Are social safety nets the bridge that countries need to better jobs? – The World Bank 10:42
APRIL 12, 2024 An automotive training center in Hawassa City facilitates the participation of female youths from disadvantaged backgrounds in the urban safety net’s Youth Apprenticeship Program. Photo: Emiliano Ruprah/ World Bank Sub-Saharan Africa has the world’s fastest-growing workforce, increasing by as many as 12 million youth every year. We need to redouble our efforts to […]
አፍሪካን በሩጫ ለማቋረጥ የተነሳው ግለሰብ በሰሜን ኢትዮጵያ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት “ሕልሜ ሊከስም” ነው አለ
25 ሚያዚያ 2024, 14:59 EAT አህጉረ አፍሪካን በፍጥነት በሩጫ በማቋረጥ ክብረ-ወሰን ለመስበር ያለመው ግለሰብ በደኅንነት ስጋት ምክንያት ዕቅዱ ሊከስምበት እንደሆነ ተናግሯል። ኪት ቦይድ ላለፉት 270 ቀናት ከደቡብ አፍሪካዋ ኬፕ ታውን እስከ ግብፅ ካይሮ ሲሮጥ ከርሟል። ነገር ግን በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው የፀጥታ ችግር ወደኋላ እያስቀረው እንደሆነ ተናግሯል። ቦይድ ሦስት ጊዜ በሰሜን ኢትዮጵያ በኩል ለማቋረጥ ያደረገው ሙከራ […]
ተዋናይ አማኑኤል ሃብታሙ “እብደት በሕብረት” የተከሳሽነት ቃል ሳይሰጥ በእስር ላይ ይገኛል
April 25, 2024 – Konjit Sitotaw ተዋናይ አማኑኤል ሃብታሙ ዛሬ ጠዋት ከቤተሰብ እና ጠበቃው ጋር መገናኘቱ ተገለጸ ተዋናይ አማኑኤል ሃብታሙ “እብደት በሕብረት” የተሰኘ የአንድ ሰው ቴአትሩን ለማሳየት ወደ እስራኤል አገር ሊጓዝ ሲል ከአዲስ አበባ ኤርፖርት በፖሊሶች መያዙ ይታወሳል። በአዲስ አበባ ፖሊስ መምሪያ ውስጥ ታስሮ የሚገኘው ተዋናዩ የቅርብ ወዳጅ የሆነው ያሬድ ሹመቴ እንደገለጸው አማኑኤል ሃብታሙ “እጁ ከተያዘበት ሰዓት […]
በአማራ እና ትግራይ አዋሳኝ አካባቢዎች የነበረው ግጭት በሚሊሻ አባላት መካከል እንጂ መደበኛ ኃይሎች የተሳተፉበት አልነበረም – ጌታቸው ረዳ
April 25, 2024 – Konjit Sitotaw የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ከ ‘ ቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ‘ ጋር ቃለ ምልልስ አድርገው ነበር። በቃለምልልሱ ፥ ባለፉት ሳምንታት በአማራ እና ትግራይ አዋሳኝ አካባቢዎች የነበረው ግጭት በ ” የሚሊሻ አባላት ” መካከል እንጂ መደበኛ ኃይሎች የተሳተፉበት አልነበረም ብለዋል። ” አማራ ክልል በኩል የነበሩ ሚሊሻዎች የተለያዩ አስጊ እንቅስቃሴያዎችን […]
የሥጋት ጨለማ ተገፎ የተስፋ ጭላንጭል ይታይ!
April 25, 2024 – EthiopianReporter.com የአገር ጉዳይ ሲነሳ የብዙዎች ቀልብ የሚሳበው ሥጋት ወደ የሚያጭረው የሰላምና የፀጥታ ዕጦት ነው፡፡ በእርግጥም በአሁኑ ጊዜ የአገር ተስፋ የሚያጨልሙ ድርጊቶች ከየአቅጣጫው በብዛት ይስተዋላሉ፡፡ ነገር ግን አገር አጥፊ ከሚባሉ ሥጋቶች ይልቅ በጋራ ብሔራዊ ራዕይ ወደ ልማት፣ ዴሞክራሲ፣ እኩልነት፣ ማኅበራዊ ፍትሕና የጋራ ተጠቃሚነት የሚያሸጋግሩ ተስፋ ሰጪ ጉዳዮች ላይ ለመረባረብ የሚያስችል ምኅዳር ለመፍጠር መረባረብ ለአገር […]
ወላጆችን እያስጨነቀ ያለው የልጆች የብዙኀን መገናኛ አቀራረብ መገራት ያሻዋል
April 25, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በአዲስ አበባ የደንጊያ እና አፈር ክምር ተንዶ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ
April 25, 2024 – VOA Amharic — Comments ↓ FacebookTwitterEmailShare … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በኤአይ አማካኝነት ተመስለው የሚሠሩ ድምጾች እና ምስሎች የደቀኑት ስጋት እና መላ ፍለጋው
April 25, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኬንያና ሶማሊያ የጎርፍ አደጋ ማስጠንቀቂያ አወጡ
April 25, 2024 – VOA Amharic በምሥራቅ አፍሪካ አካባቢ ከፍተኛ ዝናብ እየጣለ በመሆኑ፣ ሶማሊያ እና ኬንያ የጎርፍ አደጋ ማስጠንቀቂያ ለማውጣት ተገደዋል። የኬንያው ቀይ መስቀል ማኅበር እንደሚለው ከበድ ባለው ዝናብ ምክያት ባለፈው ሳምንት ስድስት ሰዎች ሲሞቱ፣ ከ11ሺሕ በላይ የሚሆኑ ደግሞ ተፈናቅለዋ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አምነስቲ ኢንተርናሽናል ‘ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ’ የሰብአዊ መብት ጥሰት ሊከሰት ይችላል ሲል አስጠነቀቀ
April 25, 2024 – VOA Amharic በጋዛ እና በዩክሬን በግልፅ የሚታየውን የዓለም ሕግጋት ጥሰት፣ እየተዛመተ የመጣውን የትጥቅ ትግል እና በሱዳን፣ በኢትዮጵያ እና በሚየንማር እየጨመረ የመጣውን አምባገነን አገዛዝ ተከትሎ፣ ዓለም አቀፍ ሕግጋት ለመፈራረስ መቃረባቸውን አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተሰኘው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ቡድን ዛሬ ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርቱ አስታውቋል። (በአሶሽየትድ ፕሬስ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]