ለፓርላማ የቀረበው የንብረት ታክስ ረቂቅ ሕግ ‹‹የኅብረተሰቡን ኑሮ የሚያመሰቃቅል ነው›› ተባለ
በረቂቁ ዙሪያ ሲያወያይ ዜና ለፓርላማ የቀረበው የንብረት ታክስ ረቂቅ ሕግ ‹‹የኅብረተሰቡን ኑሮ የሚያመሰቃቅል ነው›› ተባለ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: December 29, 2024 ከተሞች ለዓመታዊ የልማት ወጪያቸውና ፍላጎታቸው ሀብት እንዲያመነጩበት በሚል ዕሳቤ እንደተዘጋጀ ተገልጾ፣ አስፈጻሚው የመንግሥት አካል ለሕግ አውጭው የላከው የንብረት ታክስ ረቂቅ አዋጅ፣ የኅብረተሰቡን ኑሮ የሚያመሰቃቅል ነው ተብሎ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጠንካራ ትችተ ገጠመው፡፡ […]
የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ጥቃት ፈፀምኩ፤ ባቡር አስተጓጎልኩ ወህኒ ቤት ተቆጣጠርኩ አለ
December 29, 2024 – Konjit Sitotaw አማጺው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት፣ በቢሾፍቱ ከተማ አቅራቢያ የክልሉን ፖሊስ አዛዦችና የዞንና የወረዳ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮችን አሳፍረው ይጓዙ በነበሩ አምስት ተሽከርካሪዎች ላይ ሰሞኑን ፈጸምኩት ባለው ጥቃት በርካቶችን መግደሉን አስታውቋል። ቡድኑ በምሥራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ ፈጸምኳቸው ባላቸው ጥቃቶች በርካታ ወታደሮችን መግደሉንና የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር መስመር እንዲስተጓጎል ማድረጉንም ገልጧል። ቡድኑ፣ በጉጂ ዞንም አንድን ወህኒ […]
ሁለት የፖለቲካ ፓርቲዎች “በአጀንዳ ልየታ አንሳተፈም” አሉ።
December 28, 2024 – DW Amharic «ምክክሩ እውነተኛ ምክክር ሆኖ አገር በእጅጉ የምትሻውን ውስጣዊ ሰላምና ለሕዝባችን አንድነትን እንዲያመጣ ከተፈለገ በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው የእርስ በርስ ጦርነት በገለልተኛ አካል አሸማጋይነት እልባት እንዲያገኝና በአንድ እጅ ጠመንጃ በሌላ እጅ የምክክር አጀንዳ ይዞ መጓዝ አይቻልም»… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ዩክሬን በሩሲያ ኦሪዮል ግዛት የድሮን ማካመቻ መጋዘን ማጥቃቷን አስታወቀች
December 28, 2024 – VOA Amharic ዩክሬን በሩሲያ ኦርዮል ግዛት ውስጥ የሚገኘውን የረጅም ርቀት ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ማከማቻ እና የጥገና መጋዘን መምታቷን ዛሬ ቅዳሜ ተናግራለች። በዚህ ጥቃት ሩሲያ በዩክሬን ላይ በጅምላ የምትፈጽመውን መጠነ ሰፊ የድሮን ጥቃት “ በከፍተኛ ደረጃ እንዲቀንስ” ማድረጓንም ዩክሬን አክላለች፡፡ የዩክሬን ጦር ጠቅላይ ኤታማዦር በማህበራዊ መድረኩ ቴሌግራም ላይ የወጣው መግለጫ እንዳመለከተ… … ሙሉውን […]
እስራኤል ከየመን የተተኮሰ ሚሳይል ማምከኗን አስታወቀች
December 28, 2024 – VOA Amharic በሁቲዎች ቁጥጥር ስር ባለችው የየመን ዋና ከተማ ሰነዓ ላይ አዲስ የአየር ጥቃት ከተፈጸመ አንድ ቀን በኋላ ዛሬ ቅዳሜ ማለዳው ላይ ከየመን የተወነጨፈ ሚሳይል አየር ላይ ማምከኑን የእስራኤል ጦር ተናግሯል። ዛሬ ቅዳሜ “ከየመን የተተኮሰው ሚሳይል ወደ እስራኤል ግዛት ከመግባቱ በፊት ተጠልፏል ” ከዚያ በፊት በኢየሩሳሌም እና በሙት ባህር አካባቢ የማስጠንቀቂያ ደወሎች ሲጮኹ […]
በጋዛ ትልቁ ሆስፒታል ከእስራኤል ጥቃት በኋላ መዘጋቱን የጤና ኃላፊዎች ተናገሩ
December 28, 2024 – VOA Amharic የእስራኤል ወታደራዊ ሃይል በሃማስ ታጣቂዎች ላይ ያነጣጠረ መሆኑን የገለጹት ጥቃት በሰሜናዊ ጋዛ የሚገኘውን ትልቅ ሆስፒታል ከአገልግሎት ውጭ ማድረጉን እና የሆስፒታሉን ኃላፊ (ዳይሬክተሩን) በቁጥጥር ስር ማዋሉን የዓለም ጤና ድርጅት እና የጤና ባለስልጣናት ዛሬ ቅዳሜ አስታወቁ። በከማል አድዋን ሆስፒታል ላይ የተፈፀመው ጥቃት ተቋሙን “ከጥቅም ውጭ አድርጎታል” በማለት የጋዛን ከባድ የጤና ቀውስ እ… … […]
ኢትዮጵያዊያን እጃቸውን ዘርግተው ጎብኚ ወደሚቀበሉት አገራት ለመግባት ቪዛ ያስፈልጋቸዋል?
ከ 7 ሰአት በፊት ከቱሪዝም ጋር በተያያዘ በአንዳንድ አገራት “በጣም ብዙ ጎብኚ መጣብን” በሚል ተቃውሞ ማሰማት ጀምረዋል። በተቃራኒው እኒህ አራት ሀገራት እጃቸውን ዘርግተው ጎብኚዎችን እየተቀበሉ ይገኛሉ። እንደጣሊያን እና ስፔን ያሉ የቱሪስት መስህቦችን ለመጎብኘት ረዣዥም ሰልፎችን መሰለፍ ይጠይቃል። ተመሳሳይ የቱሪስት መስህብ ኖሯቸው በቀን አንድም ሰው የማያገኙ ስፍራዎችም ጥቂት አይደሉም። ባላደጉ አገሮች ከቱሪዝም የሚገኘው ገንዘብ አስፈላጊ የሆኑ […]
የግብፁ ፕሬዝደንት የኢትዮጵያ እና ሶማሊያን ስምምነት “በቅርበት እየተከታተሉ” እንደሆነ ተናገሩ
ከ 1 ሰአት በፊት የግብፁ ፕሬዝደንት አብድል ፋታህ አል-ሲሲ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የገቡትን ስምምነት “በቅርበት እየተከታተሉ እንደሆነ” ተናገሩ። አል-ሲሲ ይህን ያሉት ከፈረንሳዩ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማኽሮን ጋር በነበራቸው የስልክ ልውውጥ እንደሆነ አናዶሉ የዜና ወኪል ዘግቧል። የግብፁ ፕሬዝደንት ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በቱርክ አሸማጋይነት የገቡትን ስምምነት ጠቅሰው “[ስምምነቱ] በአፍሪካ ቀንድ ፀጥታ እና መረጋጋት ሊያመጣ እንደሚችል ተስፋ እንዳላቸው” ፅሕፈት […]
በአሜሪካ መኖሪያ ቤት የሌላቸው እና ጎዳና የሚያድሩ ሰዎች ቁጥር 770 ሺህ ደረሰ
ከ 4 ሰአት በፊት በአሜሪካ በኑሮ ውድነት፣ በተፈጥሮ አደጋ እና በስደተኞች ምክንያት መኖሪያ ቤት የሌላቸው ሰዎች ቁጥር 18 በመቶ ጨምሮ ከምንጊዜውም በላይ ከፍ ማለቱን መንግሥት ይፋ አደረገ። የቤቶች እና የከተማ ልማት ሚኒስቴር ባለፈው አርብ ባወጣው መረጃ መሠረት 770 ሺህ ሰዎች በመጠለያዎች፣ በጊዜያዊ ቤቶች አሊያም ጎዳና ላይ ናቸው ብሏል። ይህ ቁጥር የተሰበሰበው በአውሮፓውያኑ ጥር 2024 በአንድ […]
በአሜሪካ መኖሪያ ቤት የሌላቸው እና ጎዳና የሚያድሩ ሰዎች ቁጥር 770 ሺህ ደረሰ
ከ 4 ሰአት በፊት በአሜሪካ በኑሮ ውድነት፣ በተፈጥሮ አደጋ እና በስደተኞች ምክንያት መኖሪያ ቤት የሌላቸው ሰዎች ቁጥር 18 በመቶ ጨምሮ ከምንጊዜውም በላይ ከፍ ማለቱን መንግሥት ይፋ አደረገ። የቤቶች እና የከተማ ልማት ሚኒስቴር ባለፈው አርብ ባወጣው መረጃ መሠረት 770 ሺህ ሰዎች በመጠለያዎች፣ በጊዜያዊ ቤቶች አሊያም ጎዳና ላይ ናቸው ብሏል። ይህ ቁጥር የተሰበሰበው በአውሮፓውያኑ ጥር 2024 በአንድ […]