Man survives surgery after NDLEA evacuates 57 pellets from his stomach  – International Centre for Investigative Reporting 08:51

February 2, 2025 Crime Fatimah QUADRI OPERATIVES of the National Drug Law Enforcement Agency (NDLEA) have rescued a 59-year-old businessman, Chijioke Igbokwe, after helping him to undergo emergency surgery to remove 57 of 81 cocaine pellets from his stomach. The procedure, an exploratory laparotomy, was necessary after Igbokwe struggled for seven days to excrete the […]

“ ኦፊሻል ስላልወጣ እንጂ ከሦስት ሳምንት በፊት ሥራ ቦታ ላይ አንድ የኮሌጁ ባለሙያ ተገድሏል በሽጉጥ ” – የኢትዮጵያ ህክምና ተማሪዎች ማኀበር

February 3, 2025 – Konjit Sitotaw ‘ በጣም ከፍተኛና ልዩ ስጋት አለብን ! ‘ “ ኦፊሻል ስላልወጣ እንጂ ከሦስት ሳምንት በፊት ሥራ ቦታ ላይ አንድ የኮሌጁ ባለሙያ ተገድሏል በሽጉጥ ” – የኢትዮጵያ ህክምና ተማሪዎች ማኀበር የኢትዮጵያ ህክምና ተማሪዎች ማኀበር (ባሕር ዳር) “በጥይት ተገደሉ” በተባሉት በዶክተር አንዷለም ዳኘ ግድያ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጾ፤ “ከፍተኛና ልዩ ስጋት አለብን” ሲል […]

የትራምፕ ውሳኔዎች መዘዝ ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን

February 3, 2025 – DW Amharic  የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስልጣን በያዙ በጥቂት ቀናት ህጋዊ ፈቃድ የሌላቸው ስደተኞችን ማባረር ጀምረዋል።ይህም በርካታ ኢትዮጵያውያን ስደ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ደቡብ ሱዳን፤ የነዳጅ ምርቱ የሃገሪቱን ኤኮኖሚ ያሻሽል ይሆን?

February 2, 2025 – DW Amharic  ከረጅም ጊዜ አገልግሎት መዘጋት በኋላ የደቡብ ሱዳን ድፍድፍ ዘይት ዳግም እየተንቆረቆረ ነው። የደቡብ ሱዳን ድፍድፍ ዘይት ወደ ገበያ መምጣት የህዝቡን ድህ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የምታጌጥበትን ወርቅ ሸጣ የኦቲዝም ማዕከል የከፈተችው እናት

ከ 6 ሰአት በፊት ታዳጊው በሰንሰለት ታስሮ ያየችው በአንድ አጋጣሚ ነበር። ወላጆቹ በእርሱ ምክንያት ተለያይተዋል። እናት ልጇን የምታስድግበት ምንም ዓይነት ገቢ የላትም። ልጇን አጠገቧ በሰንሰለት እያሰረች የቀን ሥራ በመሥራት ነበር የምትተዳደረው። ይህ የሁለት ልጆች እናት ለሆነችው ኢማን ልብን የሚነካ አጋጣሚ ነበር። “በሰንሰለት ሲታሰር የማውቀው ውሻ ነው” የምትለው ኢማን፣ መናገር የማይችለው ታዳጊ በዚህ ሁኔታ ታስሮ ማየቷ […]

ዓለም አቀፉን የእርዳታ ሰንሰለት በቀናት ውስጥ ቀጥ ያደረገው የአሜሪካ ውሳኔ

ከ 6 ሰአት በፊት ባለፈው ሳምንት በአሜሪካ ልገሳ በሚታገዘው ሰሜናዊ ሶሪያ የሚገኘው አልሆል የስደተኞች መጠለያ ካምፕ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞች “ሥራ አቁሙ” የሚል ትዕዛዝ ተላለፈላቸው። በጦርነት የተፈናቀሉ በአብዛኛው ሴቶች እና ህጻናት በሚገኙበት እና 40 ሺህ ተፈናቃዮችን በያዘው የስደተኞች መጠለያ ላሉ ሠራተኞች ትዕዛዙ አስደንጋጭ ነበር። ይህንንም ተከትሎ በግዙፉ መጠለያ ጣቢያ የውሃ፣ የንጽህና አጠባባቅ እንዲሁም የጥበቃ ሥራዎች መስተጓጎላቸውን […]

ጂቡቲ በአፋር ክልል በፈጸመችው ጥቃት ቢያንስ 8 ሰዎች ሲገደሉ፤ ሌሎች 6 ሰዎች ቆሰሉ

ከ 4 ሰአት በፊት በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጂቡቲ መንግሥት ሰነዘረው በተባለው የድሮን ጥቃት ቢያንስ ስምንት ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። ጥቃቱ የተፈጸመው ባለፈው ሳምንት ሐሙስ ምሽት ሲሆን፣ በጥቃቱ አንድ ሕጻን መገደሉንም ነዋሪዎች ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው በዞን- አንድ፣ ኤሌዳአር ወረዳ ሲያሮ ቀበሌ እንደሆነ እና ከተገደሉት ሰላማዊ ሰዎች በተጨማሪ ሌሎች 6 ሰዎች ክፉኛ ቆስለው ዱብቲ […]

የትራምፕ ታሪፍን ተከትሎ በዓለም አቀፉ ገበያ የእስያ ድርሻ አሽቆለቆለ

ከ 2 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በካናዳ፣ ሜክሲኮ እና ቻይና እጥለዋለሁ ያሉትን ታሪፍ ተከትሎ በዓለም አቀፉ ገበያ የእስያ ድርሻ ማሽቆልቆል አሳየ። ባለሃብቶች የታላላቅ ኩባንያዎችን ገቢ ሊያሽመደምድ እንዲሁም አለም አቀፍ እድገትን የሚያደናቅፍ የንግድ ጦርነት ያስከትላል በሚል ስጋት ላይ ናቸው። ካናዳ እና ሜክሲኮ አጸፋዊ የታሪፍ ምላሽ እንደሚሰጡ ሲያስጠነቀቁ ቻይና በበኩሏ “ተዛማጅ አጸፋዊ እርምጃዎችን” እንደምትወስድ እና […]

ካናዳዊያን የአሜሪካ ብሔራዊ መዝሙር ስቴዲየም ውስጥ እንዳይዘመር አወኩ

ከ 5 ሰአት በፊት የበረዶ ኳስ ጨዋታ (ሆኪ) መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ ካናዳዊያን የአሜሪካን ብሔራዊ መዝሙር እንዳይዘመር አወኩ። ካናዳዊያኑ ደጋፊዎች ይህን ያደረጉት የዶናልድ ትራምፕን የታሪፍ ጭማሪ በመቃወም ነው። በካናዳ ዋና ከተማ ኦቶዋ እየተካሄደ በነበረው የብሔራዊ ሆኪ ሊግ የአሜሪካ ቡድን ተጋጣሚ ሆኖ ቀርቦ ነበር። በዚህ ወቅት ነው ብሔራዊ መዝሙር በተቃውሞ የታወከው። ትናንት እሑድ በነበረ ሌላ የብሔራዊ […]

ፈረንሳይ በማደንዘዣ ስር በነበሩ ህጻናት ታማሚዎቹ ላይ ወሲባዊ ጥቃት ፈጽሟል ያለችውን ዶክተር ለፍርድ ልታቀርብ ነው

ከ 5 ሰአት በፊት ፈረንሳይ በመቶዎች የሚቆጠሩ በአብዛኛው ማደንዛዣ የተሰጣቸው ህጻናት ታማሚዎቹ ላይ ለ25 ዓመታት ያህል ወሲባዊ ጥቃት ፈጽሟል ያለችውን የቀዶ ጥገና ሐኪም ፍርድ ቤት ልታቀርብ ነው። ጆኤል ለ ስኳዋርኔክ የተባለው ይህ ዶክተር 299 የሚሆኑ ታማሚ ህጻናቱን በመድፈር ወይም ጥቃት በማድረስ ነው በቅርቡ ክስ የሚመሰረትበት። የ73 ዓመቱ ቀዶ ጥገና ኃኪም እነዚህን ጥቃቶች የፈጸመው በአውሮፓውያኑ 1989 […]