Luxury in Poverty: Psychology behind lavish spending in poor countries like Ethiopia  – Addis Standard 

February 24, 2025 By Demessie Girma Addis Abeba – Recently, a friend sent me a YouTube clip from one of the entertainment TV channels in Ethiopia. On its Sunday show, it featured a woman proudly presenting a traditional dress with a twist—it was embroidered with pure gold. The shimmering masterpiece, meticulously woven with 21-carat gold threads, carried […]

የጀርመን ምርጫ 2025 ፋይዳ ተግዳሮቶቹና አስተምህሮቱ

February 23, 2025 – DW Amharic  ወቅቱን ያልጠበቀው ምርጫ ከተጠራ ወዲህ ፖለቲከኞች የመራጩን ህዝብ ድጋፍ ያስገኙልናል ያሏቸውን ጉዳዮች እያጎሉ ሲቀሰቅሱ ከርመዋል። በፍልሰት ጉዳዮች ላ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የጀርመን ምርጫ 2025

February 23, 2025 – DW Amharic በጀርመን ምክር ቤት ምርጫ ውጤት ትንበያ መሠረት የቀድሞዋ የጀርመን መራሔ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ወግ አጥባቂው የክርስቲያን ዴሞክራት ህብረት ፓርቲ እ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የጀርመን ምርጫ ዐበይት ጉዳዮች የትኞቹ ናቸው?

February 23, 2025 – DW Amharic  በጀርመን ምክር ቤታዊ ምርጫ በምረጡኝ ዘመቻ ፍልሰት እና ኢኮኖሚ ዋንኛ አጀንዳዎች ነበሩ። በተሰበሰበ የሕዝብ አስተያየት የክርስቲያን ዴሞክራቶች ኅብረት … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የአሜሪካ መስሪያ ቤቶች ለኤለን መስክ ሳምንታዊ ስኬታችሁን ላኩ ጥያቄ ሰራተኞቻቸው ምላሽ እንዳይሰጡ አዘዙ

ከ 3 ሰአት በፊት የአሜሪካ ቁልፍ መስሪያ ቤቶች ቱጃሩ ኤለን መስክ ሳምንታዊ ስኬታችሁን ላኩልኝ በሚል ለጠየቀው ጥያቄ ሰራተኞቻቸው ምላሽ ከመስጠት እንዲቆጠቡ አዘዙ። ኤለን መስክ ወጪ መቆጠብ በሚል ጅማሮ በተለያየ መስሪያ ተቀጥረው ያሉ ሰራተኞች ሳምንታዊ ስኬታቸውን በዝርዝር እንዲልኩለት ጠይቋል። ምላሽ አትስጡ የሚል ትዕዛዝ ካስተላለፉት መካከል የፌደራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ)፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ፔንታጎን ይገኙበታል። ሌሎች […]

ዘለንስኪ ‘ሰላም የሚያመጣ ከሆነ ሥልጣኔን ለመልቀቅ ዝግጁ ነኝ’ አሉ

ከ 5 ሰአት በፊት የዩክሬኑ ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ሥልጣን መልቀቃቸው አገራቸው የኔቶ አባል ለመሆን የሚረዳ ከሆነና ለሰላም በር የሚከፍት ከሆነ ያን ለማድረግ ዘግጁ መሆናቸውን ተናገሩ። ይህን የተናገሩት ትናንት እሑድ ሩሲያ በዩክሬን ላይ ሙሉ ወረራ የከፈተችበት 3ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ነው። ‘ሰላም የሚያመጣ ከሆነና የኔቶ አባል የሚያደርገን ዕድል ካለ ስልጣኔን ለመልቀቅ ፈቃደኛ ነኝ’ ብለዋል። […]

በሟቹ የሔዝቦላህ መሪ ሐሰን ናስራላህ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ በርካታ ሕዝብ ተገኘ

ከ 4 ሰአት በፊት በባለፈው መስከረም ወር በእስራኤል ለተገደሉት የሔዝቦላህ መሪ ሐሰን ናስራላህ ቀብር ሽኝት በርካታ ደጋፊዎቻቸው ተገኙ። በሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት ዳርቻ ላይ ወደሚገኝ ስታዲየም ጥቁር ልብስ የለበሱ ለቀስተኞች ትናንት እሑድ በብዙ ቁጥር ጎርፈዋል። ለቀስተኞቹ በቀናት ልዩነት ለተገደሉት የሐሰን ናስረላህ ተተኪ ሐሺም ሰይፈዲንም ያላቸውን አክብሮት ገልጸዋል። ሐሰን ናስራላህ በመካከለኛው ምሥራቅ ከፍተኛ ተጽእኖ መፍጠር ከቻሉ […]

የትራምፕ አስተዳደር በአገሪቱ ያሉ በርካታ የዩኤስ ኤይድ ሰራተኞችን አባረረ

ከ 5 ሰአት በፊት የትራምፕ አስተዳደር አብዛኞቹን የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስ ኤይድ) ሰራተኞችን አስተዳደራዊ ዕረፍት እንዲወጡ ሲያስገድድ፤ በመቶዎች የሚቆጠሩትን ደግሞ አባረረ። እሁድ ተግባራዊ በሆነው ትዕዛዝ መሰረት 4 ሺህ 200 ሰራተኞች ዕረፍት እንዲወጡ ሲገደዱ፤ ቢያንስ 1 ሺህ 600 ሰራተኞች ተባረዋል። ይህ ውሳኔ ትራምፕ በሺዎች የሚቆጠሩ የዩኤስ ኤይድ ሰራተኞችን በማባረር ድርጅቱን ለማጠፍ እየወሰዱት ያለው […]

ወባን ለመሳሰሉ በፓራሳይት ለሚመጡ በሽታዎች ክትባት ማዘጋጀት ለምን ፈታኝ ሆነ?

ከ 6 ሰአት በፊት ለፓራሳይቶች ክትባቶችን የማዘጋጀት ሂደት እጅግ በጣም ፈታኝ ነው። ሳይንቲስቶች አዳዲስ ግኝቶችን ይፋ ለማድረግ ጫፍ ላይ ሊሆኑ ይችላሉ። ባለፈው ጥር ካሜሩን የወባ መከላከያ ክትባት በመስጠት በዓለም ላይ የመጀመሪያዋ አገር በመሆኗ ብዙዎች ደስታቸውን ገልጸዋል። በየካቲት ወር ደግሞ ቡርኪናፋሶም ተግባራዊ አደረገችው። በዓለም ጤና ድርጅት የክትባት እና ባዮሎጂካል ክፍልን የሚመሩት ኬት ኦብሪያን “ወባን መቆጣጠር በበርካታ […]

ምዕራባውያንን ያሳሰበው የፑቲን ምሥጢራዊ የጥቃት መሳሪያ

ከ 6 ሰአት በፊት ሩሲያ በዩክሬን ላይ ወረራ መፈጸሟን ተከትሎ ወትሮም ፍጥጫ የማይለየው ከምዕራባውያን ጋር የነበራት ግንኙነት ፍጹም ተበላሽቷል። ለዓመታት በጥርጣሬ እና በውጥረት ውስጥ የቆየው የሩሲያ እና የምዕራባውያኑ ግንኙነት ዩክሬን ውስጥ ጦርነት መቀስቀሱን ተከትሎ ለይቶለት ወደ ግጭት እንዳይገባ ስጋት ከተፈጠረ ሦስት ዓመታት ሆኖታል። በ2014 ዓ.ም. ሩሲያ 200 ሺህ ወታደሮቿን አዝምታ ዩክሬንን ስትወር ምዕራባውያን ላይ ስጋት […]