ለኦሮሚያው የጸጥታ ችግር የሦስተኛ ዙር ድርድር እድል

January 30, 2024 – DW Amharic  በኢትዮጵያ መንግሥትና መንግስት ‘ሸኔ’ በሚል ስም በሽብርተኝነነት በፈረጀው እራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነሰ) ባለው ታጣቂ ቡድን መካከል ተጀምሮ ያለ ስምምነት የተቋጨውን የሰላም ንግግር ለመቀጠል መንግሥት ዝግጁ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የጣሊያን-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ : የሜሎኒ እቅድ እና ፈተናዎቹ

January 30, 2024 – DW Amharic  የጣሊያን መንግሥት ለአፍሪቃ ባዘጋጀው የልማት እቅድ ላይ የተወያየ ጉባኤ ዛሬ ሮም ውስጥ ከአፍሪቃ ሀገራት መሪዎች ጋር ተካሄደ ። የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ከተወሰኑ የአፍሪካ መሪዎች ጋር በተለይም ከአፍሪካ ቀንድ መሪዎች ጋር የሁለትዮሽ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

«በድርቁ ምክንያት ከ4 ሺህ በላይ ተማሪዎች ትምህርት አቋርጠዋል»

January 30, 2024 – DW Amharic  በትግራይ ክልል የተከሰተውን ረሃብ ተከትሎ በተለይ ህፃናት ለከፋ ችግር ተጋልጠው እንደሚገኙ ተገለፀ። በክልሉ በረሃብ በተጠቁ አካባቢዎች የምግብ እጥረት ችግር ገጥሞአቸው ወደ ሆስፒታል የሚገቡ ህፃናት መጠን በሶስት እጥፍ ማደጉም ተነግሯል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሽልማት

January 30, 2024 – DW Amharic  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት ( FAO ) በምግብ ዋስትና እና በተመጣጠነ የምግብ አቅርቦት ረገድ ላሳዩት አመራር እና በስንዴ ምርት ራስን ለመቻል በጀመሩት ጥረት በሚል ጣልያን ውስጥ ትናንት እሁድ ሽልማት ተበረከተላቸው። በዚህ ላይ የምጣኔ ሐብት ባለሙያዎች ምን ይላሉ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የICJ ዉሳኔ፣ የደቡብ አፍሪቃ ድልና የፍትሕ እንዴትነት

January 30, 2024 – DW Amharic  ፍርድ ቤቱ ያሳለፈዉን ጊዚያዊ ብይን እስራኤል ገቢር ማድረግ አለማድረጓን ባንድ ወር ጊዜ ዉስጥ እንድታረጋግጥ አዝዟልም።ይሁንና ደቡብ አፍሪቃ በጠየቀችዉ መሠረት እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ላይ የከፈተችዉ ድብደባ ሙሉ በሙሉ እንዲያቆም አላዘዘም።እንደገና ደክተር አደም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ