Raising a city: How Addis Ababa reimagined early childhood development – Brooking Institution 13:37
Research Sweta Shah and Juanita Morales May 8, 2026 Downloads PrintEarly childhood development at CUE Read more fromEarly childhood development at CUE Follow the authors “My hope is for Addis to be the best city in Africa to raise a child and to be a mother.” Adanech Abiebie, Mayor of Addis Ababa Since 2019, Addis Ababa has been in a period of […]
ሐረር ውስጥ ለ12 ዓመታት ለመውለድ የሞከረች እናት በአንድ ጊዜ አምስት ሕፃናትን ተገላገለች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 1 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ለ12 ዓመታት ልጅ ለመውለድ የሞከረች የሐረሪ ክልል ነዋሪ በአንድ ጊዜ አምስት ልጆችን መገላገሏ ተገለጸ። በድሪያ አደም የተባለችው እናት እሷና ባለቤቷ “በአንድ ጊዜ አምስት ልጆች ስላገኙ እጅግ እንደተደሰቱ” ተናግራለች። የ35 ዓመቷ በድሪያ በሕይወት ፋና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አራት ወንዶችን እና አንዲት ሴት ልጆችን በሠላም […]
ቀጥታ,አሜሪካ በኢራን ከተሞች ላይ ጥቃት ስትፈጽም፤ ቴህራን የዋሽንግተንን የጦር መርከብ ዒላማ አደረገች
የኢራን ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ አሜሪካ ወደ ሆርሙዝ ወሽመጥ እየተጠጉ የነበሩ የኢራን ነዳጅ ጫኝ እና ሌላ መርከብን ዒላማ እንዳደረገች እንዲሁም፤ በተለያዩ የባሕር ዳርቻ አካባቢዎች ላይ የአየር ጥቃት መፈጸሟን ተናግረዋል። አሜሪካ በበኩሏ ወሽመጡ ላይ ባለው ሚሳዔል ተሸካሚ አውዳሚ መርከቧ ላይ ለፈጸመችባት ጥቃት “የራስን መከላከል ጥቃቶችን” በማድረስ ምላሽ መስጠቷን አስታውቃለች። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
“ወደ አገሬ ከምመለስ አሜሪካ ውስጥ ተደብቄ መኖር እመርጣለሁ”
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 6 ደቂቃ በአሜሪካዋ ግዛት ሚኒሶታ የኢሚግሬሽን ሠራተኞች የሚያደርጉት አሰሳን ማጠናቀቃቸው ከተሰማ ወር ቢሞላውም አሁንም የፍርሃት ድባብ እንዳጠላ ነው። ሁለት የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች በኢሚግሬሽን ባልደረቦች ከተገደሉ በኋላ በመላ አገሪቱ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ተቀጣጥሎ፣ በተለይ ደግሞ በሚኒያፖሊስ የሚኖሩ የሶማሊያ ማኅበረሰብ አባላት በፍርሃት ውስጥ እየኖሩ ነው። የ23 […]
ትራምፕ የአውሮፓ ህብረት ከአሜሪካ ጋር የተደረሰውን የንግድ ስምምነት እንዲያጸድቅ የመጨረሻ ቀነ ገደብ ሰጡ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የአውሮፓ ህብረት በአሜሪካ ላይ የጣለውን ግብር እስከ ሐምሌ 4 ድረስ ወደ ዜሮ ካላወረደ በህብረቱ ላይ “በጣም ከፍ ያሉ” ታሪፎችን እንደሚጥሉ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስጠነቀቁ። ትራምፕ ይህንን ያሉት ከአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ጋር የስልክ ንግግር ካደረጉ በኋላ ነው። እንደ ትራምፕ […]
የእስራኤል ጦር ሊባኖስ ውስጥ በድንግል ማሪያም ሐውልት ላይ በተሳለቀው ወታደር ላይ ምርመራ ጀመረ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 7 ግንቦት 2026 የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት በደቡባዊ ሊባኖስ ሲጋራ እያጨሰ በድንግል ማሪያም ምሥል በተሠራ ሐውልት ላይ ሌላ ሲጋራ ሲያስቀምጥ በታየ ወታደሩ ላይ ምርመራ መጀመሩን አስታወቀ። ወታደሩ ድርጊቱን ሲፈጽም ፎቶ የተነሳው በደቡባዊ ሊባኖስ ክርስቲያኖች በሚኖሩበት ዴበል መንደር ውስጥ ነው። ባለፈው ወር በዚህ ስፍራ ሌላ ወታደር የኢየሱስን ሐውልት […]
ደቡብ አፍሪካ መጤ ጠል ጥቃቶችን ያሳያሉ የተባሉ ‘ሐሰተኛ ቪዲዮዎችን’ አወገዘች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የደቡብ አፍሪካ መንግሥት በውጭ ዜጎች ላይ የተሰነዘሩ ጥቃቶችን ያሳያሉ ተብለው የተለቀቁ “የሐሰተኛ ቪዲዮዎች እና ምስሎች” አውግዟል። ይህ የተባለው በአገሪቱ ውስጥ መጤ ጠል ጥቃቶች እየተባባሱ ነው በሚል በደቡብ አፍሪካ እና በሌሎች የአፍሪካ አገሮች መካከል ያለው የዲፕሎማሲ ውጥረት እየጨመረ በመጣበት ወቅት ነው። በደቡብ አፍሪካ […]
የትግራይ ሲኖዶስ አክሱምን “ቅድስት ከተማ” ማለቱ ለከተማው ሙስሊሞች ከባድ ስጋትና ቅሬታ ፈጠረ!
Harun media ሃሩን ሚዲያ ·Follow የትግራይ ሲኖዶስ አክሱምን “ቅድስት ከተማ” ማለቱ ለከተማው ሙስሊሞች ከባድ ስጋትና ቅሬታ ፈጠረ! • ሀሩን ሚዲያ | ሚያዝያ 29 ቀን 2018 ዓ.ል የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ (መንበረ ሰላማ) አክሱም ከተማን “ቅድስት ከተማ አክሱም ጽዮን” በማለት መሰየሙ እና ለአፄ ዮሐንስ 4ኛ የሰማዕትነት እውቅና መስጠቱ ከፍተኛ ትችት እያስነሳ ይገኛል። ሲኖዶሱ ውሳኔውን ያሳለፈው አክሱም […]
ስለለውጥ እና ሽግግር መንግሥት ምሥረታ ሂደት አጭር ምልከታ
ቦርከና ደስክ በጃርሶ ረታ አገራችን ካለችበት እጅግ አደገኛ ሁኔታ እንድትላቀቅ እና ሕዝቡ በሰላም፥ በደህንነት፥ በብልጽግና እና በአንድነት እንዲጓዝ የመንግሥት መለወጥ እና የጎሳ ፖለቲካ ሥርዓት መወገድ ብቸኛ አማራጭ የሌለው መንገድ ነው። ከአሁኑ የአገራችን ተጨባጭ ሁኔታ አንጻር ለለውጡ ዕውን መሆን የሽግግር መንግሥት አስፈላጊነት ከመቼውም ጊዜ የበለጠ የተሻለ ግንዛቤ እንደተገኘበት ይታመናል። ይሁንና ሀገራችን የተጋረጠባትን የህልውና ጠንቅ ለማስወገድና ሕዝባችንን […]
ግለ ታሪክን በቅጥፈት ማሳመር አይቻልም – ለአማረ ተግባሩ ግልፅ መልስ
ቦርከና ደስክ አንዳርጋቸው አሰግድ መግቢያ አማረ ተግባሩ “ ” ከአዲስ አቤበነት እስከ ሉላዊነት በሚል ርዕስ ባሳተመው መፅሐፍ ውስጥ ስለእኔ ያወሳባቸውን ገጾች ተመለከትኳቸው። ራሴን በ መጀመሪያ የጠየቅኩት፣ አሁን ከርሱ ቅጥፈቶች ጋር መመላለስ ይገባኛል ወይ? በማለት ነበር። ቆየት ሲል፣ አማረ በቆርጦ ቀጥልነቱ ለመቀጠል የተዳፈረው፣ “ኃይሌ ፊዳና የግሌ ትዝታ ” በተሰኝ ርዕስ ባሳተመው እና በብዙ ቅጥፈት በተመላው መፅሐፉ ላይ ሳንመለስበት በመቅረታችን ነው […]
