አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የ90.6 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ድርሻ ገዛ

March 30, 2024 – Addis Admas  አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን፣ አክሲዮን ለመግዛት የሚያስችለውን ስምምነት የፈጸመ ሲሆን፤  የ10% አክሲዮን ድርሻ ገዝቷል፡፡ የአማራ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ተወያይቶ ባፀደቀው መሠረት፣ ከፍተኛ መዋዕለ ነዋይ በመመደብ የአክሲዮን ድርሻ የገዛው ባንኩ፤ ሲሆን፤ ይህም በገንዘብ ሲተመን 90.6 ሚሊዮን ብር እንደሆነ ተገልጿል።አማራ ባንክ ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገትና ለህዝብ ኑሮ መሻ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

የኦነግ ሸኔ ኃይሎች ወደ ቤተ መቅደስ በመግባት ያገቷቸውን ቀዳሽ ካህናትና 8 አስቀዳሽ ምእመናንን

March 29, 2024 – Zemedkun Bekele  የግድያ ዜና “…የካቲት 17/2016 ዓም እሁድ ንጋት ላይ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት ኢሉ ወረዳ በአስጎሪ ርጳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ካህናቱ ጸሎተ ኪዳን አድርሰው ቅዳሴ ሊገቡ ሲሉ የታጠቁ የኦነግ ሸኔ ኃይሎች ወደ ቤተ መቅደስ በመግባት 5 ቀዳሽ ካህናትና 8 አስቀዳሽ ምእመናንን አግተው ወሰዱ። ቆይተው ስምንቱ ምእመናንና የደብሩ አስተዳዳሪ አጋቾቹ የጠየቁት […]

‘ሽብርተኛ’ የተባለው የኢራን ቴሌቪዥን ጣቢያ አቅራቢ ለንደን ውስጥ በስለት ተወጋ

ከ 5 ሰአት በፊት ከለንደን የሚተላለፈው የኢራን ቴሌቪዢን አቅራቢ ለንደን ከሚገኘው ቤቱ ውጪ በተደጋጋሚ በስለት መወጋቱን ጣቢያው አስታወቀ። ከአንድ ዓመት በፊት በኢራን ውስጥ የተቀሰቀሰውን ፀረ መንግሥት ተቃውሞ በስፋት ሲዘግብ የነበረው ‘ኢራን ኢንተርናሽናል’ የተባለው ቴሌቪዢን አቅራቢ ፑሪያ ዜራቲ ጥቃቱ የተፈጸመበት በቡድን ነው ተብሏል። የለንደን ፖሊስ የፀረ ሽብርተኝነት መኮንኖች ቡድን በቴሌቪዥን አቅራቢው ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ምርመራ እየመራው […]

የአእምሮ ጤና እክል የሆነው ባይፖላር ዲስኦርደር ምንድን ነው? ለምንስ ከታዋቂው ሠዓሊ ጋር ተያያዘ?

ከ 8 ሰአት በፊት ስመ ገናናው አርቲስት ቪንሰንት ቫን ጎ የአዕምሮ ጤና ችግር ነበረበት። የግራ ጆሮውን የቆረጠበት አጋጣሚ ደግሞ መቼም አይዘነጋም። ከሁለት ዓመት በኋላ (እአአ በ1890) ደግሞ እራሱን አጠፋ። የህመሙ ትክክለኛ ባህሪ ግን ብዙ አከራክሯል። ሕይወቱ ያለፈን ሰው ህመም ለመመርመር መሞከር ውስብስብ ሥራ ይጠይቃል። ቫን ጎ ያጋጠሙትን ሁኔታዎች የሚተነትኑ ብዙ ንድፈ ሐሳቦች ግን አሉ። እአአ […]

ጦርነት ለአውሮፓ እውነተኛ ስጋት መሆኑን የፖላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር አስጠነቀቁ

ከ 5 ሰአት በፊት የፖላንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶናልድ ተስክ አውሮፓ በ“ቅድመ ጦርነት” ሁኔታ ውስጥ እንደምትገኝ አስጠነቀቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዩክሬን እና የሩሲያን ጦርነትን በመጥቀስም ዩክሬን ለአህጉሪቱ ሲባል በሩሲያ መሸነፍ የለባትም ሲሉም አጽንኦት በመስጠት ነው የተናገሩት። ጦርነት “ከእንግዲህ እንደ ቀድሞው ጽንሰ ሃሳብ አይደለም። እውታው የተጀመረውም ከሁለት ዓመት በፊት ነው” ብለዋል። ለዩክሬን አስቸኳይ ወታደራዊ እርዳታ እንዲደረግ እየጠየቁ ያሉት […]

የሄይቲ ታጣቂ ቡድኖች የኬንያ ሰላም አስከባሪዎችን ‘በወራሪነት’ እንደሚመለከቷቸው አስጠነቀቁ

ከ 6 ሰአት በፊት ዋነኞቹን የሄይቲ ታጣቂ የወሮበሎች ቡድንን የሚመራው ጂሚ ሼሪዢየር በተባበሩት መንግሥታት ድጋፍ በአገሪቱ ይሰማራል የተባለውን የኬንያ ፖሊስ ኃይል በወራሪነት እንደሚመለከቱት አስጠነቀቀ። ጠቅላይ ሚኒስትሯ ከአገር ውጪ ሳሉ ሥልጣን እንዲለቁ የተገደዱባት ሄይቲ በታጣቂ የወሮበላ ቡድኖች በሚካሄድ ግጭት ምክንያት ሥርዓት አልበኝነት ከሰፈነባት ወራት ተቆጥረዋል። ይህንንም ለመቆጣጠር በተባበሩት መንግሥታት እና በአሜሪካ ድጋፍ በኬንያ የሚመራ የፖሊስ ኃይል […]

ብዙ ንጥረ-ነገሮች የሚጨመሩባቸው በፋብሪካ የሚቀነባበሩ ምግቦች እና በጤና ላይ የሚያስከትሉት ጠንቅ

ከ 7 ሰአት በፊት በእንግሊዝኛው አልትራ-ፕሮሰስድ ፉድስ ይባላሉ። በፋብሪካዎች ውስጥ ተመርተው እና ተቀነባብረው በየሱቁ መደርደሪያ ላይ የምናገኛቸው የታሸጉ ምግቦች። እነዚህ ምግቦች ከ30 በላይ የጤና ችግር ያመጣሉ ይባላሉ። የልብ ህመም፣ ካንሰር እና ጭንቀትን እንደምሳሌ መጥቀስ ይቻላል። በዩናይትድ ስቴትስ እና በዩናይትድ ኪንግደም የሚገኙ ነዋሪዎች ከሚመገቡት ምግብ 50 በመቶውን እኒህ ምግቦች ይይዛሉ። አልፎም ኢትዮጵያን ጨምሮ በተቀረው ዓለም አሁን […]