የኤፈርት ባለአደራ ምክር ቤት አባላት ስብሰባ እንዲጠራ ጠየቁ

February 2, 2025 – Addis Admas  የትካል እግሪ ምትካል ትግራይ (ትእምት/ኤፈርት) ባለአደራ ምክር ቤት አባላት ስብሰባ እንዲጠራ ለምክር ቤቱ ሰብሳቢ ጥያቄ አቅርበዋል። ትእምት በበኩሉ፤ የተ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

85ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር ምስረታ ተከበረ

February 2, 2025 – DW Amharic  ጥር 23 በየዓመቱ የሚከበረው የአገው ፈረሰኞች ማህበር ለ85ኛ ጊዜ ትናንት በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር እንጂባራ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የተባባሰዉ የዲሞክራቲክ ኮንጎ ግጭትና ምክንያቱ

February 2, 2025 – DW Amharic በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እየተባባሰ የመጣው ኃይል የቀላቀለ ብጥብጥ በሃገሪቱ አለመረጋጋት እና ሰፊ ግጭት እንዳያስከትል ስጋት አሳድሯል። በሩዋንዳ ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በአፋር ክልል በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ስምንት ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ

February 2, 2025 – DW Amharic  ከትናንት በስቲያ ሐሙስ ምሽት በአፋር ክልል ኤሊዳዓር ወረዳ ሲያሩ ቀበሌ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ስምንት ሰዎች መሞታቸውንና በርካቶች ቆስለዉ ዱብቲ ሆስፒ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የተጎዱ እና የታመሙ ፍልስጤማዊያን በራፋ ድንበር በኩል ወደ ግብፅ እያመሩ ነው

2 የካቲት 2025, 10:28 EAT ከስምንት ወራት በኋላ የራፋህ ድንበር መከፈቱን ተከትሎ 37 የተጎዱ እና የታመሙ ፍልስጤማዊያን ለሕክምና ወደ ግብፅ አቅንተዋል። የዓለም ጤና ድርጅት በኤክስ ገፁ እንዳመለከተው 34 ሕፃናት እና 3 አዋቂዎች ከ39 ረዳቶቻቸው ጋር ለሕክምና ወደ ግብፅ ሄደዋል። የእስራኤል ኃይሎች ባለፈው ዓመት ግንቦት ጋዛ መቆጣጠራቸውን ተከትሎ በፍልስጤምና በግብፅ መካከል ያለው ድንበር ተዘግቶ ቆይቷል። በእስራኤል […]

የቀን ሠራተኛው ኢትዮጵያዊ በዱባይ የፋሽን ሞዴል እንዲሆን በር የከፈተለት አስደናቂ አጋጣሚ

2 የካቲት 2025 ዱባይ ከገባ ወራት ናቸው የተቆጠሩት። ተወልዶ ያደገው ቡራዩ ነው። በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርስቲ ቢዝነስ ማኔጅመት ተማሪ ነበር። አቋርጦ ወደ ዱባይ አቀና። ዱባይ ሄዶ በግንባታ ተቋም ውስጥ ተቀጠረ። ሳሙኤል ባይሳ ቱፋ ይባላል። አንድ ላምቦርጊኒ መኪና ሲመለከት ሕይወቱ በዚያ ምክንያት እስከ ወዲያኛው እንደሚለወጥ አልገመትም። ዱባይ የሄደው ገንዘብ ተበድሮ በብዙ መከራ ነበር። ዱባይ ግን ያልጠበቀውን ዕድል […]

ትራምፕ በሶማሊያ የኢስላሚክ ስቴት ታጣቂዎች ላይ የአየር ደብደባ መፈፀማቸውን አሳወቁ

2 የካቲት 2025, 08:04 EAT ዶናልድ ትራምፕ በሶማሊያ የኢስላሚክ ስቴት (አይኤስ) ጥቃት አቀነባባሪዎች ላይ የአየር ድብደባ እንደተፈፀመ ይፋ አደረጉ። “እኒህ ዋሻ ውስጥ ተደብቀው የተገኙ ገዳዮች ዩናይትድ ስቴትስ እና አጋሮቿን ስጋት ላይ ለመጣል ያሰቡ ናቸው” ሲሉ በማኅበራዊ ሚድያ ገፃቸው ፅፈዋል። “በአየር ድብደባ የሚኖሩበትን ዋሻ አውድመናል፤ ሰላማዊ ሰዎች ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት ሳናደርስ በርካታ ሽብርተኞች ገድለናል” ብለዋል። […]

ስልካችንን የሚዘውረው ማዕድን በሚገኝባት ኮንጎ ያለው ግጭት

2 የካቲት 2025, 09:55 EAT ከምሥራቃዊ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በተገኘ የታንታለም ማዕደን የአብዛኛዎቻችን ሰልክ ተሠርቷል። አሁን በአካባቢው ጦርነት ተነስቷል። ተንቀሳቃሽ ስልክን ጨምሮ ሌሎችም ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እንዲሠሩ የሚያስፈልገው ታንታለም በቦታው በስፋት ይገኛል። በተለይም ኃይልን አምቆ የመያዝ አቅሙ ስልክ ቻርጅ ተደርጎ የሚቆይበት ምክንያት ነው። ይህ ማዕድን በሩዋንዳ፣ ብራዚልና ናይጄሪያም ይገኛል። 40 በመቶው የሚገኘው ግን በኮንጎ ነው። ኤም23 […]

ካናዳ አሜሪካ ላይ የ25 በመቶ ታሪፍ እንደምትጥል የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር አስታወቁ

2 የካቲት 2025, 08:11 EAT የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሜክሲኮ እና በካናዳ 25 በመቶ እንዲሁም በቻይና 10 በመቶ ታሪፍ እንደሚጥሉ ዋይት ሐውስ አስታውቋል። ትራምፕ ታሪፍ የጣሉት ድንበር አቋርጠው የሚገቡ ሕገ ወጥ ስደተኞችን ምክንያት በማድረግ ነው ብሏል። ይህን ተከትሎ ካናዳ ሜክሲኮ በምላሹ ታሪፍ ለመጣል ዘመጋጀታቸውን አስታውቀዋል። የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ 155 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ የአሜሪካ […]

ከ20 በላይ ሴቶችን በቲንደር ያጭበረበረው ግለሰብ

2 የካቲት 2025 የታሪኩ መነሻ አንድ እርዳታ ጠያቂ የጻፈችው ኢሜይል ነው። ታሪኩ ከስድስት ዓመታት በኋላ በማጭበርበር እና በመድፈር የተከሰሰ ሰው 12 ዓመታት ታስሮ ተጠናቋል። በስተመጨረሻ ድል የተገኘው ሴቶች ባደረጉት ትግል ነው። ወደ ታሪኩ መነሻ እንሂድ። በአውሮፓውያኑ 2017 አንድ ሴት ለጋዜጠኛ ኢሜይል ትልካለች። ክሪስቶፈር ሀርኪንስ የተባለ ሰውን ቲንደር በተባለው መተግበሪያ ላይ ከተዋወቀች በኋላ 3,247 ፓውንድ እንደሰረቃት […]