ትግራይ፡ “ማንም ሌላ ጦርነት የሚሸከም ጫንቃ የለውም”

ከ 2 ሰአት በፊት በትግራይ ክልል በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው አስከፊ የእርስ በርስ ጦርነት ተፋላሚ ወገኖች ጥቅምት 23/2015 ዓ.ም.የሰላም ስምምነት መፈራረማቸውን ተከትሎ አብቅቷል። አሁን ከጦርነት ጠባሳ ባላገገመችው በትግራይ ዋና ከተማ መቀለ የሚገኙ ነዋሪዎች ዳግም ወደ ግጭት ይገባ ይሆናል የሚል ስጋት አላቸው። በመቀለ ከተማ ሕዝቡ የከፋ ነገር ከመጣ በሚል እየተዘጋጀ ነው። የሸቀጣ ሸቀጥ እቃዎች […]

የትግራይ ክልል ቀውስ፡ ከፕሪቶሪያ ወዲህ መቼ ምን ተከሰተ?

ከ 4 ሰአት በፊት የትግራይ ክልል ከሁለት ዓመት አንጻራዊ ሰላም በኋላ እንደገና ወደ ዳግም ቀውስ ለመግባት ጫፍ ላይ ደርሷል። በየትግራይ ጦርነት በአንድ ጎራ ሆነው የአዲስ አበባን መንግሥት የተዋጉት የህወሓት አመራሮች አሁን በሁለት ጎራ ተከፍለው ተፋጠዋል። በፓርቲው ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል የሚመራው ቡድን ባለፉት ጥቂት ቀናት በክልሉ የሚገኙ የወረዳ እና የከተማ አስተዳደር ጽህፈት ቤቶችን መቆጣጠር ጀምሯል። […]

አሜሪካ የደቡብ አፍሪካውን አምባሳደር ልታባርር ነው

ከ 3 ሰአት በፊት አሜሪካ በመዲናዋ ዋሽንግተን ተቀማጩን የደቡብ አፍሪካውን አምባሳደር ልታባርር መሆኑን በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ በኩል አስታወቀች። አምባሳደር ኢብራሒም ራሱል “በታላቋ አገራችን ተቀባይነት የላቸውም” ሲሉ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ተናግረዋል። ማርኮ ሩቢዮ፣ አምባሳደሩ አሜሪካን እንዲሁም ዶናልድ ትራምፕን የሚጠሉ ናቸው ሲሉ በኤክስ ገጻቸው ከስሰዋቸዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አክለውም “ዘረኛ ፖለቲከኛ” ሲሉ የፈረጇቸው ሲሆን […]

ሱዳን ተፋላሚዬን ትደግፋለች በሚል ከኬንያ የሚገቡ ምርቶችን በሙሉ አገደች

ከ 4 ሰአት በፊት ሱዳን ለሁለት ዓመታት በዘለቀው የእርስ በእርስ ጦርነት ከሠራዊቱ ጋር እየተዋጋ ያለው የፈጥኖ ደራሽ ኃይል (አርኤስኤፍ)ን በናይሮቢ ማስተናገዷን ተከትሎ ከኬንያ የሚገቡ ምርቶችን በሙሉ አገደች። ባለፈው ወር የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ እና ተባባሪዎቹ በሱዳን ትይዩ መንግሥት የመመስረት ፍላጎት እንዳላቸው የሚገልጽ መመስረቻ ቻርተር በኬንያ ተፈራርመዋል። የሱዳን ወታደራዊ መንግሥት ምርቶቹ ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ የጣለው እገዳ […]

የዓለማችን በዕድሜ ትንሿ ሀገር ደቡብ ሱዳን ወደ እርስ በርስ ጦርነት ታመራ ይሆን?

ከ 4 ሰአት በፊት ኡዲኪ ሴቬሪዮ በምዕራባዊ የደቡብ ሱዳን ኢኳቶሪያል ግዛት በሚገኝ ጫካ ውስጥ ተደብቋል። የ43 ዓመቱ ደቡብ ሱዳናዊ አሁን ሀገሪቱ ውስጥ ባለው ውጥረት ምክንያት ከተደበቀበት ከወጣ ሊገደል እንደሚችል ይናገራል። የዓለማችን በዕድሜ ትንሿ ሀገር ወደለየለት ግጭት ታመራለች የሚል ስጋት ተጭሯል። በሀገሪቱ ላይኛው ናይል ግዛት በደቡብ ሱዳን ጦር እና ራሳቸውን ዋይት አርሚ (ነጩ ጦር) ብለው በሚጠሩ […]

ትራምፕ በዩክሬን ጦርነት ዙርያ ከፑቲን ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ተናገሩ

ከ 4 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር አገራቸው በዩክሬን ጦርነት ዙርያ ባቀረበችው የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ያደረጉትን ውይይት “ጥሩ እና ውጤታማ” ሲሉ አደነቁ። ይህ የሆነው ፑቲን እና የአሜሪካው ልዑክ ስቲቭ ዊትኮፍ ሐሙስ አመሻሽ ላይ በሞስኮ ከተገናኙ በኋላ፣ ጽህፈት ቤታቸው በሰላም ሂደቱ ላይ የአሜሪካን “ግራ ቀኙን ያየ እና ተስፋ የተሞላበት” […]

Understanding Franklin Graham’s Acceptance Over Deported Ethiopian Archbishop Abune Petros

March 10, 2025  News By Fenta Takele In today’s globalized world, injustices are not bound to geographical borders. This time, we turn our gaze upon a pressing issue that has affected the religious landscape – the unfair treatment encountered by Ethiopian Bishop Franklin Graham as compared to American pastors. Undeniably, the deportation of His Grace Abune Petros, a […]

Evangelical Generals and Warrior Pastors: The Dangerous Intersection of Religion and Politics in Ethiopia’s Prosperity Party

March 12, 2025  ANALYSIS & OPINION March 12, 2025Caleb Ta (Dr.) IntroductionEthiopia’s political landscape under Prime Minister Abiy Ahmed has become increasingly defined by the intersection of religion and state, particularly through the influence of evangelical Christianity. The Prosperity Party (PP), Abiy’s political movement, has embraced evangelical Protestantism not only as a tool for spiritual […]

DebreTsion and Getachew Reda: The Twofold Split within TPLF Leadership

March 12, 2025  News In the dynamic landscape of Ethiopian politics, the recentsplit in the TPL has left many observers puzzled and questioning the future trajectory of the party. Both figures, DebreTsion and Getachew Reda, have been instrumental in shaping the TPL’s vision and strategies. This introduction will shed light on the causes, implications, and possible future scenarios […]

Adwa: The Battle for Unity, the War on Memory, and the Call for a Second Adwa

March 4, 2025  ANALYSIS & OPINION·History Amsal WoretaMarch 3, 2025 One Hundred Twenty-Nine Years Later: Adwa’s Unfinished Battle On March 1, 1896, Ethiopia delivered a resounding blow to colonial ambitions at the Battle of Adwa. This victory was not just a military triumph but a powerful testament to the unity and resilience of a diverse nation. However, today, […]