ወቅታዊ መግለጫ ፣ እርምጃ ወስደናል

እስቲበል አለሙ ዘሪሁን ·Follow ቀን፡ ሚያዚያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ወቅታዊ መግለጫ እርምጃ ወስደናል የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሂደት ያለ ምንም የፀጥታ ስጋት እንዲጠናቀቅና ሰላማዊ ድባብ እንዲሰፍን ከፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ከሰላም ካውንስልና ከዓለም አቀፍ ታዛቢዎች ጋር ስምምነት ላይ መድረሱ ይታወሳል። ንቅናቄያችን ይህንን ቃል በተግባር ለመተርጎም በከፍተኛ ቁርጠኝነት እየሰራ ይገኛል። ይሁን እንጂ፣ ሚያዚያ 19 […]

ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት፣ ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ የተላለፈ ጥሪ

ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት፣ ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ የተላለፈ ጥሪ ——— በክልላችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያደገ የመጣው የተሳሳተ ስሌት የወለደው አደገኛ አካሄድ ብዙ ቀውስ እንደሚያስከትል በተከታታይ ሲገለጽ ቆይቷል። ከዛም ባለፈ ይህ የተሳሳተ አካሄድ በህዝባችን ላይ ሊያደርስ የሚችለውን ቀውስና አደጋ ግምት ውስጥ በማስገባት አደጋውን በልኩ ተረድቶ ምክክርና መግባባት እንዲደረግበት ተደጋጋሚ ጥሪ ቀርቧል። ሆኖም “ተመርጫለሁ” ብሎ በቅርቡ ያወጀው […]

ኢሰመኮ ክትትል ባደረገባቸው “1,007 የምርጫ ጣቢያዎች በምርጫ አስፈጻሚዎች ላይ የደረሰ ምንም ዓይነት ድብደባ፣ ግድያም ሆነ ስወራ” አልተፈፀመም ሲል ገለጸ

May 8, 2026 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ክትትል ባደረገባቸው 1,007 የምርጫ ጣቢያዎች ውስጥ በምርጫ አስፈፃሚዎች ላይ የደረሰ “ምንም ዓይነት ድብደባ፣ ግድያም ሆነ ስወራ” አለመፈጸሙን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ ከ “ምርጫ 2018 – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ ከምርጫ አስፈፃሚዎች በተጨማሪ አንድም የፖለቲካ ፓርቲ እንዲህ ዓይነት አቤቱታ ለኮሚሽኑ አለማቅረቡን ትናንት ሚያዝያ 29 ቀን […]

ኢሰመኮ የምርጫ ጣቢያዎች በመጠጥ ቤት፣ በመከላከያ እና ፖሊስ ጣቢያዎች ጭምር መቋቋማቸውን በክትትል እንዳረጋገጠ ገለጸ

Ethiopia Election ኢሰመኮ የምርጫ ጣቢያዎች በመጠጥ ቤት፣ በመከላከያ እና ፖሊስ ጣቢያዎች ጭምር መቋቋማቸውን በክትትል እንዳረጋገጠ ገለጸ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በዛሬው ዕለት ሚያዚያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በምርጫ ቅድመ ዝግጅት ዙሪያ ያዘጋጀውን የሰብዓዊ መብቶች ግኝት ሪፖርት ይፋ ባደረገበት ወቅት እንደገለጸው፣ ምንም እንኳን አብዛኛው የመራጮች እና የዕጩዎች ምዝገባ ሂደት “በመልካም ጎኑ የሚታይ ቢሆንም” የተለያዩ ጉድለቶች […]

በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጸሙ ጥቃቶች ያስከተሉት የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን በተመለከተ

March 4, 2026Press Release, አማርኛ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች በሰዎች ላይ እየደረሰ ያለውን ግድያ፣ አካል ጉዳት፣ የንብረት ውድመት እና መፈናቀል እልባት ለመስጠት የፌዴራልና የኦሮሚያ ክልል መንግሥታት በዞኑ በቂ የጸጥታ አካላትን ማሰማራትና ተጠያቂነትን ማረጋገጥ ጨምሮ አፋጣኝ፣ ተጨባጭና ዘላቂ እርምጃዎችን ሊወስዱ ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በተለያዩ ጊዜያት በኦሮሞ […]

ገዢው ብልፅግና ፓርቲ ለ64 የፓርላማ መቀመጫዎች ያለ ተፎካካሪ ብቻውን ለምርጫ ቀረበ፤ ሌሎች 10 ዕጩዎችም በግል እና በአምስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ስር ለብቻቸው ይወዳደራሉ

Ethiopia Election ·Follow ገዢው ብልፅግና ፓርቲ ለ64 የፓርላማ መቀመጫዎች ያለ ተፎካካሪ ብቻውን ለምርጫ ቀረበ፤ ሌሎች 10 ዕጩዎችም በግል እና በአምስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ስር ለብቻቸው ይወዳደራሉ ግንቦት 24 በሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ፣ ገዢው ብልፅግና ፓርቲ በአምስት ክልሎች በሚገኙ 64 የምርጫ ክልሎች ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ብቻውን እንደሚወዳደር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰነድ አመለከተ። “ምርጫ 2018 – ኢትዮጵያ […]

ሰው በማንነቱ አይቀጣ ፤ ከሁሉም በፊት ሰብአዊነት ይቅደም ፤ ሰብአዊነት ይከበር!

Yidnekachew Kebede ·Follow ሰው በማንነቱ አይቀጣ ፤ ከሁሉም በፊት ሰብአዊነት ይቅደም ፤ ሰብአዊነት ይከበር! ~ የእስረኞች ጥሪ! አማራዊ ማንነታቸው እንደ ወንጀል ተቆጥሮ በግፍ እስር ላይ የሚገኙ የፖለቲካ እና የሕሊና እስረኞች ሕክምና የማግኘት መብታቸው ይከበር ፤ ማ/ቤቱ የተቋረጠባቸውን መድኃኒት ሊያቀርብ እና ሕክምናቸውን በሀኪሞች ትዕዛዝ መሰረት ሊያስቀጥል ይገባል! እነዚህ እና መሰል የፖለቲካ እና የሕሊና እስረኞች የአገዛዙ ፀረ አማራ […]

በነዳጅ የሚሰሩ 1,200 አውቶብሶችን ወደ ጋዝ ተጠቃሚነት ለመቀየር 1.4 ቢሊዮን ብር በጀት ያስፈልጋል ተባለ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

May 8, 2026 በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ፣ በነዳጅ የሚሰሩ 1,200 የህዝብ ማመለሻ አውቶብሶችን ሞተር፤ በኢትዮጵያ መመረት የጀመረውን የተፈጥሮ ጋዝ እንዲጠቀሙ ለመቀየር 1.4 ቢሊዮን ብር በጀት እንደሚያስፈልግ የከተማይቱ ትራንስፖርት ቢሮ ገለጸ። በመዲናይቱ የሚገኙ አውቶብሶችን ከነዳጅ ወደ ተፈጥሮ ጋዝ ተጠቃሚነት የመቀየር ሙከራ መጀመሩንም ቢሮው አስታውቋል። የቢሮው ኃላፊ አቶ ያብባል አዲስ ይህን ያስታወቁት፤ ዛሬ አርብ ሚያዝያ 30፤ 2018 በተካሄደው […]

ገዢው ብልጽግና ፓርቲ ለ64 የፓርላማ መቀመጫዎች ብቻውን ለምርጫ መቅረቡ ታወቀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር”

May 8, 2026 ገዢው ብልጽግና ፓርቲ በመጪው ግንቦት መጨረሻ በሚደረገው ምርጫ፣ በአምስት ክልሎች በሚገኙ 64 የምርጫ ክልሎች ብቻውን ለፓርላማ እንደሚወዳደር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በትላትንናው ዕለት ይፋ ያደረገው ሰነድ አመለከተ። ከእነዚህ የምርጫ ክልሎች ውስጥ አርባ ስድስቱ በኦሮሚያ፣ አስራ አንዱ ደግሞ በአማራ ክልል የሚገኙ ናቸው።  “ምርጫ 2018 – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የተመለከተችው የምርጫ ቦርድ ሰነድ፤ በሰባተኛው ዙር […]