ጠ/ሚኒስትሩ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ሰብሰብ ብለው እንዲታገሉ ጥሪ አቀረቡ
April 3, 2024 – Addis Admas ጠ/ሚኒስትሩ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ሰብሰብ ብለው እንዲታገሉ ጥሪ አቀረቡ”60 ፓርቲዎች ሆናችሁ ልንደግፋችሁ ይቸግረናል“ለሁለት ወር ግድም ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ያደረጉት ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፤ ባለፈው ሰኞ መጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም በመቶዎች ከሚቆጠሩ የተፎካካሪ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ የፓርቲ አመራሮቹ በውይይቱ ላይ ለጠ/… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
Anchor Special ”አብይ አህመድ ኢህአፓን አንቋሽሿል። አበሻቅጧል። ያረጀ ሲል አብጠልጥሏል። መግለጫ እናወጣለን” መጋቢ ብሉይ አብረሃም ከኢህአፓ
Mesay Mekonnen
አይ ኤም ኤፍ የአብይ አስተዳደርን አዲስ የፋይናንስ ስርዐት ስር ነቀል ለውጥ እንዲያደርግ አዞታል፤ ካልሆነ ብድር የለም ተብሏል
April 3, 2024 – Konjit Sitotaw የዓለማቀፉ ገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) ልዑካን ቡድን ከኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ባደረገው ውይይት የመንግሥትን አገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሃ ግብር መደገፍ በሚቻልበት ኹኔታ ዙሪያ ብዙ እድገት መታየቱን ገልጧል። ድርጅቱ የአብይ አስተዳደር አዲስ የፋይናንስ ሕግ እንዲያወታ እና ግልጽነት ያለው የፋይናንስ ሲስተም እንዲኖር መመሪያ የሰጠ ሲሆን የብር ተመን እና ሌሎች የፋይናንስ ተመኖችን […]
Water inequity lessons from Ethiopia’s Tana Watershed – World Economic Forum 04:41
Apr 3, 2024 This article is published in collaboration with the World Resources Institute While global action lags, communities like those in the Tana watershed, Ethiopia are working tirelessly to address their water challenges locally. Image: Pexels/Safari Consoler Eliza L. Swedenborg Manager, Strategy and Performance, Water Program, World Resources Institute This article is part of:Centre for Regions, […]
በመኖሪያ ቤቶች ኪራይ ላይ የሚደረገው የዋጋ ጭማሪ፤ በተቆጣጣሪ አካል እንዲወሰን የሚያደርግ አዋጅ በፓርላማ ጸደቀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
April 2, 2024 በተስፋለም ወልደየስ በመኖሪያ ቤቶች የሚደረገው የኪራይ ዋጋ ጭማሪ፤ በአዲስ አበባ፣ በድሬዳዋ እንዲሁም በክልሎች የሚቋቋም ተቆጣጣሪ አካል በሚወስነው መሰረት እንዲከናወን የሚያደርግ አዋጅ ዛሬ በፓርላማ ጸደቀ። የተቆጣጣሪ አካሉ “የሀገሪቱን ነባራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮች” ከግምት ውስጥ በማስገባት፤ በየዓመቱ ከሰኔ 30 ጀምሮ ለአንድ ዓመት የሚጸና የዋጋ ጭማሪ እንደሚያደርግ በአዲሱ አዋጅ ተደንግጓል። በህዝብ ተወካዮች […]
ህወሓት እና ብልፅግና ፓለቲካዊ ውይይት ለመጀመር መስማማታቸው ተገለጸ።
April 3, 2024 – Konjit Sitotaw ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) እና ብልፅግና ፓርቲ በፕሪቶሪያ ውል መሰረት ፓለቲካዊ ውይይት ለመጀመር መስማማታቸው ተገለጸ። ህወሓት በይፋዊ የማህበራዊ የትስስር ገፁ ባሰራጨው መረጃ ፥ በብልፅግና ምክትል ፕረዚደንት አቶ አደም ፋራህ የሚመራ ቡድን ዛሬ መጋቢት 24/2017 ዓ.ም በመቐለ ከህወሓት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ጋር ተወያይቷል። የሁለቱም ፓለቲካዊ ፓርቲዎች የፓለቲካ ውይይት በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት […]
ሳውዲ አረቢያ በአንድ ሳምንት ውስጥ ህግ ተላልፈዋል ያለቻቸውን ከ500 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን አሰረች
April 3, 2024 – Konjit Sitotaw ሳውዲ አረቢያ በአንድ ሳምንት ውስጥ ህግ ተላልፈዋል ያለቻቸውን ከ500 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን አሰረች ሳውዲ አረቢያ በአንድ ሳምንት ውስጥ በተደረገ ኦፕሬሽን በህገወጥ መንገድ ወደ ሀገሪቱ ለመግባት ሞክረው ህግ ተላልፈዋል ያላቻቸውን 966 ሰዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሏን ባለስልጣናቱ አስታወቁ። በቁጥጥር ስር ከዋሉት ውስጥ 59 በመቶ ወይም 569 ገደማ የሚሆኑት ዜጎች ኢትዮጵያዊውያን ናቸው ተብሏል። ሀገሪቱ […]
አንጋፋው ሠዓሊ ጥበበ ተርፋ አረፉ !
April 3, 2024 – Addis Admas ጥበበ ተርፋ ማመጫ፤ በሐረር ከተማ በ1941 ዓ.ም ተወለዱ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በሐረር መድኃኒዓለም ት/ቤት እንዳጠናቀቁ ወደ አዲስ አበባ ሥነ ጥበብ ት/ቤት (በአሁኑ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ አለ የሥነ ጥበብና ዲዛይን ት/ቤት) በመግባት ተመርቀዋል።በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሥነጥበብ ልምምድ ውስጥ ተዋጽዖአቸው ከፍ ያለ ሥፍራ የሚሰጠው ነበረ:: የሥዕል ሥራቸውን በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት ለ… … ሙሉውን […]
የመኖሪያ ቤት ኪራይ አዋጅ እና አንድምታው
April 3, 2024 – DW Amharic የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ዛሬ መጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ. ም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀደቀ። መንግሥት አዋጁ ግልጽነት፣ ተጠያቂነት ፣ ወጥነት እና ተገማችነት ያለው እንዲሁም የአከራይ እና ተከራይን መብት ሚዛናዊዊ በሆነ መልኩ ለማስተዳደርና ዘርፉን በሕግ ለመምራት በሚል ማርቀቁን አስታውቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የፌዴራል መንግስት የአማራ ታጣቂዎችን «ከምዕራብ ትግራይ» ለማስወጣት መግባባት ላይ ተደርሷል፤ አቶ ጌታቸው ረዳ
April 3, 2024 – DW Amharic ትግራይ የሚገኙ የጦርነቱ ተፈናቃዮች፥ መንግስት ወደቀዬአቸው እንዲመልሳቸው ጥሪ አቀረቡ። የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር በበኩሉ ከጦርነቱ በኋላ በአካባቢዎቹ የተቋቋሙ አስተዳደሮች ባለመፍረሳቸው እና ታጣቂዎች ባለመውጣታቸው ምክንያት ተፈናቃዮች የመመለስ ስራ አስቸጋሪ አድርጎታል ይላል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ