የመንግሥት 47 ዩኒቨርሲቲዎች ሚና ከኢትዮጵያ ፍላጎት ምን ያህል የተጣጣመ ነው?
June 3, 2024 – DW Amharic አየር መንገድ፣ መከላከያ ሠራዊት እና ፌድራል ፖሊስ ያቋቋሟቸውን ሳይጨምር ኢትዮጵያ 47 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች አሏት። የዩኒቨርሲቲዎች ቁጥር ሲጨምር ሀገሪቱ ምን አተረፈች? የትምህርት ተቋማቱ ከገዢው ፓርቲ ምን ያክል ነጻ ናቸው? በዚህ ውይይት አቶ ኮራ ጡሹኔ፣ ዶክተር ኤፍሬም ተክሌ እና ዶክተር ሰይፈ ታደለ ተሳትፈዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ናይጄሪያ ህገወጥ የመዓድን ቁፋሮን ለማስቆም ከፍተኛ ጥረት ጀመረች
June 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኔታኒያሁ የባይደንን ጋዛ ዕቅድ ‘መልካም ውል ባይሆንም’ እስራኤል ትቀበለዋለች አሉ
June 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አቶ የሸዋስ አሰፋ ታሰሩ
June 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ዘለንስኪ የእስያ ሀገራት በስዊዘርላንድ የሰላም ጉባዔ ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረቡ
June 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ በአንድ ቴሌቪዥን ጣቢያ የተሠራውን ጥናት ‘ዘረኛ ነው’ ሲሉ አወገዙ
ከ 2 ሰአት በፊት በጀርመን አንድ የቴሌቪዥን ጣቢያ የብሔራዊ ቡድኑን ተጫዎች ዘር በተመለከተ የሠራውን ጥናት የቡድኑ ዋና አሠልጣኝ ጁልያን ናገልስማን “ዘረኛ” ነው ሲሉ አውግዘውታል። ኤአርዲ በተባላ የቴሌቪዥን ጣቢያ የተጀራው የዳሰሳ ጥናት ተሳታፊዎቹን በአገሪቱ ብሔራዊ ቡድኑ ውስጥ ነጭ ተጫዋቾች በርከት ብለው እንዲታዩ ይፈልጉ እንደሆነ የሚጠይቅ ነው። በዚህ ጥናት ከተሳታፉት 21 በመቶ የሚሆኑት “ተጨማሪ ነጭ ተጫዋቾችን ማየት […]
‘ጎልደን ቪዛ’ ምንድነው? የትኞቹ አገራትስ ይሰጣሉ? ለምንስ በጣም አነጋጋሪ ሆነ?
ከ 5 ሰአት በፊት ስፔን “ጎልደን ቪዛ” የተባለውን ፕሮግራሟን ልታቋርጥ እያቀደች ነው። ይህ ቪዛ ጠብሰቅ ያለ ገንዘብ ይዘው መጥተው መዋዕለ ንዋያቸውን ለሚያፈሱ አውሮፓውያን ላልሆኑ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ስፔን ብቻ ሳትሆን ሌሎችም አገራት ይህን ፕሮግራም እያቋረጡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ፔድሮ ሳንቼዝ ይህን ፕሮግራም ለምን ማቋረጥ እንደፈለጉ ሲናገሩ “ቤት ማግኘት መብት ሊሆን ይገባል እንጂ ቢዝነስ አይደለም” ይላሉ። […]
ሶማሊያ የኢትዮጵያ ወታደሮችን ከግዛቷ እንደምታስወጣ ካሳወቀች በኋላ አሜሪካ ውጥረት እንዲረግብ ጠየቀች
ከ 1 ሰአት በፊት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ጋር በነበራቸው የስልክ ንግግር በቀጠናው ያለው ውጥረት መርገብ እንዳለበት አሳስበዋል። ብሊንክ ቅዳሜ ግንቦት 24/2016 ዓ.ም. ከሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ጋር በነበራቸው ውይይት ቀጠናዊ ውጥረትን መቀነስ አስፈላጊነት ለፕሬዝዳንቱ መናገራቸው የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ አስታውቋል። የብሊንከን እና የፕሬዝዳንት ሐሰን የስልክ ውይይት የተደረገው፤ የሶማሊያ መንግሥት በአፍሪካ […]
አሜሪካ የተኩስ አቁም ስምምነቱን እስራኤል እንደምትቀበል እጠብቃለሁ አለች
ከ 4 ሰአት በፊት አሜሪካ የጋዛውን ጦርነት ለማስቆም ያቀረበችውን የተኩስ አቁም ስምምነት ሐማስ የሚቀበል ከሆነ እስራኤልም በተመሳሳይ እቅዱን ተግባራዊ እንደምታደርግ እጠብቃለሁ አለች። ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ባለፈው ሳምንት ባቀረቡት ጦርነት የማስቆም አማራጭ መሠረት የተኩስ አቁም ስምምነቱ በሦስት ደረጃዎች ተፈጻሚ ይሆናል። በእቅዱ መሠረት በስድስት ሳምንታት ውስጥ የእስራኤል ጦር በርካታ ፍልስጤማውያን ከሚኖሩባቸው አካባቢዎች ይወጣል። ስምምነቱ በሐማስ እገታ ስር […]
በሜክሲኮ ምርጫ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝዳንት አሸናፊ መሆናቸው ይፋ ሆነ
3 ሰኔ 2024, 08:29 EAT ተሻሽሏል ከ 30 ደቂቃዎች በፊት በሜክሲኮ ምርጫ ክላውዲያ ሼንባም የሜክሲኮ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝዳንት በመሆን በከፍተኛ ድምጽ ተመርጠው ታሪክ ሠሩ። እሑድ በተካሄደው ምርጫ ድምጽ ሰጪዎች የ61 ዓመቷ የቀድሞዋ የአገሪቱ መዲና የሜክሲኮ ሲቲ ከንቲባ አስከ 60 በመቶ የሚደርስ ድምጽ በማግኘት ዋና ተቀናቃኛቸው ሶቺል ጋልቬዝን አሳማኝ በሆነ መልኩ አሸንፈዋል ተብሏል። የሼንባም ሞሬና ፓርቲ […]