የቤንዚን እጥረት በአማራ ክልል ያስከተለው ኢኮኖሚያዊ ጫና

September 21, 2024 – DW Amharic  አንድ ሊትር ቤንዚን በቤንዚን ማደያ 83 ብር እየተሸጠ በሕገ-ወጥ መንገድ ተመሳሳይ መጠን ያለውን ቤንዚን ከ150 ብር በላይ ገዝቶ መስራት ለባለንብረቶቹ አትራፊ እንዳልሆነ ተናግራል፡፡ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ፋንታው ፈጠነ ለቤንዚን እጥረት የክልሉ የፀጥታ እጦት በነዳጅ ጫኞች ላይ ተፅዕኖ መፍጠሩን ዘርዝረዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]

የቱርክ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን የማሸማገል ጥረት

September 21, 2024 – DW Amharic  የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ የግንኙነት መሻከርን ለማርገብ በቱርክ አሸማጋይነት የተጀመረው ጥረት የት ሊደርስ ይችላል? ተጨባጭ ውጤት የሚኖረው ነው ? የሚለውን ለአለም አቀፍ ሕግ እንዲሁም የጅኦ ፖለቲካ ተንታኞች ደጋግመን ጠይቀናል። ሁሉም የሚስማሙበት አንድ ነገር የቱርክ የገለልተኝነት ጉዳይ ነው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የግብፅና ኤርትራ ወዳጅነት፤ የደባርቁ ጦርነት፤ የቱርክ የድርድር ጥረት

September 21, 2024 – DW Amharic  ኢትዮጵያና ሶማሊያ የገጠሙትን ፍጥጫ በድርድር ለማስወገድ የምትጥረዉ ቱርክ የሃገራቱን ባለሥልጣናት በድጋሚ በተናጥል ለማነጋገር ማቀዷ፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ጦርና የፋኖ ታጣቂዎች በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ዉስጥ በገጠሙት ዉጊያ፤ ግብፅና ኤርትራ የጠበቀ ትስስራቸዉን ለማጠናከር የያዙት እቅድ ላይ የተሰጡ አስተያየቶች።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች 1 ተማሪ ብቻ የወደቀበት ትምህርት ቤት

September 21, 2024 – DW Amharic  እንግዶቻችን ትግራይ ክልል ውስጥ በ 2016 ዓም የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ከፍተኛውን ነጥብ ያስመዘገቡ ሁለት ተማሪዎች ናቸው። ሁለቱም ተማሪዎች የአንድ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ሲሆኑ በዚህ ትምህርት ቤት ከአንድ ተማሪ በቀር ሁሉም ተማሪዎች አልፈዋል። ይህን ትምህርት ቤት ምን ልዩ እንደሚያደርገውም ጠይቀናል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የባንክ ሒሳብ ዳግም ታገደ

September 21, 2024 – DW Amharic  ከከሳሽ ጠበቆች መካከል አንደኛው ጠበቃ አያሌው ቢታኔ በተቋሙ ውሳኔዎች እና የባንክ ሒሳብ ላይ ትናንት ዳግም የፍርድ ቤት የእግድ ትዕዛዝ እንዲሰጥ ማስደረጋቸውን ተናግረዋል። ከሳሾች እንደሚሉት ይህንን ተከትሎ ገንዘብ የማሸሽ ጥርጣሬ አለን በሚል ለፍርድ ቤት አቤቱታ ካቀረቡባቸው ምክንያቶች አንዱ ይህ ነው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የመሬት ናዳ በቡኖ በደሌ ዞን

September 21, 2024 – DW Amharic  የመሬት ናዳው ትናንት ጠዋት 6 ሰዓት ግድም በቡኖ በደሌ ዞን ዴዴሳ ወረዳ ነው የደረሰው፡ከፊል ምዕራብ እና ደቡብ ምዕራባዊ የኢትዮጵያ አከባቢዎችን ከመሃል የአገሪቱ አከባቢዎች ጋር የሚያገናኘውን አውራ የአስፓልት መንገድን ለሁለት የከፈለው የመሬት ናዳው የደረሰው ሰሞኑን በተከታታይ በጣለው እጅግ ከባድ ዝናብ ምክንያት ሳይሆን እንዳልቀረ ተነግሯል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ