በኢራን ላይ የተከፈተው ጥቃት እንዴት መላውን ዓለም ሊያናጋ ቻለ?
በፖል አዳምስ፣ የዲፕሎማሲ ዘጋቢ እና የቪዡዋል ጋዜጠኝነት ቡድንመጋቢት 10 ቀን 2018ዓለም ከተጀመረ ሁለት ሳምንታት ያለፉት “ኦፕሬሽን ኤፒክ ፊዩሪ” በመላው ዓለም ተጽዕኖ እየፈጠረ ነው። የኢራንን የባለስቲክ ሚሳዔሎች፣ የባሕር ኃይል እና የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ምኞቷን ለማምከን ተብሎ የተጀመረው ዘመቻ አካባቢያዊ አለመረጋጋትን እና ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ተጽዕኖ እየፈጠረ ነው። ከባድ የአየር ጥቃቶች ቢፈጸሙም የኢራን መንግስት ከሥልጣኑ አልተነሳም። አዲስ […]
የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት ጋር በተያያዘ ሦስት ኩባንያዎችን አገደ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 2 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የዓለም ባንክ፤ ከኢትዮጵያ ወደ ኬንያ የኤሌክትሪክ መስመር በተዘረጋበት ፕሮጀክት ላይ ተቀባይነት የሌለው ድርጊት እና ማጭበርበር ፈጽመዋል ያላቸውን ሦስት የዩናይትድ ኪንግደም አማካሪ ተቋም የአፍሪካ ቅርንጫፎች አገደ። እገዳው የተጣለው ‘ፕራይስዋተርሐውስኩፐር’ (ፒደብሊውሲ) የተባለው ዓለም አቀፍ አማካሪ ድርጅት ሞሪሺሽ፣ ኬንያ እና ሩዋንዳ ውስጥ በሚገኙ ቅርንጫፎች ላይ […]
ዊግ እና ‘ሂውማን ሄር’ ከጡት ካንሰር እና ከሌሎች የጤና ችግሮች ጋር የሚገናኙ ኬሚካሎች ተገኙባቸው
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ በመላው ዓለም ሚሊዮኖች የሚጠቀሙበት ፀጉር ላይ የሚቀጠለው ዊግ እና ሂውማን ሄር ከጡት ካንሰር፣ ከሆርሞን መዛባት እንዲሁም በሥነ ተዋልዶ ጤና ጉዳት የሚያደርሱ ኬሚካሎችን መያዛቸውን ጥናቶች አሳዩ። በዓይነቱ ለየት ያለ እና በስፋት የተደረገ ጥናት ነው በተባለው በዚህ ምርምር ሳይንቲስቶች ዊጎቹ ላይ 50 ጎጂ ኬሚካሎችን […]
”የሐኪም እጥረት ባለበት ሀገር ሐኪሞች እንዴት ሥራ ያጣሉ?”የ4ቱ ፓርቲዎች ብርቱ የሐሳብ ፍልሚያ|ምርጫ2018| Ethiopian Election|ፋና መድረክ|
Fana Television
ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ለአሜሪካ ቪዛ የሚያመለክቱ ኢትዮጵያውያን 2.3 ሚሊዮን ብር ገደማ ዋስትና የማስያዝ ግዴታ ተጣለባቸው – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 19, 2026 ለንግድ ስራዎች እና ለቱሪዝም ወደ አሜሪካ የሚገቡ ዜጎቻቸው 15 ሺህ ዶላር ዋስትና እንዲያስዙ ከሚገደዱ ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ ተካተተች። ዋስትና የማስያዝ አሰራሩ ከኢትዮጵያውያን በተጨማሪ በ11 ሀገራት ዜጎች ላይ ከመጪው ሳምንት ጀምሮ ተፈጻሚ እንደሚሆን የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት አስታውቋል። የአሜሪካ መንግስት “ከተፈቀደላቸው ጊዜ በላይ በህገ ወጥ መንገድ በሀገሩ የሚቆዩ ሰዎችን ለመከላከል” በሚል ምክንያት […]
የትምህርት ተቋማት ድንጋጌዎችን ተላልፈው ሲገኙ፤ ከወርሃዊ ገቢያቸው 35 በመቶውን “ለመንግስት ገቢ እንዲያደርጉ” የሚያስገድድ ደንብ ተዘጋጀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 18, 2026 አግባብነት ባለው አካል “ተገምግሞ ፈቃድ ያልተሰጠው” መጽሐፍ “ለተማሪዎች ሲሸጡ” ወይም “ሲጠቀሙ” የተገኙ በአዲስ አበባ ከተማ ያሉ የትምህርት ተቋማት፤ ከአጠቃላይ ወርሃዊ ገቢያቸው 35 በመቶ እንዲከፍሉ የሚያስገድድ ደንብ ተዘጋጀ። ተቋማቱ የከተማይቱ የትምህርት ቢሮ ካስቀመጠው አሰራር ውጪ የማጠናከሪያ ትምህርት ሲሰጡ ከተገኙም፤ ከወርሃዊ ገቢያቸው ተመሳሳይ መጠን ያለው ገንዘብ ለመንግስት ማስገባት ይጠበቅባቸዋል። “ለአንድ ጊዜ ብቻ” ተግባራዊ የሚደረገው […]
Ethiopia: Belligerent Agenda of Regional Destabilization – Ertirea Ministry of Information 11:58
General On Mar 18, 2026 Over the past two years, Ethiopia’s Prosperity Party (PP) regime has indulged in a reckless and insidious agenda of belligerence and destabilization against the State of Eritrea and the wider region. The hostile and unprovoked agenda has often been framed and rationalized in “existential” terms; as the “imperative for sovereign access […]
Ethiopia, Italy High Level Consultations (MFE) – Borkena 12:47
March 18, 2026 Ethiopian Delegation Holds High-Level Consultations with Italy’s Mattei Plan Task Force to Advance Strategic Infrastructure Projects Ministry of Finance ROME – – An Ethiopian delegation led by H.E. Ahmed Shide, Minister of Finance of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, held productive consultations in Rome with Italy’s High-Level Task Force for the […]
100,000 flee South Sudan into Ethiopia, according to Unicef, amid violence – RFI 16:30
Displacement South Sudan’s army forced an estimated 100,000 people to flee across the border into Ethiopia after ordering the evacuation of the opposition-held town of Akobo earlier this month, Unicef said Tuesday. Issued on: 18/03/2026 – 21:25 By:RFI The UN children’s agency said “violence and conflict are raging” across the state of Jonglei in South Sudan, creating […]
Ethiopia’s national dialogue was meant to heal the nation, but divisions are deepening – The Conversation ( Africa)
https://theconversation.com/ethiopias-national-dialogue-was-meant-to-heal-the-nation-but-divisions-are-deepening-278321 Author Ethiopia launched a national dialogue process in 2022 to address deep political divisions and help steer the country towards stability. In theory, such dialogues can help societies move beyond war, rebuild trust and agree on new political rules. This has happened in countries such as Kenya, Tunisia and Yemen. Ethiopia’s process involved setting up a national dialogue commission. It stated it […]
