በኬንያ ሕዝባዊ ተቃውሞ ታፍነው የተወሰዱ ተቃዋሚዎች ለስቃይ መዳረጋቸውን ጠበቆች ተናገሩ
ከ 7 ሰአት በፊት ባሳለፍነው ሳምንት በኬንያ በነበረው ሕዝባዊ ተቃውሞ ላይ በተወሰደው የኃይል እርምጃ ታፍነው የተወሰዱ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው የሕግ ባለሙያዎች ተናገሩ። የፋይናንስ ሕጉን የተቃውሞ ሰልፍ ሲመሩ እንደነበር የተጠረጠሩ 35 የሚጠጉ ሰዎች ታፍነው የተወሰዱት በፖሊስ በተቀነባበረ አሰሳ መሆኑ ተገልጿል። ታፍነው የተወሰዱት አብዛኞቹ የተለቀቁ ሲሆን፣10 አክቲቪስቶች [የማኅበረሰብ አንቂዎች] አሁንም ያሉበት አለመታወቁን የኬንያ የሕግ ባለሙያዎች ማኅበር ለቢቢሲ […]
በርካታ ሴቶች በማይታዩበት የግብርና ምርምር ላይ የተሰማራችው ሽታዬ ሆማ (ዶ/ር)
ከ 8 ሰአት በፊት ሽታዬ ሆማ (ዶ/ር) ልጅነቷን መለስ ብላ ስታስታውስ መሆን ትፈልግ የነበረው የሕክምና ባለሙያ (ነርስ) ነበር። ለዚህ የልጅነቷ ህልሟ ደግሞ ለሥነ ሕይወት (ባዮሎጂ ) ትምህርት ያላት ፍቅር ትልቁን እገዛ አድርጓል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ስታጠናቅቅ ግን የትምህርት ሚኒስቴር ድልድል ከህልሟ ሳይሆን ‘ከዛሬው እንጀራዋ’ ጋር አገናኛት። ከአርሶ አደር ቤተሰብ የተገኘችው ሽታዬ በአገር፣ በአህጉር እንዲሁም በዓለም […]
ኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ በጋዛ ተቃውሞ የተነሳ ተማሪዎቹን ፍርድ ቤት እንደሚወስድ አስጠነቀቀ
ከ 8 ሰአት በፊት የዩናይትድ ኪንግደሙ ኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ድንኳኖችን ተክለው በፍልስጤማውያን ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት እየተቃወሙ ያሉ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው የማይወጡ ከሆነ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት እንደሚወስደው አስጠነቀቀ። ዩኒቨርስቲው ኦክስፎርድ አክሽን ፎር ፓለስታይን ለተሰኘው ለፍልስጤማውያን ድጋፍ ለቆመው ቡድን በላከው ደብዳቤ በግቢው በራድክሊፍ ካሜራ ያሉ ድንኳኖች እስከ ሰኔ 30 ድረስ እንዲፈርሱ ብሏል። በዩኒቨርስቲው ከተፈጥሮ ታሪክ ሙዚየም […]
የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከተሞች ቤት አልባዎች የሚዘረጓቸውን መጠለያዎች እንዲከለክሉ ፈቀደ
ከ 7 ሰአት በፊት የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከተሞች ቤት አልባዎች የሚዘረጓቸውን መጠለያዎች እንዲከለክሉ 6 ለ3 በሆነ ድምጽ ውሳኔ አስተላለፈ። ውሳኔው ቤት አልባዎች አስከፊ በሆነ ሁኔታ እንዳይኖሩ ካለው እሳቤ ጋር በሚጣጣም መልኩ እንደተወሰነ ተገልጿል። ይህም የአሜሪካ የመኖሪያ ቤት እጦት ቀውስ ከጀመረበት ከ1980ዎቹ በኋላ ፍርድ ቤቱ ያሳለፈው ጉልህ ውሳኔ ነው ተብሏል። በዚህም መሰረት የተለያዩ ከተሞች አስተዳደሮች […]
የኬንያውን ፕሬዝዳንት እጅ ያሰጠው የአዲሱ ትውልድ ቁጣ እንዴት ተቀሰቀሰ?
ከ 8 ሰአት በፊት ከኬንያ ሕዝብ የአንበሳውን ድርሻ የሚይዘው ጄንዚ (ጄኔሬሽን ዙመርስ) የተሰኘው እና በሃያዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኘው አፍላ ትውልድ ለአገሪቱ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶን ስጋት ሆኗል። የኬንያን ብድር ለመክፈል በሚደረግ ጥረት እና በቁጣ በተሞላ ወጣት መካከል ተይዘው የነበሩት ዊሊያም ሩቶ አሁን የግብር ጭማሪ ዕቅዳቸውን እርግፍ አድርገው ትተውታል። “የምንቃወመው ግብር መክፈል ስለማንፈልግ አይደለም። ስለእውነት ከሆነ […]
ሰኔ 16 ቀን 2016 ዓ.ም. በ4 ክልሎች የተካሄደው የ6ኛው ዙር ‘‘ቀሪ’’ እና ድጋሚ ምርጫ የሰብአዊ መብቶች ክትትል
June 28, 2024 Report ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዕለቱ ምርጫ እንዳይካሄድ ከወሰነባቸው አካባቢዎች በስተቀር ምርጫው በአብዛኛው ሰላማዊ እና የሰብአዊ መብቶች መርሖችን ባከበረ መልኩ ተጠናቋል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በተሻሻለው መቋቋሚያ አዋጁ አንቀጽ 6 (11) መሠረት የተሰጠውን በምርጫ ወቅት የሰብአዊ መብቶች ክትትል የማድረግ ሥልጣን እና ኃላፊነት መነሻ በማድረግ ሰኔ 16 ቀን 2016 ዓ.ም. በአፋር፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ […]
Abiy Ahmed’s gov’t Pressures Ethiopian Electoral Board for Special Consideration of TPLF – Borkena
June 27, 2024 borkena Toronto – Seen from the situation about three and half years ago that took the ruling Prosperity Party and the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) to war that turned out to be one of the worst in the history of Ethiopia with more than one million loss of lives, what happened this […]
Ethiopian gov’t forces killed 27 civilians in the Amhara region – Borkena 22:34
June 28, 2024 borkena Toronto – Ethiopian government forces this week reportedly killed 27 civilians, in two separate incidents, in a latest string of extrajudicial killings in the Amhara region of Ethiopia. The forces allegedly carried it out in a coffee shop and in the streets. It took place on Monday and Wednesday in North Shoa […]
Progress in Labour Migration Governance: Insights from Kenya and Ethiopia – International Labour Organization 08:28
Promoting Safe and Empowering Migration Progress in Labour Migration Governance: Insights from Kenya and Ethiopia The UK Foreign, Commonwealth and Development Office (FCDO) team visited Kenya and Ethiopia to assess the BRMM programmes activities. The BRMM Programme helps migrants with skills training, business startup, and financial resources. They met with government agencies, training centres, and […]
Somalia Advances Towards Safe Migration with Successful National Consultation Workshop and TWG Meeting – International Labour Organization 07:57
The National Consultation Workshop on the Development of Labour Migration Policy and Action Plan for Somalia validated a situational analysis report and gathered insights for creating Somalia’s first comprehensive labour migration policy. This initiative aims to manage migration effectively and protect migrant workers’ rights amidst significant migration flows in the Horn of Africa. The workshop […]