የዘንድሮው የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ሁነቶችና አዳዲስ ፊቶች

ዘንድሮ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር ሆነው የተሰየሙት የአንጎላ ፕሬዚዳንት ጃኦ ሎሬንሶ የኅብረቱን ጉባዔ ሲያስጀምሩ ፖለቲካ በሲሳይ ሳህሉ February 19, 2025 ከየካቲት 5 እስከ የካቲት 9 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ የተካሄደው 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎችና 46ኛው የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጉባዔ እሑድ እኩለ ሌሊት አካባቢ ተጠናቋል፡፡ በመዲናዋ ለአምስት ቀናት ያህል በተካሄደው ዓመታዊ የአባል አገሮቹ ጉባዔ ከ35 […]

መንግሥት ከተፋላሚ ወገኖች ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት አድርጎ እንዲመካከር ተጠየቀ

ዜና መንግሥት ከተፋላሚ ወገኖች ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት አድርጎ እንዲመካከር ተጠየቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: February 19, 2025 የፌዴራል መንግሥት በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ከሚገኙ የፋኖና የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት አድርጎ፣ በአገራዊ ምክክር ኮሚሽን አማካይነት እንዲመክር፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጠየቁ፡፡ የፓርላማ አባላቱ ይህንን ጥያቄ ያቀረቡት የሦስት ዓመት የሥራ ጊዜውን ያጠናቀቀውን አገራዊ የምክክር […]

ለዳኞች ከለላ የሚሰጥ አዋጅ እንዲፀድቅ መደረጉን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ገለጸ

ዜና ለዳኞች ከለላ የሚሰጥ አዋጅ እንዲፀድቅ መደረጉን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ገለጸ ዮናስ አማረ ቀን: February 19, 2025 የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኞች ጥበቃና ከለላ ጉዳይን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች የያዘ ‹‹የፍርድ ቤቶች ማጠናከሪያ አዋጅ›› በክልሉ ምክር ቤት መፅደቁን ገለጸ፡፡ በክልሉ በተለዩ ዕርከኖች ባሉ ፍርድ ቤቶች የሚሰጡ የፍርድ ውሳኔዎችን ጥራት በተሻለ ለማስጠበቅም ዕቅድ ተዘጋጅቶ እየተሠራ […]

የሕወሓት 50ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የጊዜያዊ አስተዳደሩ አመራሮች ባልተገኙበት መከበሩ ተገለጸ

ዜና የሕወሓት 50ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የጊዜያዊ አስተዳደሩ አመራሮች ባልተገኙበት መከበሩ ተገለጸ ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: February 19, 2025 ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ለሁለት የተከፈለው አመራር ‹‹በችግሮቻችን ላይ ለመደራደር›› ያስችለናል ያለውን የሥነ ምግባር ሰነድ ከተፈራረመና የነበረውን ልዩነት በንግግርና በውይይት ለመፍታት ስምምነት ላይ ደርሶ የነበረ ቢሆንም፣ ስምምነቱ አንድ ሳምንት ሳይሞላው አፍርሶ፣ የድርጅቱን 50ኛ ዓመት የምሥረታ ክብረ […]

በውጭ አገር ለሚሰጥ ሕክምና የአገር ውስጥ ተወካይ ኃላፊነት እንዲወስድ የሚያስገድድ ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ

ዜና በውጭ አገር ለሚሰጥ ሕክምና የአገር ውስጥ ተወካይ ኃላፊነት እንዲወስድ የሚያስገድድ ረቂቅ መመርያ… ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: February 16, 2025 የጤና ሚኒስቴርን ፈቃድ አግኝተው በውጭ አገሮች የሕክምና አገልግሎት ተቋማት የሚታከሙ ኢትዮጵያውያን፣ የሕክምና አገልግሎት ጥራት ደረጃ ጉድለት፣ የሕክምና ስህተት ወይም የሙያ ግድፈት ቢፈጸምባቸው፣ የውጭ ሕክምና ተቋማት የአገር ውስጥ ወኪል ካሳ እንዲከፍል የሚያስገድድ ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ። ሚኒስቴሩ ጥር […]

ደንበኞች ከአገር ውስጥ ትራንስፎርመር አቅራቢ እንዳይገዙ ተከለከሉ

በሔለን ተስፋዬ February 19, 2025 የአገልግሎቱ ኮሙዩኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ መላኩ ታዬ ደንበኞች ከሚፈልጉት የአገር ውስጥ አቅራቢ የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ትራንስፎርመር በጊዜያዊነት እንዳይገዙ፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡ አገልግሎቱ የካቲት 3 ቀን 2017 ዓ.ም. ለሁሉም የክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽሕፈት ቤቶች በላከው ሰርኩላር፣ ደንበኞች (ተቋማት) በራሳቸው የኃይል ማከፋፈያ ትራንስፎርመርና ኮምፓክት ዲስትሪቢዩሽን ሰብስቴሽኖች በመግዛታቸው የጥራት ችግር እያጋጠመ […]

ድጎማ ተደርጎበታል የተባለው የአፈር ማዳበሪያ ዋጋው በእጥፍ መጨመሩ ተሰማ

በሔለን ተስፋዬ February 19, 2025 ድጎማ የተደረገበት የ2017/18 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ዋጋው በእጥፍ መጨመሩን በአማራ ክልል የዳሞት ኅብረት ሥራ ዩኒየን አስታወቀ፡፡ የዩኒየኑ ሥራ አስኪያጅ አቶ አገሬ ጥጋቡ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ የፌዴራል መንግሥት በአንድ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ 3‚700 ብር ድጎማ ቢያደርግም ዋጋው ግን በእጥፍ ጨምሯል፡፡ ሥራ አስኪያጁ የዋጋውን ልዩነት ከዓምናው ጋር በማነፃፀር፣ አንድ ኩንታል ዳፕ ማዳበሪያ […]

የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካን በዓመት ከመንፈቅ ውስጥ ሥራ ለማስጀመር ቦርድ ተቋቋመ

በናርዶስ ፍቃዱ February 19, 2025 ባለፉት ሁለት ወራት ከ75 በመቶ በላይ ሠራተኞች ከሥራ የተሰናበቱበት በአማራና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አዋሳኝ ሥፍራ ላይ የሚገኘው የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካን፣ በአንድ ዓመት ተኩል ውስጥ ሙሉ ለሙሉ መልሶ ሥራ እንዲጀምር ለማድረግ አዲስ ቦርድ ተቋቋመ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ አዲስ የተቋቋመው ቦርድ እስከ ግንቦት […]

በባለሙያዎች የታገዘ ዘመናዊ የዶሮ ዕርባታ

የማነ ብርሃኑ February 19, 2025 ምን እየሰሩ ነው? ትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ ፋርሚንግ በግብርናው ዘርፍ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለማስተዋወቅና በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት ሳይንሳዊ ጥናቶችን የሚያደርግ ነው፡፡ በግብርናው ያሉ የዕውቀት ክፍተቶችን ለመሙላትም ከተለያዩ ዩኒቨርቲዎች ጋር በመቀናጀት ትምህርትና ሥልጠና ይሰጣል፡፡ በተለይም በዶሮ ዕርባታ ዘርፍ፣ የተሻሻሉ የዶሮ ዝርያዎችን በማቅረብ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችንና ክትባቶችን በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል፡፡ አቡኑ አንዳርጌ (ዶ/ር) የትረስት […]

እየተንሰራፋ የመጣው የሚጥል በሽታ

ማኅበራዊ እየተንሰራፋ የመጣው የሚጥል በሽታ ታደሰ ገብረማርያም ቀን: February 19, 2025 የሚጥል በሽታ ከኅብረተሰብ የጤና አደጋዎችና ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች መካከል አንዱና ዋነኛው ነው፡፡ ባልታሰበ ሰዓት፣ ቦታና ጊዜ የሚጥል ሲሆን፣ በጤና ላይ ከሚያስከትለው እክል ባሻገር በትምህርት፣ በሥራና በኢኮኖሚ ዕድገት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል፡፡ አብዛኛው የኅብረተሰብ ክፍልም በሽታውን ከባዕድ አምልኮና ከእርኩስ መንፈስ ጋር ሲያያይዙት ወይም ሲያገናኙት ይስተዋላል፡፡ […]