የኢትዮጵያ የዕዳ ዘላቂነት ትንተና በዓለም ባንክ ባለሙያዎች ጥያቄ ተነሳበት
December 26, 2024 – DW Amharic ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት እና ዓለም አቀፉ የልማት ማኅበር (IDA) ያጸደቁት የኢትዮጵያ የዕዳ ዘላቂነት ትንተና በዓለም ባንክ ባለሙያዎች ጥያቄ ተነስቶበታል። እስከ 2023 የኢትዮጵያ የውጪ ዕዳ 33.2 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል። የፈረንሳይ ፕሬዝደንት ኤማኑዌል ማክሮ የ3 ቢሊዮን ዩሮ የዕዳ አከፋፈል ማሻሻያ በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ ተናግረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ምክርቤት ቅሬታ
December 26, 2024 – DW Amharic በአክሱም ከተማ የሚገኙ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ከሒጃብ መልበስ ጋር በተያያዘ ውዝግብ ከትምህርት ገበታ ውጭ ሆነው እንደሚገኙ የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ምክርቤት ስታወቀ። ይህን ለመፍታት ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ጋር ንግግር ላይ መሆኑም የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ምክርቤት ለዶቼቬለ ገልጿል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የጊቤ ወረዳ 12 ቀበሌያት ጥያቄና ያስከተለው የአገልግሎት መስተጓጎል
December 26, 2024 – DW Amharic በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሃድያ ዞን ጊቤ ወረዳ በሚገኙ 12 ቀበሌዎች መሠረታዊ የመንግሥት አገልግሎት መስጫ ተቋማት በሙሉና በከፊል በመዘጋታቸው መቸገራቸውን ነዋሪዎች አመለከቱ። ከባለፈው ዓመት ጀምሮ የጤና፣ የትምህርት እና የግብር አሰባሰብ ሥራዎች በየአካባቢያቸው እየተከናወኑ አለመሆናቸውንም ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአቶ ክርስትያን ታደለና ዮሐንስ ቧያሌው ከቃሊቲ ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መዛወር
December 26, 2024 – DW Amharic የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል እና የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የነበሩት አቶ ክርስቲያን ታደለ እና የአማራ ክልል ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ዮሐንስ ቧያለው ከቃሊቲ ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መዛወራቸውን ጠበቃቸው ተናገሩ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ለመብታቸውና የችግሩን ምንጭ ለማድረቅ ሳይሆን ለሆዳቸው እየጮኹ ቀጥለዋል
December 26, 2024 – Konjit Sitotaw “ 100 ብር ከተበጀተ በኋላ ከቀረበልን ይልቅ የበፊቱ ምግብ ጥራት አለው ” – የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች “ እንደ እውነቱ ከሆነ በ100 ብር በተሰጠው የምግብ ዝርዝር መሰረት ለማስተናገድ የማንችልበት ደረጃ ላይ ነው ያለነው ” – ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ተማሪዎች ከአዲሱ የምግብ ሜኑ ጋር በተያያዘ የምግብ ጥራት ፣ የኮስት ሸሪንግ ጉዳይ ለይ […]
ሶማሌላንድ የኢትዮጵያው ሶማሌ ክልል በሲቪሎች ላይ ይፈጽሙታል ያለውን ጥቃት አውግዟል።
December 26, 2024 – Konjit Sitotaw የሶማሌላንድ መንግሥት፣ የኢትዮጵያው ሶማሌ ክልል ልዩ ኃይሎች ደዋሌ በተባለ አካባቢ በሲቪሎች ላይ ይፈጽሙታል ያለውን ጥቃት አውግዟል። የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይሎች ንጹሃን አርብቶ አደሮችን ገድለዋል፤ ባካባቢው ያለውን ግጭት በሽምግልና ለመፍታት የሄዱ የሶማሌላንድ ሽማግሌዎችን አፍነው ወስደዋል በማለት የራስ ገዟ መንግሥት ከሷል። የክልሉ ልዩ ኃይሎች ድርጊት “ዓለማቀፍ ደንቦችን ይጻረራል” ያለችው ሶማሌላንድ፣ ጥቃቱን የፈጸሙ አካላት […]
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) ታገደ
December 26, 2024 – Konjit Sitotaw የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) ትናንት መታገዱን ታውቋል ። የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን አንጋፋውን የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ኢሰመጉን ያገደው፣ ከተቋቋመለት ዓላማ ውጭ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ አድርጓል በማለት ነው። የመንግሥት ጸጥታ ኃይሎች በአመራሮቹና ሠራተኞቹ ላይ ማስፈራሪያና ዛቻ እንደሚፈጽሙ ለበርካታ ወራት ሲገልጽ የቆየው ኢሰመጉ፣ ዋና ዳይሬክተሩ ዳን ይርጋ በዚኹ ዛቻና ማስፈራሪያ ሳቢያ ከአገር ለመሰደድ […]
በአዲስ አበባ ነጋዴዎች የባንክ ሂሳባቸው እየታገደ ነው
December 26, 2024 ዋዜማ- የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ፣ በመኪና ሻጮች ላይ ከፍተኛ የገቢ ግብር መጣሉን እና ነጋዴዎች መክፈል ባለመቻላቸው የብዙዎችን የባንክ አካውንታቸውን ማሳገዱን ዋዜማ ሰምታለች። ነጋዴዎቹ ከአንድ ወር በፊት ጀምሮ ዓመታዊ የገቢ መጠናቸውን ለማሳወቅ ወደ ወደ ገቢዎች ጽህፈት ቤት ሲያመሩ፣ ቢሮው ለኹሉም የተሽከርካሪ ዓይነቶች የራሱን መሸጫ ዋጋ እንዳስቀመጠ እና በዚያ መሰረት ግብር መክፈል እንዳለባቸው እንዳሳወቃቸው […]
ዘሌንስኪ ሩስያ በገና በዓል የፈፀመችው ጥቃት ‘ኢሰብአዊ’ ሲሉ አወገዙ
26 ታህሳስ 2024, 09:25 EAT ተሻሽሏል ከ 4 ሰአት በፊት ሩስያ “ሆን ብላ” የገናን በዓል ጠብቃ በአገራቸው የኃይል መሠረተ ልማት ላይ ከፍተኛ ጥቃት አድርጋለች ሲሉ የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ ገለጹ። የዩክሬን አየር ኃይል 184 ሚሳዔሎች እና ሰው አልባ አውሮፕላኖች እንደነበሩ እና በርካቶቹ መመታታቸውን አስታውቋል። በጥቃቱ የተጎዱ ሰዎች እንዳሉ ቢገልጽም ቁጥራቸው ይፋ አልሆነም። ሞስኮው ጥቃቱን መፈጸሟን […]
የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼኽ ሞሐመድ ለምን አስመራ ይመላለሳሉ?
ከ 2 ሰአት በፊት የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼኽ ሞሐመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አስመራ ገብተዋል። የኤርትራው የማስታወቂያ ሚኒስቴር የማነ ገብረመስቀል በኤክስ ገጻቸው እንዳስታወቁት የኤርትራና የሶማሊያ መሪዎች በሁለትዮሽ እና በቀጣናዊ ጉዳይ “ጥልቅ ውይይት” አድርገዋል። የሶማሊያው ፕሬዝዳንት አስመራ ሲገቡ በፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የሶማሊያው ፕሬዝዳንት የአስመራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት በአፍሪካ ቀንድ ውጥረት በነገሠበት ወቅት ነው። ኢትዮጵያ ከሶማሊያ […]