ፖሊስ ከአቶ በቴ ኡርጌሳ ግድያ ጋር በተያያዘ የቤተሰብ አባላትን ጨምሮ በርካቶችን አሰረ
12 ሚያዚያ 2024, 12:58 EAT ከቀናት በፊት ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች መቂ ከተማ ከተገደሉት ከአቶ በቴ ኡርጌሳ ግድያ ጋር በተያያዘ የቤተሰብ አባላቸው እና ሌሎች ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የከተማው ፖሊስ እና ቤተሰባቸው ለቢቢሲ ተናገሩ። የአካባቢው ፖሊስ ሐሙስ ከሰዓት በኋላ የአቶ በቴን ወንድም እና እህትን በቁጥጥር ስር አውሎ የነበረ ሲሆን፣ እህታቸው ግን በተያዘችበት ዕለት ሌሊት ተለቃ ወደቤት […]
አዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ በነበረ የተኩስ ልውውጥ “የፋኖ አመራሮች” መገደላቸውን ፖሊስ አስታወቀ
12 ሚያዚያ 2024, 15:05 EAT በመሐል አዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ ፖሊስ የፋኖ አባላት ናቸው ካላቸው ግለሰቦች ጋር የተኩስ ልውውጥ አድርጎ ሁለቱን መግደሉን ለቢቢሲ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለቢቢሲ እንደገለጹት ዛሬ አርብ ሚያዝያ 4/2016 ዓ.ም. ፖሊስ ክትትል ሲያደርግባቸው በነበሩ የቡድኑ አባላት ላይ እርምጃ ወስዶ አመራር ነው የተባለ ግለሰብ […]
ብሪታንያ በኦነግ አመራር አባል ግድያ ዙሪያ አስቸኳይ፣ ገለልተኛ እና ምርመራ ይደረግ አለች
April 12, 2024 – Konjit Sitotaw ብሪታንያ፣ በኦነግ አመራር አባል በቴ ኡርጌሳ ግድያ ዙሪያ “አስቸኳይ”፣ “ገለልተኛ” እና “ሙሉ” ምርመራ እንዲደረግና የድርጊቱ ፈጻሚዎች ተጠያቂ እንዲኾኑ ጠይቃለች። በኢትዮጵያ የአገሪቱ አምባሳደር ዳረን ዌልች፣ በግድያው ዙሪያ “ፍትህ እና ተጠያቂነት” እንዲሰፍን አሳስበዋል። በኦሮሚያ ክልል በሲቪሎች ላይ የሚፈጸመው ግድያ እንዲያበቃ፣ ፖለቲካዊ ንግግር ማድረግ ቁልፉ ርምጃ እንደኾነም አምባሳደር ዌልች በ”ኤክስ” (ትዊተር) ገጻቸው ገልጸዋል። በሌላ […]
በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በመጋቢት የዓለም ከፍተኛው ሙቀት ተመዝግቧል
April 12, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ሱዳን የረሃብ ቸነፈር አፋፍ ላይ መሆኗ ተገለጸ
April 12, 2024 – VOA Amharic — Comments ↓ FacebookTwitterEmailShare … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በአመራሮች እና አባሎቻው ላይ ይደርሳል ያሉት “እስር እና ማዋከብ” እንዲቆም ፓርቲዎች ጠየቁ
April 12, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የባይደን አስተዳደር መሣሪያ ሻጮች የገዢዎችን ዳራ እንዲያጣሩ አዘዘ
April 12, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኢትዮጵያ ውኃ መማክርት ጥሪ
April 12, 2024 – DW Amharic የኢትዮጵያ መንግስት አገራዊ የአደጋ መከላከል ፖሊሲውን ለማሻሻል እያደረገ ያለው ጥረት አበረታች መሆኑን የተጠቆመው የማማክርቱ መግለጫ፣ በየደርጃው የማስፈጸም አቅምን ማጠናከርና ውጤታማ የተጠያቂነት ሥርዓት መዘጋት ያለውን ፋይዳ አስረድቷል። ድርቅን በብቃት ለመቆጣጠርና ረኃብን ለመከላከል፣ ሰላምና መረጋጋት ያለውን ጠቀሜታም አመልክቷል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአውሮጳ ህብረት ፓርላማ አዲስ የስደተኞች ሕግ አፀደቀ
April 12, 2024 – DW Amharic የአውሮፓ ፓርላማ የህብረቱን የስደተኞች እና የጥገኝነት ደንቦችን የሚያጠናክር ማሻሻያ ትናንት አፅድቋል።አዲሱ ሕግ የጥገኝነት ሂደትን ለማፋጠን እና መደበኛ ያልሆኑ ስደተኞች ደግሞ ወደ አገራቸው የሚመለሱበትን ሁኔታ ለማፋጠን ያለመ ሲሆን፤በጎርጎሪያኑ 2026 ተፈጻሚ ይሆናል። አዲሱ ህግ ምን አካቷል?የአውሮፓ መሪዎችስ ምን ምላሽ እየሰጡ ነው?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ትግራይ ክልል ውስጥ “በእሥር ላይ ናቸው” የተባሉ የመከላከያ ሠራዊት አባላት
April 12, 2024 – DW Amharic በሐረር ፣ ሚዛን አማን እና ነገሌ ቦረና አካባቢ የሚኖሩ የሠራዊቱ አባላት ቤተሠቦች እንዳሉት፤ ቤተሰቤቻቸው “በጦርነቱ ሞተዋል” ተብለው በመንግሥት መርዶ ተነግሯቸው ነበር። ይሁንና ይህ ከሆነ በኋላ በቀይ መስቀል በኩል ከወታደር ቤተሰቦቻቸው ጋር በስልክ እንደተገናኙና አሁንም አልፍ አልፎ ስልክ እንደሚደውሉላቸው የወታደሮቹ ቤተሰቦች ተናግረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ