አዳዲስ ሕጎች የወጡበትና ከፍተኛ ማሻሻያዎች የተደረጉበት የ2016 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ

በዳዊት ታዬ September 8, 2024 በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ዙሪያ የፖሊሲ ለውጦችና በርካታ የሚባሉ የሕግ ማሻሻያዎች ተደርገውባቸዋል ተብሎ ሊጠቀሱ ከሚችሉ ወቅቶች ውስጥ የ2016 በጀት ዓመት በቀዳሚነት ሊጠቀስ ይችላል፡፡ በተለይ ከማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዎች አንፃር ሥር ነቀል የሚባሉ ለውጦች ተካሂደዋል ተብሎ ይታመናል፡፡ በኢትዮጵያ እንግዳ የሚባሉ የኢኮኖሚ የፋይናንስና የኢንቨስትመንት ሕግጋቶች ወጥተዋል፡፡ ከዓመታት እልህ አስጨራሽ ድርድር በኋላ ከዓለም አቀፍ የገንዘብ […]

የተሰናባቹ ዓመት እንከኖች ወደ አዲሱ ዓመት አይሸጋገሩ!

September 8, 2024 ርዕሰ አንቀጽ ዓምና በመልካም ምኞቶችና ተስፋዎች አቀባበል የተደረገለት 2016 ዓ.ም. ተሰናብቶ 2017 ዓ.ም. ሊጀመር የቀሩት ጥቂት ቀናት ናቸው፡፡ አሮጌ የሚባለው ዓመት አልፎ አዲሱ ሊተካ በተቃረበበት ጊዜ ከግለሰብ ጀምሮ እስከ አገር የሚያስተዳድረው መንግሥት ድረስ ዕቅድ መያዝ የተለመደ ነው፡፡ ዋናው ቁምነገር ግን በተቃደው መሠረት ምን ዓይነት ውጤት ተገኘ የሚለው ነው፡፡ ዓምና አዲሱ ዓመት ሲብት […]

የአዲሱ ዓመት የሰላም መልዕክቴ ለፖለቲካ መሪዎቻችን

እኔ የምለዉ የአዲሱ ዓመት የሰላም መልዕክቴ ለፖለቲካ መሪዎቻችን አንባቢ ቀን: September 8, 2024 በንጉሡ አክሊሉ (ዶ/ር) ከሁሉ አስቀድሜ ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ ዓመት እመኛለሁ፡፡ በሰላም ዕጦትና ባስከተላቸው መዘዞች ሳቢያ ይህንን በዓል እንደምትፈልጉትና ቀድሞ እንደለመዳችሁት ማክበር ላልቻላችሁ ወገኖቼ የሚሰማኝን ልባዊ ሐዘን እየገለጥኩ፣ መጪው ጊዜ ግን ብሩህና ሰላማዊ እንዲሆን እንደምፀልይና የበኩሌንም እንደምሠራ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ፡፡ ይህንን በአል አስታክኬ […]

የውጭ ምንዛሪ እጥረትና የብር ዋጋ መውረድ (ክፍል ሁለት)   

እኔ የምለዉ የውጭ ምንዛሪ እጥረትና የብር ዋጋ መውረድ (ክፍል ሁለት)    አንባቢ ቀን: September 8, 2024 በነጋድራስ ካሳ መንግሥት የወሰደው የውጭ ምንዛሪ ግብይትን ተንሳፋፊ (Floating) ማድረጉ  ጠቃሚ ወይስ ጎጂ? በክፍል አንድ እንደተመለከትነው እስካሁን የሄድንበት መንገድ የአገሪቱን የውጭ ምንዛሪ ፍላጎት ማሟላትና የብርን የምንዛሪ ዋጋ ግሽበት ማስቆም ቀርቶ፣ የውድቀቱን ቁልቁለት በቅጡ ማድረግ አቅቶን ጥቁር ገበያው ሲሄድ፣ የባንኩ ዋጋ […]

ሰላምታና ሰላም ለአዲሱ ዘመን

ተሟገት ሰላምታና ሰላም ለአዲሱ ዘመን አንባቢ ቀን: September 8, 2024 በበሪሁን ተሻለ በሕፃንነት የትምህርት ዕድሜ ውስጥ እያለሁ እንዘምራቸው ከነበሩት መዝሙሮች መካከል፣ አበባ ይዘን ተሸልመን ሰላምታ እንስጠው ለአዲስ ዘመን፣ የሚለውን መዝሙር አዝማች ዛሬም ከእነዜማው አስታውሳለሁ፡፡ መዝሙሩ አዲሱን ዘመን፣ አዲሱን ዓመት ሰላምታ ሰጥቶ፣ ሰላም እያሉ፣ ለአዲሱ ዓመት ሰላምታ እያቀረቡ፣ ዕንቁጣጣሽ እያሉ መቀበል ላይ ይበልጥ ትኩረት ይሰጣል፡፡ ኅብረተሰብም […]

በጅምላና ችርቻሮ ንግድ የሚሳተፉ የውጭ ኩባንያዎች ማስገባት የ2017 ዓ.ም. ቅድሚያ ትኩረት ይሁን!

September 8, 2024 ናታን ዳዊት አዲስ ብለን የጀመርነው 2016 ዓ.ም. አሮጌ ሆኖ አዲስ ብለን ለምንጠራው 2017 ዓ.ም. ቦታውን የሚያስረክብበት የመጨረሻዎቹ ቀናት ላይ እንገኛለን፡፡ ዓመቱ መልካም የሚባሉ ተግባራትን የተመለከትንበት የዚያኑ ያህል ደግሞ በርካታ የሚባሉ ተግባራትን ያስተናገድንበት ነው፡፡ በተለይ ለተከታታይ ዓመታት በአገር ደረጃ ዋጋ እያስከፈለ ያለው የሰላም ዕጦትና አለመረጋጋት በ2016 በጀት ዓመትም አብሮን ዘልቋል፡፡ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች […]

ከዓመት ዓመት እያሻቀበ የመጣው የዓውደ ዓመት ገበያ

ማኅበራዊ ከዓመት ዓመት እያሻቀበ የመጣው የዓውደ ዓመት ገበያ የማነ ብርሃኑ ቀን: September 8, 2024 በኢትዮጵያውያን ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩት ክብረ በዓላት መካከል አዲስ ዓመት (ዕንቁጣጣሽ) አንዱ ነው፡፡ አዲስ ዓመት በኢትዮጵያውያን ልዩ ነው፡፡ በአዲስ ዓመት አዲስ ተስፋ የሚጠነሰስበት፣ መልካም ምኞት የሚያቆጠቁጥበት፣ አዲስ ትልም የሚተለምበትና ርዕይ የሚሰነቅበት ስለመሆኑም አያጠያይቅም፡፡ አሮጌው ዓመት አልፎ አዲሱ ሲተካ፣ ፅልመት ተገፎ ብርሃን ሲፈካ፣ […]

እንዲዘጋ ሐሳብ ቀርቦበት የነበረውን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ትርፋማ ያደረጉት ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) ኃላፊነታቸውን ለቀቁ

በዳዊት ታዬ September 8, 2024 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት የነበሩት ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ልማት ባንክን ከአራት ዓመታት በላይ በፕሬዚዳንትነት ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ዮሐንስ አያሌው፣ ከጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ከኃላፊነታቸው ለቀዋል፡፡ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዮሐንስ (ዶ/ር)ን ከኃላፊነት መልቀቅ አስመልክቶ እንዳስታወቀው፣ በግል ምክንያትና ከጫና ጋር በተያያዘ በኃላፊነታቸው ለመቀጠል ባለመቻላቸው ነው፡፡ ይህንኑ ምክንያታቸውን በመጥቀስ የሥራ […]

የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ከንብረት ማስወገድ አንድ ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ማቀዱን አስታወቀ

በፅዮን ታደሰ September 8, 2024 የመንግሥት ግዥ አገልግሎት በ2017 ዓ.ም. ከንብረት ማስወገድ አንድ ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ማቀዱን አስታወቀ።  የመንግሥት ግዥ አገልግሎት በ2016 በጀት ዓመት የተከናወኑ ተግባራትንና የ2017 ዓ.ም. ዕቅዱን አስመልክቶ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ በገንዘብ ሚኒስቴር አስተባባሪነት አገር አቀፍ የንብረት ማስወገድ ንቅናቄ ከመስከረም ወር 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታውቋል።  ንቅናቄው በሁለት ዙር ተግባራዊ እንደሚደረግና ሁሉንም […]

የሁሉንም የባንክ ካርዶች በመጠቀም ግብይት መፈጸም የሚያስችሉ አሥር ሺሕ የክፍያ ማሽኖች አገር ውስጥ ሊገቡ ነው

በሔለን ተስፋዬ September 8, 2024 ማሽኖችን ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት፣ ስምምነት በተደረገበት ወቅት የሁሉንም የባንክ ካርዶች በመጠቀም የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ለመተግበር ያስችላሉ የተባሉ 10,000 የክፍያ ነቁጥ (Pos) ማሽኖችን ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት፣  ስምምነት ተደረገ፡፡ በኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ በቴክኖሎጂ የተሳለጠ የክፍያ ሥርዓት ለመዘርጋት የመጀመሪያዎቹን አንድ ሺሕ የክፍያ ማሽኖች ወደ አገር ውስጥ ማስገባቱን፣ የያጉት ፔይ መሥራች አቶ […]