የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ተተኪ ቦታ ሳይሰጠው 980 ቤቶች እንደፈረሱበት ተገለጸ
EthiopianReporter.com ዜና የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ተተኪ ቦታ ሳይሰጠው 980 ቤቶች እንደፈረሱበት ተገለጸ ሰላማዊት መንገሻ ቀን: March 20, 2024 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተተኪ መሬት ሳይሰጠው 980 የሚጠጉ ቤቶች እንዳፈረሱበት ተገለጸ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማክሰኞ መጋቢት 9 ቀን 2016 ሲያደርግ አቶ ፈይድ ሸራብ የተባሉ የምክር ቤት አባል እንደገለጹት፣ የኮርፖሬሽኑ […]
የመንግሥት ፕሮጀክቶች ማኅበረሰቡን ታሳቢ እንዲያደርጉ ተጠየቀ
EthiopianReporter.com ለመልሶ ማልማትና ለኮሪደር ልማት በመነሳት ላይ ያሉ ነዋሪዎችን ዜና የመንግሥት ፕሮጀክቶች ማኅበረሰቡን ታሳቢ እንዲያደርጉ ተጠየቀ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 20, 2024 በፅዮን ታደሰ የመንግሥት ፕሮጀክቶች ማኅበረሰቡን ታሳቢ ሊያደርጉ እንደሚገባ ለመልሶ ማልማት የተነሱ የአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች ነዋሪዎች አሳሰቡ፡፡ መንግሥት የሚያከናውናቸው የልማት ሥራዎች የማኅበረሰቡን አቅምና ፍላጎት ታሳቢ ያደረጉ ሊሆን ይገባል ሲሉ፣ በአዲስ አበባ ከተማ […]
የዓድዋ ድል በዓል ባለቤትነት ለመከላከያ ሚኒስቴር መሰጠቱ በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ
EthiopianReporter.com ዜና የዓድዋ ድል በዓል ባለቤትነት ለመከላከያ ሚኒስቴር መሰጠቱ በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ ሰላማዊት መንገሻ ቀን: March 20, 2024 የዓድዋ ድል በዓል አከባበር ኃላፊነትና ባለቤትነት የተሰጠው የመከላከያ ሚኒስቴር በፓርላማ ጥያቄ ተነሳበት፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ የማኅበራዊ ልማት፣ የባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ የሕዝብ በዓላትንና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ን በሚመለከት ከአስረጂዎች ጋር ሰኞ መጋቢት […]
የኢትዮጵያ አየር መንገድን አክሲዮን ድርሻ ለሶማሌላንድ ለማቅረብ የወጣ መመርያም ሆነ አቅጣጫ እንደሌለ ተገለጸ
EthiopianReporter.com ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድን አክሲዮን ድርሻ ለሶማሌላንድ ለማቅረብ የወጣ መመርያም ሆነ አቅጣጫ እንደሌለ… ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: March 20, 2024 ከሶማሌላንድ የባህር በር ለማግኘት እየተደረገ ባለው እንቅስቃሴ መጠኑ ያልተገለጸ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአክሲዮን ድርሻ ሊሰጥ ይችላል በሚለው ጉዳይ ላይ፣ የተላለፈ መመርያም ሆነ መንግሥታዊ አቅጣጫ እንደሌለና በሐሳብ ደረጃ ብቻ የተያዘ መሆኑ ታወቀ። መንግሥት የአገሪቱን ጥቅሞች […]
ዲፕፌክ ቪዲዮ በመጠቀም የወሲብ ፊልም ላይ ‘የታዩት’ የጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ክስ መሰረቱ
20 መጋቢት 2024, 15:48 EAT የጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ በዲፕፌክ የተሰሩ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን በመጠቀም የወሲብ ፊልም ላይ ‘መታየታቸውን’ ተከትሎ ለደረሰባቸው ጉዳት ካሳ ሊጠይቁ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሯ ጉዳቱን ያደረሱት ግለሰቦች 100 ሺህ ዩሮ እንዲከፍሉም ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ወስደውታል። የእውነት የሚመስሉ ሐሰተኛ ምሥሎችና ተንቀሳቃሽ ምሥሎች በዲፕፌክ (deepfake) መተግበሪያ በመጠቀም የተሰራው የወሲብ ፊልም በኢንተርኔት ላይ ለዕይታ […]
ለኢንቨስተሮች ተሰጥቶ የነበረው የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ መሬት እንዲመለስ ተወሰነ
20 መጋቢት 2024, 17:38 EAT ለግብርና ኢንቨስተሮች በከፊል ተሰጥቶ የነበረው የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ መሬት እንዲመለስ መወሰኑን የመጠለያው ኃላፊ አቶ ባንኪ ቡደሞ ያኪሶ ለቢቢሲ ገለጹ። ከመጠለያው ተቆርሶ ለግብርና ኢንቨስተሮች ተሰጥቶ የነበረው 117 ሄክታር እንዲመለስ የተወሰነውም የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ቢሮ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሆኑም ተገልጿል። ከመጠለያው ከፊል ስፍራ ለግብርና ኢንቨስተሮች መሰጠቱን ተከትሎ በኢትዮጵያ የዱር እንስሳ ጥበቃ ባለስልጣን እና […]
Ethiopian Gov’t Detains 50 in Addis Ababa alleging “Terrorist Activity” Borkena 00:06
March 19, 2024 Ethiopian government made allegations that the “suspect group” was using the Orthodox Church as a hiding place borkena The Ethiopian government on Tuesday announced that it has arrested 50 individuals in the capital Addis Ababa. The National Security and Intelligence Task Force – a body over which Prime Minister Abiy Ahmed is […]
ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች የቀረበ ጥሪ – ከአዲስ አበባ ማህበራዊ ንቅናቄ (አማን)
March 20, 2024 – Konjit Sitotaw የአብይ አህመድ አገዛዝ ለአዲስ አበባና ለከተማዋ ነዋሪዎች ያለውን ስር የሰደደ ጥላቻ ላለፉት ስድስት ዓመታት ስናየው የከረምነው እውነታ ነው ። ለዚህ ማስረጃ ማቅረብ ሳያስፈልግ ዓለም ያወቀው ተግባሩ ምስክር ነው ። ይህ ጥላቻው ከእለት ወደ እለት እየባሰበት መጥቶ ዛሬ ላይ መላ አዲስ አበባን ወደማፈራረሱ አድርሶታል ።ዛሬ አዲስ አበባና ታሪኳ በአዳነች አቤቤ አጥፊ ሀይሎች […]
የኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን እንግልት የሚሰንደው አዲስ ድረ-ገጽ
March 20, 2024 – DW Amharic በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን እና የማኅበራዊ መገናኛ አውታር ጋዜጠኞች ላይ የሚደርሰው ጫና እና እንግልት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው ። ከእስር እና ከስደት ባሻገር ጋዜጠኞች ንብረቶቻቸው በጠራራ ፀሐይ በተቀናጀ መልኩ ይመዘበራል፤ መሥሪያ ቤታቸው ቁልፍ ተሰብሮ ይበረበራል ። ተደጋጋሚ እንግልት እና በደል እንደሚፈጸምባቸውም በተደጋጋሚ ይነገራል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አልትራቪዮሌት ከፍተኛ የፀሐይ ጨረር በአዲስ አበባ ተከስቷልን?
March 20, 2024 – DW Amharic ከሰሞኑ አዲስ አበባ ውስጥ የሙቀት መጠን መጨመርን ተከትሎ ለአልትራቪዮሌት (ቆዳን ለሚጎዳ ከፍተኛ የፀሐይ ጨረር) መጋለጥ ሳይኖር አይቀርም የሚል መረጃ የማኅበራዊ መገኛኛ ዘዴዎችን በእጅጉ አጨናንቆት ተስተውሏል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ