የትራምፕን አወዛጋቢ ፖሊሲዎችን ከኋላ ሆኖ የሚዘውረው ብዙም ያልተነገረለት ሚለር ማን ነው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 6 ደቂቃ ስቴፈን ሚለር ለዓመታት በዶናልድ ትራምፕ የፖለቲካ ምህዋር ውስጥ ወግ አጥባቂ ሆኖ ቆይቷል። በዋይት ሐውስ የፖሊሲ አውጪ ኃላፊነት ያሳየው የማያወላውል አቋም እና የተገዳዳሪነት መንፈስ የፕሬዚዳንቱን ጠንካራ የኢሚግሬሽን አጀንዳ ወደፊት እንዲራመድ አስችሎታል። ከዚህም ባለፈ የአሜሪካን ኃይል በምዕራባዊ ንፍቀ ክበብ በማስፋት ረገድ ተጽዕኖው እየጨመረ አንዲመጣ […]

“የኤፕስቲንን ሰነዶች ለመመርመር ስል ሥራዬን አቆምኩ”

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ አዲስ የተለቀቁት የወሲብ ወንጀለኛው ጄፍሪ ኤፕስቲን ሰነዶች አሁንም ድረስ በዓለም ዙሪያ በርካቶችን እያነጋገሩ ነው። የተለቀቁት ሰነዶች ብዛት ለመገናኛ ብዙኃንም ለሕዝቡም ፈታኝ ቢሆንም ዝርዝር ይዘቱን ለመረዳት የሚደረገው ጥረት እንደቀጠለ ነው። ገለልተኛዋ አሜሪካዊት ጋዜጠኛ ኤሊ ሌነርድ በአሜሪካ የፍትሕ መሥሪያ ቤት ይፋ የተደረጉ ሰነዶችን ለመተንተን […]

የአሜሪካ የኢሚግሬሽን ኃላፊዎች በአይስ ስለተገደሉት አሜሪካውያን ለመናገር ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የፕሬዚዳንት ትራምፕ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በኢሚግሬሽን ተቆጣጣሪዎች ስለተገደሉ ሁለት አሜሪካውያን አስተያየታቸውን ለመስጠት ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ። የአስተዳደሩ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ኮንግረንስ ፊት ቀርበው ጥያቄ በቀረበላቸው ወቅት የፕሬዚዳንቱን የኢሚግሬሽን አጀንዳ በመደገፍ ተከላክለዋል። ከኮንግረሱ ሕግ አውጪዎች ጠንካራ ጥያቄዎች የቀረበላቸው ባለሥልጣናቱ፣ ተቃዋሚ ሠልፈኞች ጠብ አጫሪ ትርክቶችን በተቆጣጣሪዎቹ ላይ […]

የቀድሞው የፖሊስ ኃላፊ ስለኢፕስቲን ባህሪ ‘ሁሉም እንደሚያውቅ’ ትራምፕ ከ20 ዓመት በፊት ነግረውኛል አሉ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 3 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የቀድሞ የፍሎሪዳ ፖሊስ አዛዥ በአውሮፓውያኑ 2006 ከዶናልድ ትራምፕ የስልክ ጥሪ እንደደረሳቸው እና “ሁሉም ሰው” የጄፍሪ ኤፕስቲንን ባህሪ እንደሚያውቅ እንደነገሯቸው የፍትህ ቢሮ ያወጣው የኤፍቢአይ ሰነድ አመለከተ። ሰነዱ እንደ አውሮፓውያኑ በ2019 ከቀድሞው የፓልም ቢች የፖሊስ አዛዥ ጋር ኤፍቢአይ ያደረገው ቃለ ምልልስን የያዘ ነው። የፖሊስ […]

ቀጥታ,በካናዳ ትምህርት ቤት ላይ በተከፈተ ተኩስ ዘጠኝ ሰዎች ሲገደሉ 25 ቆሰሉ

በካናዳ ብሪቲሽ ኮሎምቢያ ትምህርት ቤት ላይ በተከፈተ ተኩስ ቢያንስ ሰባት ሰዎች መገደላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። ሁለት ተጨማሪ ሰዎች በሌላ አካባቢ ሞተው መገኘታቸውን ፖሊስ ጨምሮ ገልጿል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

አስመሮም ለገሠና ኦነጋውያን… ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ…

Achamyeleh Tamiru ·Follow አስመሮም ለገሠና ኦነጋውያን… ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ… ኦነጋውያን አስመሮም ለገሠን አመስግነው አይበቃቸውም፤ የክብር ዶክትሬትና አባ ገዳነት ደርበውለታል። አስመሮም በኦነጋውያን ዘንድ ክብር ያገኘው ለዶክትሬት ዲግሪው ማሟያነት በ1965 ዓ.ም. ለሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ባቀረበው GADA Three Approaches to the Study of African Society ጥናቱ ስለ ገዳ ምንነት ግንባር ቀደም አጥኚ ነው ተብሎ ነው። አስመሮም ስለ ገዳ ግንባር […]

Ethiopia builds secret camp to train Sudan RSF fighters, sources say

VISUAL INVESTIGATION The covert site is new evidence of how Sudan’s civil war is expanding across the region. By  Giulia Paravicini and  Reade Levinson February 10, 20261:00 AM EST Satellite imagery taken on January 22, 2026 shows a camp with hundreds of tents and an area to the north where trucks come and go in Benishangul-Gumuz, […]

የአማራ ክልልን ህዝብ “ለዳግም ሰብአዊ ቀውስ የሚዳርግ” ሁነት ከሰሞኑ መከሰቱን አብን ገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

February 10, 2026 ሰሞኑን “ከአንዳንድ” የአማራ ክልል አካባቢዎች የመከላከያ ሰራዊትን መውጣትን ተከትሎ፤ የአማራ ክልልን ህዝብ “ለዳግም ሰብአዊ ቀውስ የሚዳርግ ሁነት ተከስቷል” ሲል የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አስታወቀ። በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ባለው ነባራዊ ሁኔታ “የተመጠነ” “የጸጥታ አካላት ስምሪት ያለመኖር” እና “የሕግ ማስከበር ስራዎች መላላት”፤ የክልሉን ህዝብ “ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈሉት ነው” ሲልም ፓርቲው ገልጿል።  አብን ይህን የገለጸው፤ […]

የአብን የፓርላማ አባሉ ዶ/ር አበባው ደሳለው በመጪው ምርጫ ኢሕአፓን ወክለው ሊወዳደሩ ነው

February 10, 2026 በሰኔ 2013 ዓ.ም በተካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን ወክለው የፓርላማ አባል የሆኑት ዶ/ር አበባው ደሳለው፤ በመጪው ምርጫ ኢሕአፓን ወክለው ሊወዳደሩ ነው። የአብን የአዲስ አበባ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የነበሩት ዶ/ር ይህዓለም ታምሩም በተመሳሳይ መልኩ የፓርቲ ለውጥ አድርገው በመጪው ምርጫ እንደሚቀርቡ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ዛሬ ማክሰኞ ጥር 3፤ 2018 […]

የአሜሪካ መንግስት በየጊዜው የሚያወጣው የጉዞ እቀባ በገቢው ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሳደሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

February 10, 2026 የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያውያን ላይ በጣለው የጉዞ እገዳ ምክንያት ወደ አሜሪካ ከተሞች የሚጓዙ መንገደኞች ቁጥር በመቀነሱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገቢ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሳደሩን የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ተናገሩ። አየር መንገዱ ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ 4.4 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱንም ዋና ስራ አስፈጻሚው አስታውቀዋል። አቶ መስፍን ይህን ያሉት፤ የኢትዮጵያ አየር […]