የንግድ ማዕከላት ባለቤት የሆኑ አክሲዮን ማኅበራት ላይ የተለያዩ የግብር ግዴታዎች ተጣሉ

በዮሐንስ አንበርብር March 31, 2024 የገቢዎች ሚኒስቴር በንግድ ማዕከልነት የሚያገለግሉ ሕንፃዎችን በጋራ ገንብተው በባለቤትነት የሚያስተዳድሩ አክሲዮን ማኅበራት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስና የዲቪደንድ (የትርፍ ድርሻ) ታክስን ጨምሮ የተለያዩ የግብር ዓይነቶችን እንዲከፍሉ ወሰነ። በንግድ ማዕከልነት የሚያገለግሉ ሕንፃዎችን ገንብተው በባለቤትነት የሚያስተዳድሩ አክሲዮን ማኅበራት የሕንፃውን ሱቆች በማከራየት ከሚያገኙት ገቢ ላይ ለሚገኙበት ከተማ ወይም የአካባቢ አስተዳደር የኪራይ ገቢ ግብር ብቻ ሲከፍሉ […]

የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴና የ1966 ሕዝባዊ አብዮት ዋዜማ (ክፍል ሦስት)

እኔ የምለዉ የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴና የ1966 ሕዝባዊ አብዮት ዋዜማ (ክፍል ሦስት) አንባቢ ቀን: March 31, 2024 በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) … ጭንቅ ብሎኛል ኢትዮጵያዊ ማን ነው? ወጣት ሽማግሌው አገር ሲጠየቅ፣ አንዱ ጐጃም ነኝ ሲል ሌላው በጌምድር፣ አንዱ ኤርትራ ሲል ሌላው ተጉለት፣ አንዱ መንዝ ነኝ ሲል ሌላው ጋሙ ጎፋ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይ ብፈልገው ጠፋ፣ እስቲ አዋቂዎች እናንተ […]

ከግማሽ በላይ የሚሆነው የኢትዮጵያውያ ሕዝብ በከፋ ድህነት ውስጥ እንደሚገኝ አንድ ጥናት አመላከተ

ጥናቱ ይፋ በተደረገበት ወቅት ማኅበራዊ ከግማሽ በላይ የሚሆነው የኢትዮጵያውያ ሕዝብ በከፋ ድህነት ውስጥ እንደሚገኝ አንድ ጥናት አመላከተ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 31, 2024 በፅዮን ታደሰ በዴሞክራሲ፣ በመንግሥት አስተዳደር፣ በኢኮኖሚና ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሕዝብን አመለካከት ለመለካት የዳሰሳ ጥናት የሚያደርገው አፍሮ ባሮ ሜትር የተባለው አፍሪካ አቀፍ የጥናትና የምርምር ተቋም ኢትዮጵያን አስመልክቶ ባካሄደው ሁለተኛ ጥናቱ፣ 61 በመቶ ያህል […]

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የግዥ ሠራተኞች ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ይዘው መሰወራቸው በፓርላማ ተነገረ

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ደረጀ እንግዳ (ዶ/ር) ዜና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የግዥ ሠራተኞች ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ይዘው… ሰላማዊት መንገሻ ቀን: March 31, 2024 የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የግዥ ሠራተኞች 882 ሺሕ ብር ቅድመ ክፍያ ይዘው መጥፋታቸው ተገለጸ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ በዩኒቨርሲቲው የኦዲት ግኝት ሪፖርት ላይ […]

እንደ አገር ምን ያህል የዘር ብዛትና የሰብል ዓይነት እንደሚያስፈልግ እንደማይታወቅ ግብርና ሚኒስቴር ተናገረ

የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ማኅበራዊ እንደ አገር ምን ያህል የዘር ብዛትና የሰብል ዓይነት እንደሚያስፈልግ እንደማይታወቅ ግብርና ሚኒስቴር… ተመስገን ተጋፋው ቀን: March 31, 2024 በርካታ የክልል አመራሮች ዘር ትዝ የሚላቸው የዘር ወቅት ሲደርስ በመሆኑ፣ እንደ አገር ምን ያህል የዘር ብዛት በየትኛው የሰብል ዓይነት እንደሚፈለግ እንደማይታወቅ፣ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ በምርጥ ዘር ብዜት አቅርቦትና […]

የየካቲት 66 አብዮት – ማጠቃለያ

ተሟገት የየካቲት 66 አብዮት – ማጠቃለያ አንባቢ ቀን: March 31, 2024 በበቀለ ሹሜ 1) በዛሬው ዓለምና በምሥራቅ አፍሪካ አካባቢ ያለውን አመል ያወጣ አየር ንብረት ከእነዓውሎ ንፋሱና ወጨፎው ኢትዮጵያ በደንብ እየገመተችና እየተጠነቀቀች መራመድ ይጠበቅባታል፡፡ በዓለማችንና በአፍሪካ ቀንድ ዙሪያ ያለውን ግልጽና ሥውር ፖለቲካ መፈልፈልና መረዳት ያሻታል፡፡ በየትኛውም ልዕለ ኃያልነት ላይ ዛሬ ቅዠት ሊኖረን አይገባም፡፡ ልዕለ ኃያልነት በፍትሐዊነት […]

የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

የሳምንቱ ገጠመኝ የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ አንባቢ ቀን: March 31, 2024 አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ተወልጄ እንደማደጌና በርካታ አገሮችን የማየት ዕድል እንደማግኘቴ፣ የከተማችንም ሆነ የአገራችን መለወጥ እጅግ በጣም ደስ ከሚያሰኛቸው ዜጎች መካከል እመደባለሁ ብዬ አስባለሁ፡፡ የአዲስ አበባችን መለወጥና መዘመን ደስ የሚያሰኘኝ፣ አዲስ አበባ ስሟን የማትመጥን ከተማ ስለሆነች ነው፡፡ አዲስ አበባ […]

መንግሥት ለኖራ ግዥ የሚውል 1.4 ቢሊዮን ብር ለክልሎች በድጎማ ሰጠ

በተመስገን ተጋፋው March 31, 2024 የግብርና ኖራ አቅርቦትና ሥርጭትን አስመልክቶ የተደረገ ውይይት በ2016 እና በ2017 ዓ.ም. ምርት ዘመን በከፍተኛ አሲድ የተጠቃ የእርሻ መሬትን በኖራ ለማከም፣ መንግሥት 50 በመቶ ወጪ ለአርሶ አደሮች ለመሸፈን 1.4 ቢሊዮን ብር ለክልሎች በድጎማ መስጠቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ግብርና ሚኒስቴር ይህንን ያስታወቀው የ2016 እና የ2017 ዓ.ም. ምርት ዘመን የግብርና ኖራ አቅርቦትና ሥርጭትን […]

ደጅ የሚጠኑ ታካሚና አስታማሚዎች

ማኅበራዊ ደጅ የሚጠኑ ታካሚና አስታማሚዎች አበበ ፍቅር ቀን: March 31, 2024 ሕክምናን በጥቂት ወረፋ ማግኘት ብርቅ ወደሆነባት አዲስ አበባ የታመሙ ቤተሰቦቻቸውን ለማሳከም ከየክልሉ የሚመጡ በርካቶች ናቸው፡፡ አዲስ አበባም ሲመጡ በጥቂት ቀናት ምናልባትም በአንድ ቀን ሕክምና ጨርሰው የሚመለሱ የሚመስላቸው ቀላል አይደሉም፡፡ የሕክምና ሒደት ለዚያውም በኢትዮጵያ ደረጃ የሚወስደው ጊዜ እንዳለ ሆኖ፣ ታማሚና አስታማሚዎች በዚሁ ልክ ሳይዘጋጁና ግንዛቤው […]

‹‹ጊፋታ››- የወላይታ የዘመን መለወጫ በዓልን ለማስመዝገብ ሰነዱ ወደ ዩኔስኮ ተላከ

የክብረ በዓሉ መገለጫ የሆነው ምግብ ሲዘጋጅ ኪንና ባህል ‹‹ጊፋታ››- የወላይታ የዘመን መለወጫ በዓልን ለማስመዝገብ ሰነዱ ወደ ዩኔስኮ ተላከ ሔኖክ ያሬድ ቀን: March 31, 2024 የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ የጊፋታ በዓልን በሰው ልጆች ወካይ የማይዳሰስ ቅርስነት ለማስመዝገብ የተዘጋጀው ሰነድ ወደ ዓለም አቀፉ የባህል ተቋም ዩኔስኮ መላኩ ታወቀ፡፡ ወላይታዎች መስከረም ወር በገባ ከ14-20 መካከል በሚውለው እሑድ ዕለት […]