ትናንት ከጠፉት የዓለም ባህላዊ ቅርሶች ተምረን ያሉንን እንጠብቅ
EthiopianReporter.com እኔ የምለዉ ትናንት ከጠፉት የዓለም ባህላዊ ቅርሶች ተምረን ያሉንን እንጠብቅ ትናንት ከጠፉት የዓለም ባህላዊ ቅርሶች ተምረን ያሉንን እንጠብቅ አንባቢ ቀን: January 28, 2024 በተሾመ ብርሃኑ ከማል ባህላዊ ቅርስ ምንድነው? ባህላዊ ቅርሶች የሚባሉት በኅብረተሰቡ ዘንድ እንደ ባህላዊ ቅርስ የሚታዩ ከጥንት አያት፣ ቅድመ አያቶች ሲተላለፉ የመጡ ቁሳዊና መንፈሳዊ ቅርሶች ሲሆኑ እነዚህም በዘልማድ የሚሠሩ፣ የሚተገበሩ፣ ወይም ተለይተው የሚታወቁ ሥፍራዎች፣ […]
በሚያገኙት ትርፍ ላይ ብቻ ያነጣጠሩ የሪልስቴት አልሚዎችን መንግሥት አንድ ይበልልን!
EthiopianReporter.com JANUARY 28, 2024 ናታን ዳዊት በሚያገኙት ትርፍ ላይ ብቻ ያነጣጠሩ የሪልስቴት አልሚዎችን መንግሥት አንድ ይበልልን! ጥቂት የማይባሉ ፕሮጀክቶች ግንባታ መስተጓጎላቸው እውነት ቢሆንም በግንባታ ላይ የሚገኙ የመንግሥትም ሆነ የግል ግንባታዎች እየተካሄዱ ነው፡፡ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ተደራራቢ ጫናዎች ያሉበትም ቢሆንም አቅም በፈቀደ መጠን ሥራዎች እየተሠሩ ነው፡፡ በግል ዘርፉ እየተካሄዱ ካሉ ሥራዎች መካከል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጎልቶ ዕየታየ […]
‹‹እንደ አፍሪካ ዋንጫ በቀጥታ በተላለፈው የግብፅ መግለጫ የሚረበሽ የለም›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
EthiopianReporter.com ዜና ‹‹እንደ አፍሪካ ዋንጫ በቀጥታ በተላለፈው የግብፅ መግለጫ የሚረበሽ የለም›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 28, 2024 ‹‹እንደ አፍሪካ ዋንጫ በቀጥታ በተላለፈው የግብፅ ፕሬዚዳንት መግለጫ የሚረበሽ የለም›› ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሶማሌላንድ የባህር በር ለማግኘት ኢትዮጵያና ሶማሌላንድ የመግባቢያ ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ የግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ ባለፈው ሳምንት በሰጡት መግለጫ፣ በሶማሊያ ላይ […]
ኢዜማ 185 አባላቱ ያለ በቂ ምክንያት መታሰራቸውን አስታወቀ
EthiopianReporter.com ዜና ኢዜማ 185 አባላቱ ያለ በቂ ምክንያት መታሰራቸውን አስታወቀ ተመስገን ተጋፋው ቀን: January 28, 2024 የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ከመስከረም 2016 ዓ.ም. ወዲህ 185 አባላቱ ያለ በቂ ምክንያት መታሰራቸውን አስታወቀ፡፡ ኢዜማ ይህንን የገለጸው የዜጎች የሰላም ደኅንነት፣ የሰዎች የሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ይዞታ፣ እንዲሁም በአገሪቱ የተከሰቱትን ግጭቶችና ድርቅ አስመልክቶ ሐሙስ ጥር 16 ቀን 2016 ዓ.ም. […]
ከስድስት ሚሊዮን በላይ ሕፃናት ለከፋ ረሃብና ለተመጣጠነ የምግብ ዕጦት መጋለጣቸው ተነገረ
EthiopianReporter.com አቶ ካሱ ከበደ የወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ተባባሪ ዳይሬክተር ማኅበራዊ ከስድስት ሚሊዮን በላይ ሕፃናት ለከፋ ረሃብና ለተመጣጠነ የምግብ ዕጦት መጋለጣቸው ተነገረ ከስድስት ሚሊዮን በላይ ሕፃናት ለከፋ ረሃብና ለተመጣጠነ የምግብ ዕጦት መጋለጣቸው ተነገረ አበበ ፍቅር ቀን: January 28, 2024 በኢትዮጵያ ከስድስት ሚሊዮን በላይ ሕፃናት ለከፋ ረሃብና የተመጣጠነ የምግብ ዕጦት መጋለጣቸውን፣ ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የተሰኘ […]
በአዲስ አበባ በስድስት ወራት ከ14 ሺሕ በላይ ግለሰቦች ላይ ሕጋዊ ዕርምጃ መወሰዱ ተነገረ
EthiopianReporter.com የአዲስ አበባ ከተማ የሰላምና የፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት በቀረበበት ወቅት ማኅበራዊ በአዲስ አበባ በስድስት ወራት ከ14 ሺሕ በላይ ግለሰቦች ላይ ሕጋዊ ዕርምጃ መወሰዱ… ሰላማዊት መንገሻ ቀን: January 28, 2024 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ለስድስት ወራት ባከናወነው ሥራ፣ በተለያዩ ሕገወጥ ድርጊቶች ተሳትፈዋል ባላቸው […]
ገዥው ፓርቲ ተጨማሪ የባሕር በር አማራጮችን በሰጥቶ መቀበል መርሕ ለማግኘት እንደሚሠራ አስታወቀ
EthiopianReporter.com ዜና ገዥው ፓርቲ ተጨማሪ የባሕር በር አማራጮችን በሰጥቶ መቀበል መርሕ ለማግኘት እንደሚሠራ አስታወቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 28, 2024 ገዥው ብልፅግና ፓርቲ ከሰሞኑ ከሶማሌላንድ ጋር የባህር በር ለማግኘት ከፈጸመው ስምምነት በተጨማሪ የባህር በር አማራጮችን በሰጥቶ መቀበል መርሕ ለማግኘት ትኩረት ተሰጥቶት እንደሚሠራ አስታወቀ፡፡ መደበኛ ስብሰባውን ከጥር 13 እስከ 17 ቀን 2016 በአዲስ አበባ ከተማ ሲያካሂድ […]
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ንብረታቸው ለወደመባቸው ባለሀብቶች የካሳ ጥያቄ የፌዴራል መንግሥት ምላሽ እንዲሰጥ ተጠየቀ
EthiopianReporter.com ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ንብረታቸው ለወደመባቸው ባለሀብቶች የካሳ ጥያቄ የፌዴራል መንግሥት ምላሽ እንዲሰጥ ተጠየቀ ተመስገን ተጋፋው ቀን: January 28, 2024 በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት በታጣቂዎች ንብረታቸው የወደመባቸው 291 ባለሀብቶች ያቀረቡት የካሳ ጥያቄ፣ የፌዴራል መንግሥት ምላሽ እንዲሰጥ መቅረቡ ተገለጸ፡፡ በክልሉ ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር በርካታ ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉንና ባለሀብቶችም ንብረታቸው ሙሉ ለሙሉ በሚባል […]
በትግራይ ክልል የኢሮብ ነዋሪዎች ‹‹በሁለት መንግሥታት መካከል ተከፍለን ለተለያዩ ችግሮች ተጋልጠናል›› አሉ
EthiopianReporter.com ትግራይ ኢሮበ ወረዳ ዜና በትግራይ ክልል የኢሮብ ነዋሪዎች ‹‹በሁለት መንግሥታት መካከል ተከፍለን ለተለያዩ ችግሮች ተጋልጠናል›› አሉ በትግራይ ክልል የኢሮብ ነዋሪዎች ‹‹በሁለት መንግሥታት መካከል ተከፍለን ለተለያዩ ችግሮች ተጋልጠናል›› አሉ ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: January 28, 2024 በትግራይ ክልልና ኤርትራ አዋሳኝ ድንበር ላይ የሚኖረው የኢሮብ ብሔረሰብ ተወላጆች፣ የሚኖሩባቸው አካባቢዎች ለሁለት በመከፈላቸው ማኅበረሰቡ ለድርቅ፣ ለስደትና ለተለያዩ በደሎች መጋለጡን […]
የሥራና ክህሎት ሚኒስትሯና የቀድሞ የብሔራዊ ባንክ ገዥ በምስክርነት ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተሰጠ
EthiopianReporter.com PreviousNext – Advertisement – PreviousNext ታምሩ ጽጌ ቀን: January 28, 2024 Share ከሁለት ዓመት በፊት በከፍተኛ የሙስና ወንጀል የተከሰሱት የፌዴራል የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር በመከላከያ ምስክርነት የቆጠሯቸው፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስትሯና የቀድሞ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚልና የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር) […]