ቀጥታ,የኢራን ጦር አዛዥ እስራኤል የደኅንነት ኃላፊውን መግደሏን ተከትሎ “ወሳኝ” የአጸፋ ምላሽ እንደሚሰጡ ዛቱ
የኢራን ጦር አዛዥ አሚር ሃታሚ በእስራኤል የአየር ጥቃት የደኅንነት ኃላፊው አሊ ላሪጃኒን መገደላቸውን ተከትሎ “ወሳኝ” የአጸፋ እርምጃ እንደሚወስዱ ዛቱ። ከኢራን ጦር ኃይል የተለየ ወታደራዊ ክፍል የሆነው እስላማዊው አብዮታዊ ዘብ የላሪጃኒ ሞትን “ለመበቀል” ወደ ማዕከላዊ እስራኤል ሚሳዔሎችን መተኮሱን የኤኤፍፒ የዜና ወኪል ዘግቧል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
አራት ቀናት ይወስድ የነበረው እንሰትን ለምግብነት ማዘጋጀት እንዴት በአንድ ሰዓት ሊጠናቀቅ ቻለ?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ አሰለፈች አብቴ መሬት ላይ ተንበርክካ ዘለግ ባለ ክብ እንጨት እንሰት ትፈቀፍቃለች። “እንሰት መፋቅ እጅ እና ደረት ያደክማል። አራት ቀን የሚወስድ ሒደት ነው። እሱንም ማጠናቀቅ ከቻልን ነው” ትላለች። በዶርዜ መንደር ተወልዳ ያደገችው አሰለፈች ከልጅነቷ ጀምሮ እንሰት ስታዘጋጅ ነው የኖረቸው። በደቡብ ክልል ሴቶች እንሰት […]
ካፍ የአፍሪካ ዋንጫን ከሴኔጋል ነጥቆ ለሞሮኮ መስጠቱን አስታወቀ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 3 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ የነበረችውን ሴኔጋልን በመንጠቅ ለሞሮኮ መስጠቱን የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። በአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታው ወቅት የሴኔጋል ተጫዋቾች ጨዋታውን አቋርጠው መውጣታቸውን ተከትሎ በተነሳው ውዝግብ ምክንያት ውጤቱን በመቀልበስ ሞሮኮ የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ መሆኗን የአፍሪካ እግር ኳስ ፌደሬሽን ካፍ አውጇል። ባለፈው […]
የየመን ሁቲዎች በኢራን ጦርነት ውስጥ እንዳይሳተፉ የያዛቸው ምንድን ነው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ከሁለት ሳምንት በፊት አሜሪካ እና እስራኤል ኢራን ላይ ጥቃት ከከፈቱ እንዲሁም ቴህራን የአጸፋ ምላሽ መስጠት ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ፤ በኢራን የሚደገፈው የየመኑ ታጣቂ ቡድን ሁቲ ባልተለመደ መልኩ የተዐቅቦ አቋም ወስዷል። ጦርነቱ ከተጀመረ ጊዜ አንስቶ የሁቲው መሪ አብዱልማሌክ አልሁቲ አጋርነታቸው እየገለጹ ያሉት በየዕለቱ በሚያሰሙት […]
ዜሌንስኪ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት እና የዩኬ ጠቅላይ ሚኒስትር ተገናኝተው ልዩነታቸውን እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት የዩኬው ጠቅላይ ሚኒስትር ላይ ተደጋጋሚ ትችት ካቀረቡ በኋላ ዶናልድ ትራምፕ እና ሰር ኪር ስታርመር ተገናኝተው ልዩነታቸውን እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ። ዜሌንስኪ ከዩኬው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ከተወያዩ በኋላ ከቢቢሲ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ምንም እንኳ ትራምፕ ምን ማድረግ […]
Why Israel is ‘DISINTEGRATING’: Ilan Pappé on the End of Zionism
Zeteo
Zionism’s Biggest MISTAKE In 300 Years. End Of Project. | Profs. J. Sachs & Y. Rabkin
Neutrality Studies
EMS Eletawi የተባባሰው ጦርነትና ውጥረቱ Tus 17 Mar 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS ዜና Tue 17 Mar 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
ጀኔራሎቹ ሊገቡ ነው!ጥያቄያቸው ተቀባይነት አግኝቷል!ዘመቻው ከሸፈ! ኃይል ተበተነ! ባለስልጣኑ ተያዘ!ደብረታቦር! በለሳ! ብርሸለቆ! ማክሰኝት! መቀሌ!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎከስ
