ቅዱስ ዮሐንስ፡ ርእሰ ዐውደ ዓመት

September 11, 2024  ቅዱስ ዮሐንስ፡ ርእሰ ዐውደ ዓመትመ/ር ጌታቸው በቀለ ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ የመሸጋገሪያው ዕለት በየዓመቱ “ቅዱስ ዮሐንስ” እየተባለ ይጠራል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የዘመን መለወጫ፣ ዕንቁጣጣሽ፣ ርእሰ ዐውደ ዓመት ይባላል፡፡ ርእሰ ዐውደ ዓመት የበዓላት ሁሉ የበላይ፣ ራስ ማለት ነው፡፡ ይህ በዓል የዓመት መጀመሪያ እንደመኾኑ መጠን በየዓመቱ ወሮች በመጀመሪያ ቀን ይከበራል፡ ቅዱስ ዮሐንስ ለምን ተባለ?ቅዱስ ዮሐንስ […]

ሶማሊላንድ በፀጥታ ስጋት ምክንያት የግብፅ የባሕል ቤተመጽሐፍን መዝጋቷን አስታወቀች

11 መስከረም 2024, 14:11 EAT የሶማሊላንድ መንግሥት በፀጥታ ስጋት ምክንያት ሐርጌሳ የሚገኘውን “የግብፅ የባሕል ቤተመጽሐፍ” በዘላቂነት መዝጋቱን አስታወቀ። የሶማሊላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኤክስ ገፁ በለጠፈው መግለጫ ነው መንግሥት ሐርጌሳ የሚገኘውን ቤተመጽሐፍ መዝጋቱን ያስታወቀው። ሚኒስቴሩ በመግለጫው በካባድ የፀጥታ ስጋቶች ምክንያት ቤተመጽሐፉ እንዲዘጋ ከመወሰኑም በላይ ሠራተኞቹ በ72 ሰዓታት ራስ ገዟን ሀገር ለቀው እንዲወጡ አዟል። ከሶማሊያ ተገንጥላ ራስ […]

ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ህወሓት ከኤርትራ ባለሥልጣናት ጋር ንግግር እያደረገ እንደነበር ጠቆሙ

11 መስከረም 2024, 13:19 EAT የህወሓት ሊቀመንበር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ጳጉሜ 5/2016 በሰጡት መግለጫ የትግራይ ክልል እና የኤርትራ ባለሥልጣናት ግንኙነት እያደረጉ እንደነበር ተናገሩ። በኢትዮጵያ ፖለቲካ ለረዥም ዓመታት ጉልህ ሚና የነበረው ህወሓት በሁለት ጎራ ተከፍሎ ከፍተኛ ውጥረት በገባበት ወቅት ነው ደብረፅዮን ይህንን ያሉት። በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ጊዜያዊ አስተዳደር እና በህወሓት ሊቀ-መንበር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የሚመራው ኃይል በየፊናቸው […]

በኬንያ ዋና አየር ማረፊያ በሰራተኞች አድማ ምክንያት የመንገደኞች ጉዞ ተስተጓጎለ

11 መስከረም 2024, 13:08 EAT የኬንያ ዋና አየር ማረፊያ በሕንድ ኩባንያ እንዲተዳደር የተያዘውን እቅድ ተከትሎ ሠራተኞች በመቱት አድማ በመቶዎች የሚቆጠሩ መንገደኞች ጉዞ ተስተጓጎለ። የአቪየሽን ሰራተኞች ማኅበር በመዲናዋ ናይሮቢ የሚገኘውን ጆሞ ኬንያታ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያን ለ30 ዓመት በኪራይ እንዲያስተዳደር አዳኒ ግሩፕ ለተሰኘ የሕንድ ኩባንያ ለመስጠት የቀረበውን እቅድ በጥብቅ ተቃውሞታል። ማኅበሩ ስምምነቱ በርካታ ሠራተኞችን ሥራ አጥ […]

Tigray leader reports talks with archrival Eritrea  – Voice of America 

September 10, 2024 11:12 PM Mekelle/Addis Ababa, Ethiopia — The leader of Tigray People’s Liberation Front Debretsion Gebremichael has reported previously undisclosed talks between his region and the leaders of Eritrea. Speaking at a press conference in the regional capital Mekelle, Ethiopia, on Tuesday, Debretsion said the first round of talks took place about six months […]

በዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ የሚመራው ኦሎምፒክ ኮሚቴ በ11 ባንኮች ያለውን ሂሳብ እንዳያንቀሳቅስ በፍ/ቤት ታግዷል

September 11, 2024  በሀገሪቱ ተመዝግበው የሚገኙ ብሄራዊ ፌዴሬሽኖችና የታዋቂ አትሌቶች ሕጋዊ ወኪል ጠበቆች በቀን 6/12/16 እና በ15/12/16 ዓ.ም ለኢ.ፊ.ድ.ሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የቅሬታ አቤቱታ ማቅረባቸው ይታወሳል። የብሄራዊ ፌዴሬሽኖችና የታዋቂ አትሌቶች ሕጋዊ ወኪል ጠበቆች ከላይ በተገለፀው መሠረት ከሕግና ስርዓት ውጪ በሆነ መንገድ በተፈፀሙ ተግባራት ላይ ተገቢው አስተዳደራዊ እና ህጋዊ እርምጃ በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ሥ/አ ቦርድ አባላትና […]