መልስ ያልተገኘለት የሠራተኞች የመደራጀት መብት

ፖለቲካ በሲሳይ ሳህሉ May 1, 2024 በኢትዮጵያ የሠራተኞች ማኅበር ምሥረታ ታሪክ እ.ኤ.አ በ1945 አካባቢ የቀድሞው ፍራንኮ ኢትዮጵያ ምድር ባቡር ድርጅት ላይ ይሠሩ የነበሩ ሠራተኞች የመሠረቱት የመጀመሪው ተጠቃሽ ማኅበር ሲሆን፣ የኢንዶ ኢትዮጵያን ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ፣ የወንጂ ሰኳር ፋብሪካ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ አንበሳ ባስ ድርጅትና መሰል ድርጅቶች ቀጥለው ማኅበር የመሠረቱ ተቋማት ስለመሆናቸው መዛግብት ያስረዳሉ፡፡ ስለመደራጀት መብት በሚያብራራው በኢትዮጵያ ሕገ […]

በኦሮሚያ በተለያዩ ከተሞች ከፍተኛ የነዳጅ እጥረት ማጋጠሙ ተገለጸ

ዜና በኦሮሚያ በተለያዩ ከተሞች ከፍተኛ የነዳጅ እጥረት ማጋጠሙ ተገለጸ ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: May 1, 2024 በኦሮሚያ ክልል በ18 የተለያዩ ከተሞች ከፍተኛ የነዳጅ እጥረት ማጋጠሙ ተገለጸ። ሪፖርተር ያገኘው ሰነድ እንደሚያስረዳው የክልሉ ንግድ ቢሮ በቄለም ወለጋ፣ ሰሜን ሸዋ፣ ምዕራብና ምሥራቅ ሐረርጌ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ አርሲ፣ ቢሾፍቱ፣ ሸገር፣ ነቀምቴ፣ አዳማ፣ ሻሸመኔ፣ ጅማ፣ አምቦ፣ ፍቼ፣ ሞጆ፣ ሆለታ እንዲሁም ወሊሶ […]

በሰባት ክልሎች 1.7 ሚሊዮን ዜጎች ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ እንደሚሆኑ ተነገረ

ዜና በሰባት ክልሎች 1.7 ሚሊዮን ዜጎች ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ እንደሚሆኑ ተነገረ ፅዮን ታደሰ ቀን: May 1, 2024 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ዕርዳታ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት (ኦቻ) ባወጣው ሪፖርት እንዳስታወቀው በአፋር፣ ኦሮሚያ፣ አማራ፣ ሶማሌ፣ ደቡብና ትግራይ ክልሎች ከ1.7 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ለከፍተኛ የጎርፍ አደጋ ተጋላጭ እንደሚሆኑ አስታውቋል፡፡ የሰብዓዊ ድጋፍ ሰጪ አካላት በአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን […]

ኢሰማኮ የሠራተኞች የደመወዝ ግብር እንዲቀነስና ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲወሰን ሊጠይቅ ነው

በዳዊት ታዬ May 1, 2024 የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጋር አድርጎት በነበረው ውይይት አስቸኳይ ምላሽ ይሻሉ ብሎ ያቀረባቸው ዋና ዋና ጥያቄዎች እስካሁን ምላሽ እንዳላገኙ አስታወቀ።  ኢሰማኮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ረቡዕ ሚያዚያ 23 ቀን የሚከበረውን የሠራተኞች ቀን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ከበርካታ ወራቶች በፊት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ ጋር የኢትዮጵያ ሠራተኞች ያሉባቸውን መሠረታዊ […]

የተወሰነ ድርሻቸውን ለሕዝብ የሚሸጡ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተለዩ

በሳሙኤል ቦጋለ May 1, 2024 የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አብዱረህማን ዒድ በሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ላይ የተወሰ ድርሻቸውን ለሕዝብ የሚሸጡ ስድስት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች መለየታቸውን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ (Ethiopian Investment Holdings – EIH) ኃላፊዎች ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያን መጀመር አስመልክቶ የተወሰኑ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች (State Owned Enterprises) ውስን ድርሻዎቻቸውን በኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ […]

የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ ለኪሳራ መዳረጉ ተገለጸ

በፅዮን ታደሰ May 1, 2024 አያኖ በራሶ (ዶ/ር) የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ  ቤት የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ ለኪሳራ መዳረጉን ባካሄደው የኦዲት ግኝት ማረጋገጡን አስታውቋል፡፡ የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝና የውስጥ ገቢ ማመንጫ የሥራ አፈጻጸም ኢኮኖሚያዊ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ መሆኑን በተመለከተ፣ በ2014/15 በጀት ዓመት የክዋኔ ኦዲት […]

መስኖና ቆላማ ሚኒስቴር አንድም ፕሮጀክት ሳያጠናቅቅ የበጀቱን 99.7 በመቶ መጠቀሙ ጥያቄ አስነሳ

በፅዮን ታደሰ May 1, 2024 የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱ ባቀረበበት ወቅት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ ከተያዘለት በጀት በዘጠኝ ወራት ውስጥ 5.4 ቢሊዮን ብር ቢጠቀምም ከ27 ፕሮጀክቶች አሥሮቹ አፈጻጸማቸው ዜሮ ሆኖ መመዝገቡና ያጠናቀቀው አንድም ፕሮጀክት አለመኖሩ ተገለጸ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዚያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም. 23ኛ መደበኛ ስብሰባውን […]

ለግብርናው ዘርፍ 8.7 ቢሊዮን ብር የሊዝ ፋይናንስ ለማቅረብ ዝግጅት ተጀመረ

በተመስገን ተጋፋው May 1, 2024 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በሊዝ ፋይናንስ የብድር ሥርዓቱ አማካይነት 8.7 ቢሊዮን ብር ብድር ለግብርና ዘርፍ ብቻ ለማቅረብ በሒደት ላይ መሆኑን አስታወቀ። ባንኩ የሊዝ ፋይናንስ የብድር ሥርዓትን ተግባራዊ ማድረግ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን ድረስ ለተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች የሰጠው አጠቃላይ ብድር 14.5 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታውቋል። ከዚህ ብድር ውስጥ 20 በመቶው የሚሆነው ወይም […]