በአሜሪካ በካቴና የታሰረ እስረኛ ከመሞቱ በፊት ፖሊሶች ክፉኛ ሲደበድቡት የሚያሳይ ቪዲዮ ወጣ
ከ 5 ሰአት በፊት በካቴና የታሰረ ጥቁር አሜሪካዊ እስረኛ ከመሞቱ በፊት የኒውዮርክ ማረሚያ ቤት ፖሊሶች ክፉኛ ሲደበድቡት የሚያሳይ ቪዲዮ ወጣ። የ43 ዓመቱ እስረኛ ሮበርት ብሩክስ በተደበደበ ማግስት በማረሚያ ቤቱ ህይወቱ አልፏል። እስረኛው ህይወቱ ያለፈበት ማርሲ ማረሚያ ቤት የተደረገ የውስጥ ግምገማን ተከትሎ የኒውዮርክ ገዢ ካቺ ሆቺል በጥቃቱ የተሳተፉትን 13 መኮንኖች እና የማረሚያው ቤት ነርስ እንዲባረሩ አዘዋል። […]
ሰርቢያዊያን ለምን ይሆን በየቀኑ 5፡52 ላይ ተቃውሞ የሚያሰሙት?
ከ 5 ሰአት በፊት በየዕለቱ ልክ ከረፋዱ 5 ሰዓት ከ52 ደቂቃ ላይ በሰርቢያ የሚገኙ መንገዶች ለ15 ደቂቃዎች ዝግ ይደረጋሉ። መኪኖች ይቆማሉ፤ ህዝቡ ጸጥ ይላል። ይህም በህዳር ወር በሰርቢያ ሁለተኛዋ ትልቅ ከተማ ኖቪ ሳድ በባቡር ጣቢያ ላይ ጣሪያው ወድቆ ህይወት መቅጠፉን ለማሰብ የሚደረግ ነው። ነዋሪዎች በየ ፍትህ እንዲሰጥ ይጠይቃሉ። የ15 ደቂቃው ተቃውሞ ጣሪያው ወድቆ የተገደሉትን 15 […]
ትራምፕ የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የቲክ ቶክ እገዳን እንዲያዘገይ ጠየቁ
ከ 4 ሰአት በፊት ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ የአገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የቲክ ቶክ እገዳን “ፖለቲካዊ መፍትሄ” ለመስጠት እየሰሩበት በመሆኑ እንዲያዘገየው ጠየቁ። ጠበቆቻቸው አርብ እለት ለፍርድ ቤቱ ትራምፕ “ቲክቶክ መታገዱን ይቃወማሉ” እንዲሁም “ስልጣን ከተረከቡ በኋላ ችግሮችን ለመፍታት ፖለቲካዊ መፍትሔ መጠቀም ይፈልጋሉ” ሲሉ ለፍርድ ቤት የሕግ አስተያየታቸውን አስገብተዋል። ጥር 2 /2010 ዓ.ም. ፍርድ ቤቱ የቲክ […]
ሁቲዎች በእስራኤል ላይ የሚፈጽሙትን ጥቃት እንደሚቀጥሉ ተናገሩ
ከ 5 ሰአት በፊት የሁቲ የፖለቲካ ጉዳዮች ባለስልጣን በየመን የእስራኤል የአየር ጥቃት እየተባባሰ ቢመጣም ቡድኑ ከፍልስጤማውያን ጋር በመቆም እስራኤልን ላይ የከፈተውን ጥቃት ይቀጥላል ሲሉ ተናገሩ። መሐመድ አል ቡኻይቲ ለቢቢሲ እንደተናገሩት “በፍልስጤማውያን ላይ እየደረሰ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል” እስካልቆመ ድረስ ሁቲዎች “በእስራኤል ወታደራዊ ዒላማ የምናደርሰውን ጥቃት አጠናክረን እንቀጥላለን” ብለዋል። ሐሙስ እለት የእስራኤል የጦር አውሮፕላኖች በየመን ዋና […]
ሩሲያ ለተከሰከሰው የአዘርባጃን አውሮፕላን ተጠያቂ ልትሆን ትችላለች- አሜሪካ
ከ 5 ሰአት በፊት የዋይት ሀውስ ቃል አቀባይ ጆን ኪርቢ በታህሳስ 16/ 2017 ዓ.ም. ለተከሰከሰው እና 38 ሰዎች ለሞቱበት የአዘርባጃን አየር መንገድ አውሮፕላን “አሜሪካ ያሏት ቅድመ መረጃዎች’ ሩሲያ ተጠያቂ ልትሆን እንደምትችል ያሳያል አሉ። ሚስተር ኪርቢ በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ ማብራርያ ባይሰጡም አሜሪካ በአደጋው ላይ ለሚደረገው ምርመራ ድጋፍ ለማድረግ ፈቃደኝነቷን መግለጿን ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። አውሮፕላኑ የካስፒያን ባህርን አቋርጦ […]
በሐሰተኛ ማንነት ሕፃናት ላይ ወሲባዊ ጥቃት የሚፈፅመው አጭበርባሪው ነፍሰ ገዳይ
ከ 5 ሰአት በፊት በአውሮፓውያኑ 2019 አንዲት የ13 ዓመት ታዳጊ ስኮትላንድ ውስጥ የደወለችው የስልክ ቁጥር የአንድ ወንጀለኛ መጨረሻ ሆኗል። ግለሰቡ በማኅበራዊ ሚድያ እያነፈነፈ ሕፃናት ላይ ወሲባዊ ጥቃት የሚያደርስ ነፍሰ ገዳይ ነው። የሰሜን አየርላንዱ አሌክሳንደር ማካርትኒ ታዳጊ ሴት በመምሰል ነው ልጆችን የሚቀርበው። በዓለም ዙሪያ ያሉ ሕፃናት ሲያታልል እና ሲያጭበርበር ኖሯል። ያገኘውን ፎቶ ደግሞ ለሌሎች ወንጀለኞች ያጋራል። […]
ከበባ ውስጥ የገባው ግዙፉ የመንግሥት ጦር!ባ/ዳር ዙሪያ ከባድ የጨበጣና እጅ በእጅ ውጊያ!!አስደንጋጩ ስለሚዲያዎች የተሰማው መረጃ Anchor Media ABIY
ETHiO FOCUS_ኢትዮ ፎ.ኒውስ
በጦር ኃይሎች የተደረገው የጀኔራሎች ግምገማ መረጃ!በወታደራዊ ተሽከርካሪዎች የቦምብ ጥቃት!Ethiopia Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ Anchor Media
ETHiO FOCUS_ኢትዮ ፎ.ኒውስ
ልዩ ቆይታ ከገዱ አንዳርጋቸው ጋር ! – “ዐብይ ቂም የያዘ የነጣቂ መንግስት መሪ ነው”/ “አማራ እየተዋጋ ያለው ሰላምን ፍለጋ ነው” – ክፍል አንድ
Ethio News – ኢትዮ ኒውስ
ገዱ አንዳርጋቸው ስለ ዐብይ / የመራዊና የዳባቱ ከባድ ውጊያ / ባለሃብቱ ተገደሉ
Ethio News – ኢትዮ ኒውስ