Sahrawi Republic participates to Ethiopian ruling Prosperity Party’s 5th Anniversary in Addis Ababa – Sahara Press Service 12:22
Sat, 11/30/2024 – 18:01 Addis Ababa (Ethiopia) 30 November 2024 (SPS)– The Sahrawi Arab Democratic Republic (SADR) participated to the grand closing ceremony of Ethiopia’s ruling party’s 5th anniversary celebrations, held at the historic Adwa Victory Memorial Museum in Addis Ababa this Saturday morning, in the presence of H.E. Ethiopian Prime Minister and party president, Dr. Abiy […]
France returns ancient artefacts to Ethiopia
RFI Sat 30 November 2024 at 11:59 am GMT France on Saturday began the return of some 3,500 archaeological artefacts to Ethiopia, which Paris held since the 1980s for study. This came during a visit to the region by the new Foreign Minister Jean-Noël Barrot. French Foreign Minister Jean-Noël Barrot handed over two prehistoric stone […]
Infrastructure Development in Africa: A Strategic Vision to Spur Growth – Railway Supply 04:06
Railway Supply » Railway News » Infrastructure Development in Africa: A Strategic Vision to Spur Growth 01.12.2024 The 8th Programme for Infrastructure Development in Africa (PIDA) Week convened in Addis Ababa, Ethiopia, spotlighting bold strategies for resilient and inclusive growth. Hosted by Ethiopia’s government with the African Union Commission (AUC) and partners, the event addressed pressing infrastructure needs while […]
9 killed in Ethiopia Oromia region attack – Voice of America 18:48
November 30, 2024 6:36 PM Share Print ADDIS ABABA, ETHIOPIA — Residents and relatives say at least nine people were killed during an attack in the Arsi Zone of the Oromia region of Ethiopia on Thursday. Adebebu Workineh is a resident of the Shirka Woreda — or district — in the Arsi Zone, about 250 […]
Kenya, Uganda to mediate Ethiopia-Somalia dispute Voice of America 09:19
Africa Kenya, Uganda to mediate Ethiopia-Somalia disputes November 30, 2024 9:09 AM NAIROBI, KENYA — Kenyan President William Ruto said Saturday that he and Ugandan President Yoweri Museveni will help mediate a dispute between Ethiopia and Somalia, which threatens the stability of the region. Landlocked Ethiopia, which has thousands of troops in Somalia to […]
የትራምፕ ታማኝ ባለሟል የሆኑት ግለሰብ ኤፍቢአይን እንዲመሩ ተመረጡ
1 ታህሳስ 2024, 08:19 EAT ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የቀድሞው አማካሪያቸው ካሽ ፓቴል የፌዴራል ምራመራ ቢሮን እንዲያስተዳድሩ መረጡ። በመጀመሪያው የትራምፕ አስተዳደር የመከላከያ ሚኒስቴር ፅ/ቤት ኃላፊ የነበሩት ፓቴል የትራምፕ ታማኝ ባለሟል እና ቀንደኛ ደጋፊ ናቸው። ፓቴል የኤፍቢአይ ዳይሬክተር ሆነው የሚሾሙት የአሁኑ ኃላፊ ክሪስቶፈር ሬይ ሥራ ከለቀቁ አሊያም ከተባረሩ ነው። ትራምፕ ሹመታቸውን በገፁበት ደብዳቤ ስለዚህ ጉዳይ […]
ወደ ፈረንሳይ ደሴት ትጓዝ የነበረችው ሶማሊያዊት በአሰቃቂ ሁኔታ ሕይወቷ አለፈ
ከ 9 ሰአት በፊት ፋትሂ ሁሴን ወደ ፈረንሳዩዋ ማዮቴ ደሴት ለመጓዝ ገንዘብ ከከፈለቻቸው ሰው አዘዋዋሪዎች ጋር ሳትግባባ ትቀራለች። ስደተኞችን የሚያዘዋውሩት ግለሰቦች ፋትሂን በአሰቃቂ ሁኔታ እንድትሞት አድርገዋል። ፋትሂ በሶማሊያ ሞቃዲሹ የውበት ሳሎን ባለቤት ነበረች። ሞቷን የተረዱት ቤተሰቦቿ ሀዘን ተቀምጠዋል። የፋትሂ ታላቅ የእንጀራ እህት ሰሚራ “ከአደጋው የተረፉ ሰዎች እንደነገሩን የሞተችው በረሃብ ነው” ብላለች። ፋትሂ በሕንድ ውቅያኖስ እየተጓዙ […]
የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ስለኢትዮጵያ ምን አሉ?
ከ 8 ሰአት በፊት የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቅዳሜ ምሽት በመንግሥታቸው የቴሌቪዥን ጣቢያ ቀርበው ስለወቅታዊ ጉዳዮች ቃለ-ምልልስ ሰጥተዋል። ፕሬዝደንቱ ሶማሊያ፣ ግብፅ እና ሀገራቸው ኤርትራ ስለገቡት ስምምነት፣ በኢትዮጵያ በተለይ ደግሞ በትግራይ ክልል ስላለው ሁኔታ እንዲሁም ስለአዲሱ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ተናግረዋል። ፕሬዝደንቱ በቀጣናው ስላለው ሁኔታ ከሰጡት አስተያት በተጨማሪ በሀገራቸው በውሀ መሠረተ ልማት፣ ኢነርጂ፣ የመኖሪያ መንደር ግንባታን […]
ወላጆቿን ስታፈላልግ ከርማ አባቷ የፌስቡክ ጓደኛዋ ሆኖ ያገኘችው ጋዜጠኛ
1 ታህሳስ 2024 ታሙና ሙሴሪድዜ የማደጎ ልጅ መሆኗን ከጠረጠረች ወዲህ እጅግ ስትጓጓለት የነበረውን የስልክ ጥሪ ለማድረግ ጓጉታለች። ወላጅ እናቷ ሳትሆን አትቀርም የተባለችውን ሴት ለማግኘት ብዙ ሞክራለች። እናቷን ስታገኛት ሁሉም ነገር የሰመረ ሊሆን እንደማችይችል ልቦናዋ ነግሯታል። ነገር ግን በስልኩ በዚያኛው ጫፍ ያለችው ሴት ቁጡ እና ምንም የማይመስላት ትሆናለች ብላ አልጠበቀችም። “መጮህ ጀመረች። ‘እኔ ልጅ ወልጄ አላውቅም’ […]
ኤድስ እንደያዘው ከ32 ዓመታት በፊት ለዓለም የተናገረው አሜሪካዊው የሜዳ ቴኒስ ሻምፒዮን
1 ታህሳስ 2024 ኤድስ ከሞት በላይ በሚፈራበት ዘመን፣ ስሙ ሲጠራ በርካቶች በፍርሃት የሚሸበሩበትን ሁኔታ ለማስወገድ ነበር ከ36 ዓመታት በፊት የዓለም የኤድስ ቀን መታሰብ የጀመረው። በመላው ዓለም የተነዛው ፍርሃት የሚጠራበትን እና ስለህመሙ ግንዛቤ ለመፍጠርም በሚል የኤድስ ቀን መከበር ጀመረ። በዚያ ጊዜ አሜሪካዊው የሜዳ ቴኒስ ሻምፒዮና አርተር አሽ ተመርምሮ በሽታው እንዳለበት የተረዳበት ወቅት ነበር። ነገር ግን በወቅቱ […]