የካቶሊኩ ጳጳስ አሜሪካውያን ከትራምፕ እና ካማላ “የተሻለውን ክፉ” እንዲመርጡ ጠየቁ

ከ 3 ሰአት በፊት የካቶሊኩ ጳጳስ ፍራንሲስ ሁለቱም ለአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እጩ ሆነው የቀረቡት “ከሕይወት በተቃራኒ የቆሙ” መሆናቸውን ገልጸው፣መራጮች ድምጻቸውን በሕዳር ወር ሲሰጡ “የተሻለውን ክፉ” እንዲመርጡ ጥሪ አቀረቡ። የሮማው ጳጳስ ስደተኞችን አለመቀበል፣ትራምፕን ማለታቸው ነው፤ “ከባድ” ሀጥያት ሲሆን ካማላ ሐሪስ የሚደግፉትን ጽንስን ማቋረጥ ደግሞ “የነፍስ ማጥፋት” ሲሉ ኮንነውታል። ጳጳሱ በደቡብ ምዕራብ እስያ እያደረጉ የነበረውን ጉብኝት ሲያጠናቅቁ […]

በኮንጎው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የአሜሪካ እና የእንግሊዝ ዜጎችን ጨምሮ 37 ግለሰቦች ሞት ተፈረደባቸው

ከ 4 ሰአት በፊት የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን ፕሬዚደንት ከሥልጣን ለማስወገድ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በመፈፀም ሦስት አሜሪካውያን፣ እንግሊዛዊ፣ ቤልጂየማዊ እና ካናዳዊን ጨምሮ 37 ግለሰቦች የሞት ፍርድ ተበየነባቸው። ግለሰቦቹ ግንቦት ወር ላይ በፕሬዚደንቱ ቤተ መንግሥት እና የፕሬዚደንት ፊሊክስ ታሺኬዲ አጋር መኖሪያ ቤት ላይ ጥቃት እንዲፈፀም በመምራት ነበር ክስ የቀረበባቸው። መፈንቅለ መንግሥቱ እንዲፈፀም በመምራት የተጠረጠረው ትውልደ ኮንጎያዊው የሆነው […]

የሞባይል ስልካችን የመሬት መንቀጥቀጥን ለመለየትና ማስጠንቀቂያ ለማግኘት እንደሚያስችል ያውቃሉ?

ከ 7 ሰአት በፊት የሰው ልጅ የመጀመሪያውን የሞባይል ስልክ ጥሪ ካደረገ 50 ዓመታት በኋላ በኪሳችን የምንይዘው ቴክኖሎጂ የመሬት መንቀጥቀጥን ለመለየት እየረዳ ይገኛል። እአአ በ2022 በካሊፎርኒያ ቤይ ኤሪያ በርዕደ መሬት መለኪያ (ሬክተር እስኬል) 5.1 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ ነበር። እንደ ዕድል ሆኖ ኃይለኛ ንዝረት እንጂ ከባድ መንቀጥቀጥ አልነበረም። ንዝረቱ የተሰማቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የጂኦሎጂካል […]

እናቶች የሚገጥማቸው ጡት ማጥባት ያለመቻል ሐዘን ምንድን ነው?

ከ 7 ሰአት በፊት ለዓመታት እናቶች ‘የእናት ጡት ወተትን የሚተካ የለም’ ሲባል ይሰማሉ። ይህ የሚባለው ጡት ማጥባትን ለማበረታታት ነው። ሆኖም ግን ይህንን ለማድረግ የሚቸገሩ እናቶች ላይ ጫናም ያሳድራል። አንዳንድ እናቶች ጡት ማጥባት ቢፈልጉም በተለያየ ምክንያት ካሰቡት ጊዜ ቀድመው ለማቋረጥ ይገደዳሉ። ይህም ሐዘን ውስጥ ይከታቸዋል። ስሜቱ ጡት ማጥባት ያለመቻል ሐዘን ወይም በእንግሊዘኛው ብረስትፊዲንግ ግሪፍ (breastfeeding grief) […]

አሜሪካ በሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ላይ አዲስ ማዕቀብ ጣለች

ከ 6 ሰአት በፊት የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን “የሩሲያ ደኅንነት መሥሪያ ቤት ቀኝ እጅ” ሆኗል ብለው የወነጀሉት መገናኛ ብዙኃን፣ ቻናል አርቲ ላይ አዲስ ማዕቀብ ጣሉ። አርብ እለት የአሜሪካ ከፍተኛ ዲፕሎማት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ወቅት አርቲ በሩስያ ከሚደገፉ የሚድያ ተቋማት መካከል አንዱ እንደሆነ እና በድብቅ “በአሜሪካ ያለውን ዲሞክራሲ የሚያጣጥል” መሆኑን ገልጸው ነበር። አክለውም የሩስያ […]

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በታክሲዎች የሰርቪስ አገልግሎት ላይ ጥሎት የነበረውን ገደብ ሙሉ ለሙሉ አነሳ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

September 13, 2024 በቤርሳቤህ ገብረ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ ለተማሪዎች የሰርቪስ አገልግሎት በሚሰጡ ታክሲዎች ላይ ጥሎት የነበረውን ገደብ ከዚህ ወር ጀምሮ ማንሳቱን አስታወቀ። ቢሮው አገልግሎቱን ለሚሰጡ ታክሲዎች ፈቃድ የመስጠት ኃላፊነቱንም ወደ ታክሲ ማህበራት አዛውሯል።  መስሪያ ቤቱ ይህን ይፋ ያደረገው፤ የትራንስፖርት ጉዳይ ከሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካላት ጋር ዛሬ አርብ መስከረም 3፤ 2017 ዓ.ም. በአዲስ […]

Press Release : U.S. Embassy Addis Ababa Hosts Successful U.S. University Fair – Borkena 15:58 

September 13, 2024 US Embassy Addis AbabaPress Release Addis Ababa, – On Saturday, September 7, U.S. Embassy in Ethiopia, in  collaboration with International Community School of Addis Ababa, hosted a U.S. university fair,  attended by more than 6,500 potential graduate and undergraduate students interested in  studying in the United States. The event featured more than 35 […]

Egypt Opens New Front against Ethiopia with Somalia Deal  – Geopolitical Monitor 10:02 

Situation Reports – September 13, 2024 By Alec Soltes Egypt has announced a new security arrangement with Somalia, which would see Egyptian soldiers stationed in Somalia and cooperating directly with their Somali counterparts. The stated goal is to shore up regional security in line with the renewed African Union stabilization force in Somalia. The security deal comes at a time […]

Violence at the Kenya-Ethiopia border: what’s driving insecurity in the region  – The Conversation (Africa) 09:42 

The scene at the 2018 Marsabit Lake Turkana Culture Festival, an event which seeks to promote tourism and build better relationships between 14 local communities. Yasuyoshi Chiba/AFP via Getty Images Published: September 13, 2024 9.04am EDT Author Communal conflict is endemic in the vast arid region on both sides of the Kenya-Ethiopia border. Fresh alarm has been […]

Building skills and capacity for the delivery of quality healthcare in Ethiopia

Source: United Nations Office for Project Services (UNOPS)  UNOPS is working with the Ministry of Health as it strengthens its institutional capabilities, fosters a culture of continuous improvement and delivers high-quality medical services COPENHAGEN, Denmark, September 13, 2024 With $1.3 million in funding from the World Bank’s International Development Association, UNOPS will provide comprehensive training programmes […]