Anchor የወረዳ አስተዳዳሪው በፋኖዎች ተገደሉ፥ የመቀሌው ቀውስ፥ የአብይ አህመድ ውሸት ሲጋለጥ፥ ኢዜማ እንደብልጽግና፥ ዘገየ አስፋውና የምክክር ኮሚሽኑ
Anchor Media
Anchor Media ነገሮች ጥሩ አይደሉም – ፍጥጫው ከሯል – መቀሌ ውጥረት ነግሷል – ጦርነት በቅርብ አድፍጧል
Anchor Media
Anchor Media ”ብልጽግና የሚባል አስክሬን አማራ ህዝብ ላይ ተኝቷል” ፋኖ አብደላ እንድሪስ ከአማራ ፋኖ በሸዋ
Anchor Media
“ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በማበር ዐቢይ አሕመድን ከሥልጣን ለመገልበጥ አስበዋል” ጄ/ል ፃድቃን ገ/ትንሳይ | Addis Maleda | Ethiopia
Addis Maleda – አዲስ ማለዳ
ጀነራሉ በኤርትራ ጉዳይ ጨከኑ | ‹‹ከፋኖ ጋር የሚሰሩ የጦር አዛዦች አሉ›› | የመቀሌው የድሮን አሰሳ ጉዳይ… | Ethiopia
Andafta
ልዩ ትኩረት፡- አስፈሪው የትግራይ መጪ ሁኔታ
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
የጌታቸው ረዳ እጣ ፈንታ?፣ ጄኔራል ጻድቃን ስለ አይቀሬ ያለው ጦርነት
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
የሽግግር መንግሥት በተናጠል በክልል ደረጃ ሊመሠረት አይችልም!በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከመኢአድ፤ ኢሕአፓ፣ ዐማራ ግዮናዊ ንቅናቄና እናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
የሽግግር መንግሥት በተናጠል በክልል ደረጃ ሊመሠረት አይችልም! *በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከመኢአድ፤ ኢሕአፓ፣ ዐማራ ግዮናዊ ንቅናቄና እናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ* አገራችን የገባችበት ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ምስቅልቅል ወደ አገራዊ ቀውስ እያደነ ባለበትና ከዚህም ለመውጣት አገር አድን ርብርብ በሚያስፈልግበት በአሁኑ ወቅት ከሰሞኑ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የደረሱበት ስምምነት በአመዛኙ እሳት ላይ ቤንዚን እንደማርከፍከፍ የሚቆጠርና ቀን አይቶ የመጣል […]
45 foreign workers at Myanmar scam centres sent from Tak to Ethiopia – Bangkok Post 06:20
Thailand General PUBLISHED : 11 Mar 2025 at 17:00 WRITER: Online Reporter Tak authorities handed over 45 foreign nationals involved in Myanmar-based scam centres to Ethiopian officials for repatriation on Tuesday. Deputy Tak governor Sawanit Suriyakul, defence volunteers and officials from the Tak provincial social development and human security office went to the 310th Military Circle in Tak province to hand over […]
የሚፆሙ የስኳር ህሙማን ማድረግ ያለባቸው ጥንቃቄ እና ሊመገቧቸው የሚገቡ ምግቦች
ከ 8 ሰአት በፊት ምግብ የሕይወት ትልቁ ድጋፍ ነው። የምግብ ሳይንስ ተመራማሪዎች ያለ ምግብ’ማ ባዶ ጆንያ ነን፤ ልንሰባበር እንችላለን ይላሉ። ለዚህም ነው ምግብ ላይ ጥንቃቄ መደረግ አለበት እያሉ የሚያስጠነቅቁት። ለስኳር ህሙማን ሲሆን ደግሞ ጥንቃቄውን ያገዝፈዋል። ባለፈው የካቲት ወር በኢትዮጵያ የሚገኙ ሁለት ታላላቅ እምነቶች ምዕመናን ፆም የጀመሩበት ነው። የክርስትና እና የእስልምና አማኞች በአሁኑ ወቅት የዐቢይ ፆም […]