በአሰላ ከተማ እና በሲርካ ወረዳ 44 ሰዎች በሸኔ ታጣቂዎች መታገታቸው ተገለጸ

September 13, 2024  በአሰላ ከተማ እና በሲርካ ወረዳ 44 ሰዎች በሸኔ ታጣቂዎች መታገታቸው ተገለጸ በአርሲ ዞን አሰላ ከተማ እና በሲርካ ወረዳ ትናንት ሐሙስ መስከረም 02 ቀን 44 ሰዎች በሸኔ ታጣቂዎች መታገታቸውን አዲስ ማለዳ ከአይን እማኞች ሰምታለች። የሸኔ ታጣቂ ቡድኖቹ በአርሲ ዞን ሲርካ ወረዳ ከጎቤሳ ከተማ ወደ ተለያዩ ከተሞች በመጓዝ ላይ የነበሩ አጠቃላይ 8 የህዝብ ማመላለሻዎችን […]

አቃቤ ህግ በቲክቶከሩ ዳንኤል ዮሐንስን ጨምሮ በስድስት ግለሰቦች ላይ ሦሥት ክሶችን መስርቷል፡፡

September 13, 2024 – Konjit Sitotaw  በእነ ዳንኤል ዮሐንስ ላይ አቃቤ ህግ  ክስ መሰረተ የፍትህ ሚኒስቴር አቃቤ ህግ በቲክቶከሩ ዳንኤል ዮሐንስን ጨምሮ በስድስት ግለሰቦች ላይ ሦሥት ክሶችን መስርቷል፡፡ አቃቤ ህግ ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ግለሰቦቹ ላይ የመሰረተው ክስ አውሮፕላንን አላግባብ በመያዝ፣ በማህበራዊ ሚደያ አማካኝነት በቀጥታ በማስተላለፍ መልካም ስም የሚያጎድፍ ተንቀሳቃሽ ምስል በኮምፒዩተር ስርአት አማካኝነት በማሰራጨት […]

ልማት ባንክን ከውድቀት ያዳኑት ዶክተር የአማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆኑ !

September 13, 2024  የኢትዮጵያ ልማት ባንክን ላለፉት 4 ዓመታት ሲመሩ የቆዩት ዮሐንስ ( ዶ/ር) በአደሱ ዓመት ከመስከረም 02 ፤2017 ዓ.ም. ጀምሮ የአማራ ባንክን በስራ አስፈፃሚነት ቦታ እንደተሾሙ ተገልጿል። ዮሐንስ (ደ/ር) በይፋ ስራዉን ከጀመረ 2 ዓመት ተኩል ያስቆጠረዉ አማራ ባንክን በተጠባባቂ ዋና ስራ አስፈፃሚነት ሲመሩ የቆዩትን አቶ ጫንያሌዉ ደምሴን የሚተኩ አንደሆነ ለመረዳት ተችሏል። የግዙፉ ልማት ባንክ […]

በእገታ ላይ የነበሩ አራት አርሶ አደሮች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ

September 13, 2024 – Konjit Sitotaw በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን በታጣቂዎች ታግተው የነበሩ አራት አርሶ አደሮች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን የሟች ቤተሰቦች ለዶቼ ቬለ ገለጹ ፡፡ ታጣቂዎቹ ግድያውን ትናንት ሐሙስ የፈጸሙት አርሶ አደሮቹን ለመልቀቅ በመያዣነት የጠየቁትን አንድ መቶ ሺህ ብር እና አንድ ካርቶን የትምባሆ ሲጋራ ከተቀበሉ በኋላ ነው ተብሏል ፡፡ አርሶ አደሮቹ የታገቱት ትናንት ሐሙስ ማለዳ ከብት እያሠማሩ […]

ቻይና ከ70 ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የጡረታ እድሜን ከፍ ልታደርግ ነው

13 መስከረም 2024, 14:33 EAT ቻይና ከአውሮፓውያኑ 1950ዎቹ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የጡረታ መውጫ እድሜን ቀስ በቀስ ልትጨምር እንደሆነ ተገለጸ። አገሪቷ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰችው በእድሜ የገፉ ሕዝቦቿ ቁጥር በመበራከቱ እና የጡረታ በጀት እየቀነሰ በመምጣቱ ነው። አርብ ዕለት ከፍተኛው የሕግ አውጭ አካል የጡረታ መውጫ እድሜን ጉልበት በሚጠይቁ የኢንደስትሪ ሥራዎች ላይ ለተሰማሩ ሴቶች ከ50 ወደ 55 ዓመት […]