ኢትዮጠያቂ – የሀገራችን የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ – YouTube
… ተብራርቷል። ኢትዮጠያቂ – የሀገራችን የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ethioteyaki.
ወ/ሮ ደስታ ጥላሁን የኢሕአፓ የአመራር አባልና ዋና ፀሐፊ ቁጥር- 6
ethioteyaki
‹‹ማን እንደላከሽ አውቃለሁ›› ዶ/ር ዐቢይ የሰጡት አስደንጋጭ መልስ
Mengistu Musie · YouTube · ኢሓፓን የመሰረቱት እና በመጀመሪያው አመታት በጸሐፊነት የመሩት ቀደምት ሁለት አብዮታውያን ብርሐነመስቀል እረዳ እና ዶ/ር ተስፋየ ደበሳይ ናቸው። ብርሐነ መስቀል እረዳ የመጀመሪያው የኢሕአፓ ዋና ጸሐፊ ሲሆን የኢሕአፓን ጠንሳሽ ጦር (ኢሕአሰን) አሲምባ ይዞ የገባ የሰራዊቱም መስራች እንደሆነ ሁሉ። ብርሐነ ለ1966 አብዮት ምክንያት ለሆነው የኢትዮጵያ ተማሪወች እንቅስቃሴ ቀደምት የንቅናቄው መሪወች ውስጥ አንዱ እና ልክ የለሽ […]
ግልጽ የሆነ መመርያ እስኪወጣ ድረስ የክብር ዶክትሬት እንዳይሰጥ መከልከሉን ትምህርት ሚኒስትሩ አስታወቁ
ምሁራንና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ውይይት በተካሄደበት ወቅት ማኅበራዊ ግልጽ የሆነ መመርያ እስኪወጣ ድረስ የክብር ዶክትሬት እንዳይሰጥ መከልከሉን ትምህርት ሚኒስትሩ አስታወቁ ተመስገን ተጋፋው ቀን: April 7, 2024 ‹‹የተበታተነ አሠራርን ለመቅረፍ ግልጽ የሆነ መመርያ እስኪወጣ ድረስ ዩኒቨርሲቲዎች የክብር ዶክትሬት የሚባል ነገር መስጠት እንዲያቆሙ እንደተነገራቸው›› የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ ይህንን የተናገሩት ‹‹የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዴሚ […]
ይድረስ ለኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ
እኔ የምለዉ ይድረስ ለኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አንባቢ ቀን: April 7, 2024 ‹የፆም ወራት የተኩስ አቁም› ለምን አይታወጅም?! – በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) ዓለምን ክፉኛ ባመሰቃቀለውና ሚሊዮኖች በገፍ ባለቁበት በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት አውሮፓውያኑ የተገበሩት አንድ ጊዜያዊ ተኩስ አቁም ነበር፡፡ ይህ የተኩስ አቁም ‹‹the Christmas Truce/የልደት በዓል ጊዜያዊ የተኩስ ማቆም›› በመባል ይታወቃል፡፡ መነሻውም አውሮፓውያን በታላቅ መንፈሳዊና ባህላዊ […]
የአዲስ አበባ ነፍስና ‹‹የመንገድ ኮሪዶር ልማት››
ተሟገት የአዲስ አበባ ነፍስና ‹‹የመንገድ ኮሪዶር ልማት›› አንባቢ ቀን: April 7, 2024 በአዲስ አበቤው በዚህ ርዕስ ላይ ትንሽ ነገር እንድል ያነሳሳኝ በሰሞኑ በአዲስ አበባ ውስጥ እየተካሄደ ያለው “አዲስ አበባን የማዘመን” ዘመቻ ነው። አዲስ አበባ ብቻ ሳትሆን ሌሎችም ከተሞቻችን መዘመን እንዳለባቸው ማንም ቢሆን የሚስማማበት ይመስለኛል። ዝመና ግን እንዴት ነው መካሄድ ያለበት? “ዝመና” ማለት ራሱ ምንድነው? ዝመና […]
ʽያ ትውልድ!’ _ የኢሕአፓው
አስተያየት Byአንባቢ April 7, 2024 በአሰፋ ጉያ ያ ትውልድ! የሶሻሊዝምና የኮሚዩኒዝም ተስፈኛ ነበር። ሶሻሊዝምና ኮሚዩኒዝም ከማንኛውም መንፈሳዊም ሆነ ሥጋዊ ግቦች ሁሉ የበለጠ የመንግሥተ እኩልነት፣ የመንግሥተ ብልፅግና፣ የመንግሥተ ፍፁማዊ ሕይወት መቀዳጃ የተስፋ መዳረሻዎቹ ነበሩ። ማርክሲዝም ሌኒንዝም ከማናቸውም መሠረተ ሐሳቦች የጎላና የገዘፈ መሠረተ አስተምህሮው፤ ቃለ ክህነቱ፣ ቃለ እምነቱና ቃለ ኃይሉ ነበር። የማጭድና የመዶሻ ሰያፍ መስቀለኛ ጥምር፣ የአርሶ […]
የፖለቲካ ምኅዳሩ እንዳይዳፈን ጥንቃቄ ይደረግ!
April 7, 2024 ርዕሰ አንቀ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ምኅዳር አሁንም ጤና አልባ ሆኖ የተለመደው ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታ ውስጥ ነው የሚገኘው፡፡ ካለፉት ሃምሳ ዓመታት ወዲህ ሊሻሻል ያልቻለው የፖለቲካ ምኅዳር ሰሞኑን አዲስ ክስተት ይዞ ብቅ ብሏል፡፡ ባለፈው ሰሞን ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ስብሰባ ከተቀመጡ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የተወሰኑት፣ ለአደባባይ ያበቁት ቅሬታና ስሞታ መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል፡፡ በስብሰባው ወቅት ያነሷቸው […]
በመተከል ዞን በተፈጸመ ጥቃት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ
ዜና በመተከል ዞን በተፈጸመ ጥቃት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ ተመስገን ተጋፋው ቀን: April 7, 2024 በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የጉሙዝና የሸኔ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት የንፁኃን ሰዎች ሕይወት ማለፉን፣ የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አስታወቀ፡፡ የቦሮ ዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበርና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የገጠር መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አመንቴ ገሺ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 9 ቀን […]
ተፎካካሪ ፓርቲዎች ተዘለሉብን ያሏቸው ጥያቄዎች
ፖለቲካ በዮናስ አማረ April 7, 2024 ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ከተለያዩ የማኅበረሰብረ ተወካዮች ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ቀጥለዋል፡፡ ከሰሞኑ ከአማራ፣ ኦሮሚያ፣ ትግራይ፣ ወዘተ እያለ ከሴቶች ተወካዮች ጋር አሥር ተከታታይ የውይይት መድረክ ቪዲዮዎችን የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን አከታትለው ሲያሠራጩ መመልከት ተችሏል፡፡ ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ መጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ.ም. ምሽት ደግሞ 11ኛው የውይይት መድረክ ሥርጭት በመንግሥት መገናኛ […]