የገቢና የወጪ ንግድን ጨምሮ በጅምላና በችርቻሮ የሚሳተፉ የውጭ ባለሀብቶች የሚያሟሉት የካፒታል መጠን ይፋ ተደረገ

በፅዮን ታደሰ April 21, 2024 የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ወ/ሮ ሃና አርዓያ ሥላሴ መግለጫ ሲሰጡ ከዚህ ቀደም ለውጭ ባለሀብቶች ዝግ በነበሩ በገቢ፣ በወጪ፣ በጅምላና በችርቻሮ ንግድ እንዲሳተፉ የሚያደርግ መመርያ ከፀደቀ በኋላ ሊያሟሉት የሚገባ የካፒታል መጠን ይፋ ተደረገ፡፡ ባለሀብቶቹ እንደሚሰማሩበት ዘርፍ ከ500 ሺሕ ዶላር እስከ አሥር ሚሊዮን ዶላር የካፒታል መጠን እንዲኖራቸው ይጠበቃል፡፡ የኢንቨስትመንት ኮሚሽንና የንግድና ቀጣናዊ ትስስር […]

በሽግግር ፍትሕ እንዲታዩ የታሰቡ የወንጀል ጉዳዮች በልዩ ፍርድ ቤት ሳይሆን በልዩ ችሎት እንዲታዩ ተወሰነ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ሰብሳቢነት ውሳኔውን ባስተላለፈበት ወቅት ዜና በሽግግር ፍትሕ እንዲታዩ የታሰቡ የወንጀል ጉዳዮች በልዩ ፍርድ ቤት ሳይሆን በልዩ ችሎት… ፅዮን ታደሰ ቀን: April 21, 2024 በፅዮን ታደሰ የሽግግር ፍትሕ የባለሙያዎች ቡድን በቅርቡ ባቀረበው ረቂቅ ፖሊሲ የፍርድ ቤቶችን ሒደት በሚመለከት ልዩ ፍርድ ቤት እንዲቋቋም የሚለው ምክረ ሐሳብ ውድቅ ተደርጎ፣ በመደበኛ […]

የመንግሥትና የሃይማኖት ተቋማትን ግንኙነት በግልጽ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

ዜናየመንግሥትና የሃይማኖት ተቋማትን ግንኙነት በግልጽ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ ፅዮን ታደሰ ቀን: April 21, 2024 መንግሥትና ሃይማኖት አንዱ በአንዳቸው ተግባርና እንቅስቃሴ ውስጥ ጣልቃ አይገቡም የሚለውን ሕገ መንግሥታዊ ድንጋጌ መሠረት በማድረግ፣ መንግሥት ከሃይማኖት ተቋማት ጋር ያለውን ግንኙነት በግልጽ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱ ተገለጸ፡፡  በሰላም ሚኒስቴር የሃይማኖት ጉዳዮች ዴስክ ተጠባባቂ ኃላፊ አቶ ሀለፎም ዓባይነህ፣ በሕገ መንግሥቱ ውስጥ […]

የባህርና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ክፍያ አንፈጽምም ያሉ የመንግሥት ተቋማትን እንዲያግባባለት ለፓርላማው ጥያቄ አቀረበ

የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ በሪሶ አመሎ (ዶ/ር) ዜና የባህርና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ክፍያ አንፈጽምም ያሉ የመንግሥት ተቋማትን እንዲያግባባለት ለፓርላማው ጥያቄ አቀረበ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: April 21, 2024 የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርትና የየብስ ወደቦች አገልግሎት የሰጣቸው የመንግሥት ተቋማት ያለባቸውን ክፍያ ባለመፈጸማቸው፣ ፓርላማው እንዲያግባባለት ትብብር ጠየቀ፡፡ ድርጅቱ ጥያቄውን ያቀረበው […]

የአገሪቱ ባንኮች የመጭበርበር ተጋላጭነት እየጨመረ መሆኑን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

በዮሐንስ አንበርብር April 21, 2024 በዮሐንስ አንበርብር  የአገሪቱ ባንኮች ከአሠራር ጋር በተያያዙ ክፍተቶች በተለያዩ ሥልቶች ለሚፈጸሙ የማጭበርበር ድርጊቶች በከፍተኛ ደረጃ ተጋላጭ እየሆኑ መምጣታቸውን፣ ይህ ሁኔታም በቀጣይ የአጭርና የመካከለኛ ጊዜ ውስጥ የበለጠ እንደሚጨምር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። ብሔራዊ ባንክ የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ ጤናማነትን በመገምገም ሚያዝያ 3 ቀን 2016 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው ሪፖርት፣ የአገሪቱ ባንኮች በበይነ መረብ […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ምዕምናን ሰልፍ በፍራንክፈርት

April 21, 2024 – DW Amharic  በጀርመን የሚኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ምዕምናን ፍራንክፈርት ከተማ ሰልፍ አካሔዱ። በተለያዩ የጀርመን ከተሞች የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት አባቶች እና ምዕምናን መሳተፋቸውን በጀርመን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ካሕናት መራዊ ተበጀ ለዶይቼ ቬለ አስረድተዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

“በትጥቅ ትግል ላይ ያሉ ወገኖቻችን ቶሎ ድርድር አድርገው ወደ ምክክሩ እንዲመጡ በትህትና እንጠይቃለን” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ( የፌዝ አባት)

April 21, 2024 – DW Amharic  የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሌላ መንገድ እየታገሉ ይገኛሉ ያላቸው አካላት ወደ ምክክር መድረኩ እንዲገቡ ጥሪ አቀርበ። በምክክሩ መድረኩ ለሚሳተፉ ለእነኝሁ አካላት ኮሚሽኑ ተገቢውን የጥበቃ ዋስትና እንደሚያመቻች አስታውቋል። የታጠቁ የሚባሉት ቡድኖች እስከአሁን በአገራዊ የምክክር ጉባዔው ሥለመሳተፍ አለመሳተፋቸው በይፋ ያሉት ነገር የለም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የደቡብ አፍሪቃ ሃገራት በገዳይ የኮሌራ ወረርሺኝ ተመቱ

April 21, 2024 – DW Amharic በደቡብ አፍሪቃ ከዐሥር ዓመት ወዲህ የተስፋፋው የኮሌራ ወረርሺኝ በዋናነት ዛምቢያ፤ ዚምባብዌ እና ማላዊን አጥቅቷል ። ወረርሺኙን ለመቅለበስ የነበረው የክትባት ክምችትም እየተሟጠጠ ነው ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አምስተኛው ዓለም አቀፍ የካካዎ ጉባኤ የደሐ ገበሬዎችን ሕይወት ይቀይር ይሆን?

April 21, 2024 – DW Amharic  ለቸኮሌት ምርት ዋነኛ ግብአት የሆነው የካካዎ ምርት ባለፉት ጥቂት ወራት ዋጋው በዓለም ዙሪያ በሦስት እጥፍ ጨምሯል ። ገበሬዎች ከፍተኛ ክፍያ እንዲፈጸምላቸውን እና ከድህነት እንዲወጡ ይሻሉ ። ሲታይ ቀላል የሚመስለው ጉዳይ ግን የዚያን ያህል ቀላል አይመስልም ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የብልፅግና ፓርቲ ‘የሚዲያ ሠራዊት’ አባላት በሐሰተኛ መረጃ ሥርጭት እና አሳሳች የፌስቡክ ዘመቻዎች ላይ መሳተፋቸውን የቢቢሲ ምርመራ አረጋገጠ

የጽሁፉ መረጃ በገዢው ብልፅግና ፓርቲ በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ስር የሚንቀሳቀሱ እና ‘የሚዲያ ሠራዊት’ የሚል መጠሪያ ያላቸው የፓርቲው አባላት፤ መንግሥትን በሚተቹ እና በሚቃወሙ ግለሰቦች ላይ በፌስቡክ በተደረጉ የሐሰተኛ መረጃ እንዲሁም ‘የጥላቻ ንግግር’ ተብለው ሊቆጠሩ የሚችሉ ጽሑፎች እና ምስሎች ሥርጭት ላይ እንደተሳተፉ ቢቢሲ ያደረገው ምርመራ አረጋገጠ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወረዳ አመራሮችም በፓርቲው […]