠሩ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው የግብርና ሚኒስቴር ከጃፓን ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) ጋር በመተባበር የካቲት 26 እና 27 ቀን 2017 ዓ.ም ‹‹የተለያዩ የሼፕ አሠራሮች ንቅናቄ›› በሚል […]
ለጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ ተሰጥቶ የነበረው ቦታ ለኦሮሚያ ባህል ማዕከል ተላለፈ
በአዲስ አበባ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ ተሰጥቶ የነበረው ቦታ ዜና ለጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ ተሰጥቶ የነበረው ቦታ ለኦሮሚያ ባህል ማዕከል… ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: March 9, 2025 በአዲስ አበባ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ ከአንድ ዓመት በፊት ተሰጥቶ የነበረው 12 ሺሕ ካሬ ሜትር […]
Forging a CSOs-friendly environment
Staff Reporter March 8, 2025 https://www.thereporterethiopia.com/44137/#:~:text=This%20encompasses%2C%20among%20others%2C%20mobilizing,remain%20responsive%20to%20local%20needs. Editorial U.S. President Donald Trump’s executive order late January freezing funding for the United States Agency for International Development (USAID) for 90 days has had a debilitating impact on countries like Ethiopia that rely on aid provided by one of if not the largest aid organization in the world. […]
City Admin to place 300 plots on auction block
https://www.thereporterethiopia.com/44128/#:~:text=It%20will%20be%20the%20second,open%20for%20nearly%20two%20weeks. News City Admin to place 300 plots on auction block By Ashenafi Endale March 8, 2025 The Addis Ababa Land Development and Administration Bureau is putting more than 300 plots located across the city up for auction. It will be the second time the City Administration, led by Mayor Adanech Abiebie, will be accepting […]
GTF Hosts Consultative Meeting on Women’s Economic Empowerment in Oromia
News in brief By Staff Reporter March 8, 2025 The Gudina Tumsa Foundation (GTF) held a successful consultative meeting on the current state of women’s economic empowerment in Oromia as part of its Health and Livelihood Improvement Advocacy Project (HaLIAPO). The event, which took place at Elilly International Hotel, brought together key stakeholders to review […]
EthioPotash becomes third firm to lose license in Ministry crackdown on potash miners
https://www.thereporterethiopia.com/44119 News EthioPotash becomes third firm to lose license in Ministry crackdown on potash. By Ashenafi Endale March 8, 2025 EthioPotash B.V. has become the third company to see its concession for potash extraction in the Afar region revoked by the Ministry of Mines over the past few weeks. It follows in the steps of […]
