China Trends | Whole-process people’s democracy delivers stability, development: Ethiopian legislator  – PR Newswire ( Press Release) 23:51 Mon, 09 Mar 

China Trends | Whole-process people’s democracy delivers stability, development: Ethiopian legislator News provided by Xinhua News Agency  Mar 09, 2026, 23:51 ET BEIJING, March 10, 2026 /PRNewswire/ — This is a report from Xinhua News Agency: China’s annual “two sessions” have drawn global attention. In a special coverage of the “two sessions,” parliamentarians from around the world […]

ቀጥታ,ትራምፕ ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥን የምትዘጋ ከሆነ ከባድ ጥቃት እንደሚጠብቃት ከዛቱ በኋላ የነዳጅ ዋጋ ቅናሽ አሳየ

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን ጦርነት “በፍጥነት” ይጠናቀቃል ሲሉ ዋሺንግተን ደግሞ ገና “አላሸነፍንም” ሲል ተናግሯል። ትራምፕ አክለውም ቴህራን የሆርሙዝ ሰርጥን የምትዘጋ ከሆነ “እሳት ይወርድባታል” ሲሉ ከባድ ጥቃት እንደሚፈጽሙ ዝተዋል። የአብዮታዊው ዘብ በበኩሉ ጦርነቱ የሚያበቃበትን መንገድ የምንወስነው እኛ ነን ሲል ምላሽ ሰጥቷል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

በተማሪዎቹ ‘ፕራንክ’ የተደረገው መምህር በደረሰበት አደጋ ሕይወቱ አለፈ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ አሜሪካ ውስጥ አንድ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህር ተማሪዎቹ ከፈጸሙት የቀልድ ድርጊት (ፕራንክ) ጋር ተያይዞ በመኪና ተገጭቶ ሞተ። የጆርጂያ ግዛት ባለሥልጣናት እንዳሉት ‘ቶይሌት ፔፐር ፕራንክ’ የሚሉት አሜሪካ ውስጥ የተለመደ ጨዋታን ለመጫወት ተማሪዎቹ በመምህሩ ቤት አቅራቢያ በሚገኙ ዛፎች ላይ ሶፍት አድርገው በፈጠሩት ቀልድ […]

የኢራን አዲሱ ጠቅላይ መሪ ፈተናዎች፡ ጦርነት፣ ቅቡልነት እና ሥልጣን

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ እሁድ ዕለት ምሽት የኢራን ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ መደበኛ ዝግጅቱን አቋርጦ እምብዛም ባልተለመደ ሁኔታ ስሜት በተመላበት መልኩ የአዲሱን መሪ መመረጥ ይፋ አደረገ። የፕሮግራሙ አቅራቢ የቀድሞው መሪ አሊ ኻሜኒ ልጅ፣ ሞጅታባ ኻሜኒ አባታቸውን ተክተው መመረጣቸውን ተናገረ። የኢራን የሊቃውንት ጉባዔ አዲሱን መሪ ለመምረጥ የፈጀበት ጊዜ […]

በአማራ ክልል መሐል ሳይንት ገዳም ላይ በተፈጸመ “የከባድ መሣሪያ ጥቃት” ስድስት ሰዎች መገደላቸው ተሰማ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 9 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ በአማራ ክልል፣ ደቡብ ወሎ ዞን፣ በመሐል ሳይንት ወረዳ በሚገኘው ርዕሰ አድባራት ወታዕካ ነገሥት አትሮንሰ ማርያም ገዳም ላይ በተፈጸመ “የከባድ መሣሪያ ጥቃት” ስድስት ሰዎች እንደተገደሉ እና ከ20 በላይ ሰዎች እንደተጎዱ የገዳሙ አስተዳዳሪ እና የዐይን እማኞች ለቢቢሲ ገለጹ። ቅዳሜ የካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም. […]

በሞጅታባ ኻሜኒ ወደ ሥልጣን መምጣት የተከፋፈሉት ኢራናውያን

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 7 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ሞጅታባ ኻሜኒ የኢራን አዲሱ ከፍተኛ መሪ እና ተተኪ ሆነው የተሰየሙት አባታቸው አያቶላህ አሊ ኻሜኒ አሜሪካ እና እስራኤል በአገሪቱ ላይ ጥቃት በከፈቱበት የመጀመሪያ ቀን መገደላቸውን ተከትሎ ነው። አንዳንድ የኢራንን መንግሥት የሚደግፉ ሰዎች ለአብዮታዊ ዘቡ ቅርብ የሆነ ጠንካራ አዛዥ መሾማቸውን በማስመልከት ደስታቸውን ለመግለጽ አደባባይ […]

ከስፖርት ውርርድ የሚገኝ ገቢን የመሰብሰብ ስልጣን ለተጨማሪ የፌደራል ተቋም ሰጥቷል የተባለ አዋጅ ጥያቄ ተነሳበት – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

March 7, 2026 በፌዴራል የስፖርት ልማት እና አስተዳደር የአዋጅ ረቂቅ ላይ የስፖርት ውርርድን በተመለከተ የሰፈረው ድንጋጌ፤ ከገቢዎች ሚኒስቴር እና ከብሔራዊ ሎተሪ አገልግሎት ስልጣን ጋር “ግጭት የሚፈጥር ነው” የሚል ጥያቄ አስነሳ። ድንጋጌው የሀገሪቱ የስፖርት ልማት ከስፖርት ውርርድ በሚገኝ ገቢ እንዴት መደጎም እንዳለበት የሚያመለክት እንጂ፤ የሌሎች መስሪያ ቤቶችን ስልጣን የማይቃረን እንደሆነ ምላሽ ተሰጥቷል። ይህ ምላሽ የተሰጠው፤ የአዋጅ […]