በደቡብ አፍሪካ ፓርቲዎች የቅንጅት መንግሥት ለመመሥረት እየተነጋገሩ ነው
June 11, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ብሊንከን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ተመልሰዋል
June 11, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በዳርፉር ብቸኛው ሆስፒታል ላይ ጥቃት ሰነዘረ
June 11, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአክሱም አፄ ዮሐንስ አራተኛ አውሮፕላን ማረፍያ ጥገና ተደረገለት
June 10, 2024 – DW Amharic በትግራይ በጦርነቱ ምክንያት ወድመው የነበሩ እና ተቋርጠው የነበሩ አገልግሎቾች እየተመለሱ ነው። ትላንት በአክሱም የሚገኘው አፄ ዮሐንስ አራተኛ አውሮፕላን ማረፍያ ጥገና ተደርጎለት የመጀመሪ በረራ አስተናግዷል። ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ 4G የኢንተርኔት አገልግሎትም በትግራይ በይፋ አስጀምሯል። የመንገዶች ግንባታ እና ጥገና በትግራይ እየተካሄደ ነዉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የትግራይ ከተሞች ነዋሪዎችን በፍርሃት እያራደ ያለው የእገታ እና የዘረፋ መበራከት
11 ሰኔ 2024, 07:07 EAT ትግራይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አልታወጀባትም፤ በርካታ ሰዎች ግን ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት በኋላ ከቤታቸው ከመውጣት ራሳቸውን ያቅባሉ። ለደኅንነታቸው የሚሰጉ ነዋሪዎች ጎረቤቶቻቸው በስለት እና በጦር መሳርያ ጥቃት ሲደርስባቸው እና ሲዘረፉ ቢያዩ፣ አልያም የድረሱልኝ ጥሪ ቢሰሙ ጆሮ ዳባ ልበስ ማለትን ይመርጣሉ። ለዚህ ታሪክ ሲባል ቢቢሲ ያነጋገራቸው በርካታ ሰዎች በክልሉ እያጋጠመ ያለው በሕጻናት እና […]
አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን የሆኑ ስደተኞችን የያዘች ጀልባ ተገልብጣ ቢያንስ 49 ሞቱ
11 ሰኔ 2024, 07:39 EAT ተሻሽሏል ከ 2 ሰአት በፊት አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን የሆኑ ስደተኞችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ ከየመን የባሕር ዳርቻ አቅራቢያ ተገልብጣ ቢያንስ 49 ሰዎች መሞታቸውን ተገለጸ። ከአደጋው የተረፉ ሰዎች ለነፍስ አድን ሠራተኞች እንደተናገሩት ጀልባዋ 260 የሚጠጉ ሰዎችን አሳፍራ የነበረ ሲሆን፣ ለመገልበጥ የበቃችውም በካባድ ነፋስ ምክንያት ነው ተብሏል። መሞታቸው ከታወቀው 49 ሰዎች ውጪ ሌሎች […]
ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመመርመር ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መገናኛዎችን መጥለፍ የሚፈቅድ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ
ከ 5 ሰአት በፊት በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ ከማስመሰል ወይም ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከመርዳት ወንጀል ጋር በተያያዘ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መገናኛዎችን እና ደብዳቤዎች ለመጥለፍ ለመርማሪዎች ፈቃድ የሚሰጥ ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ። አዲሱ ረቂቅ በሥራ ላይ ያለውን በወንጀል የተገኘ ንብረት ሕጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ የሚሽር ነው። […]
የማላዊው ምክትል ፕሬዝዳንት በአውሮፕላን አደጋ መሞታቸውን የአገሪቱ ፕሬዝዳንት አስታወቁ
10 ሰኔ 2024 ተሻሽሏል ከ 3 ሰአት በፊት የማላዊውን ምክትል ፕሬዝዳንት እና ሰኞ ዕለት በተሰወረው ወታደራዊው አውሮፕላን አብረዋቸው ሲገወዙ የነበሩ ሰዎች በሙሉ መሞታቸውን የአገሪቱ ፕሬዝዳንት አስታወቁ። ፕሬዝዳንት ላዛረስ ቻክዌራ ዛሬ ማክሰኞ እኩለ ቀን ላይ ይፋ እንዳደረጉት ምክትል ፕሬዝዳንቱ እና ሌሎቹ ተጓዦች አውሮፕላኑ ወድቆ ሲከሰከስ “በደረሰው አደጋ ሕይወታቸው አልፏል” ሲሉ ገልጸዋል። የአውሮፕላኑ ስብርባሪ ከአንድ ኮረብታ አቅራቢያ […]
የሟቹ የአይኤስ መሪ የአቡ በከር አል ባግዳዲ ሚስት ይፋ ያደረገቻቸው ያልተሰሙ ታሪኮች
11 ሰኔ 2024, 07:08 EAT ኡም ሁዳይፋ የአቡ በከር አል-ባግዳዲ የመጀመሪያ ሚስት ነበረች። ኢስላሚክ ስቴት [አይኤስ] በሶሪያ እና በኢራቅ ሰፊ ግዛቶችን በሚቆጣጠርበት ወቅት ባሏ የቡድኑ የበላይ ነበር። ኡም ሁዳይፋ ከሽብርተኝነት ጋር በተያያዙ ወንጀሎች ምርመራ እየተደረገባት በአሁኑ ጊዜ በኢራቅ እስር ቤት ውስጥ ትገኛለች። ይህቺ የቀድሞ የአይኤስ መሪ ሚስት ባልተለመደ መልኩ ከእስር ቤት ሆና ስለቀደመ ሕይወቷ ቃለ […]
በአሜሪካ የቀረበው የእስራኤል-ጋዛ የተኩስ አቁም ሃሳብ በፀጥታው ምክር ቤት ተቀባይነት አገኘ
ከ 8 ሰአት በፊት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አሜሪካ ያቀረበችውን የእስራኤል እና የጋዛ የተኩስ አቁም ዕቅድ በመደገፍ ድምጽ ሰጠ። በቀረበው ሃሳብ መሠረት “ሙሉ እና ሁሉን አቀፍ የተኩስ አቁም ስምምነት” እንዲደረስ፣ በሐማስ የተያዙ ታጋቾች እንዲለቀቁ፣ የሞቱ እስረኞች አስከሬን እንዲመለስ እና የፍልስጤም እስረኞች እንዲፈቱ የሚያደርግ የተለያዩ ሁኔታዎችን አስቀምጧል። ከ15ቱ የፀጥታው ምክር ቤት አባላት 14ቱ አሜሪካ […]