ዓለማቀፉ የጸረ-ሥቅየት ድርጅትና አባል ተቋማት አብይ አሕመድ የሚያደርገውን “ማስፈራራት” እና “ዛቻ” እንዲያቆም ጠየቀ

November 29, 2024 – Konjit Sitotaw ዓለማቀፉ የጸረ-ሥቅየት ድርጅትና አባል ተቋማት፣ የኢትዮጵያ መንግሥት በሦስት ሲቪል ማኅበራት ላይ የጣለውን እገዳ “ያለምንም ቅድመ ኹኔታ” እንዲያነሳ ጠይቀዋል። ድርጅቶቹ ባወጡት የጋራ መግለጫ፣ መንግሥት በሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ላይ የሚያደርገውን “ማስፈራራት” እና “ዛቻ” እንዲያቆም፣ ለሲቪል ማኅበራትና ለሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ምቹ ኹኔታ እንዲፈጥርና የመደራጀትና ሃሳብን የመግለጽ መብቶችን እንዲያከብር ጥሪ አድርገዋል። ድርጅቶቹ፣ መንግሥት በታገዱት ማኅበራት […]

የሼህ አላሙዲን እና የአብነት ገብረመስቀል ፍጥጫ ቀጥሏል

November 29, 2024 – Konjit Sitotaw  ሰባራ ሳንቲም በባንክ ሒሳባቸው ውስጥ የለም አቶ አብነት ገብረመስቀል ከሁለት ቢሊየን ብር በላይ የትርፍ ድርሻ ቢከፈላቸውም በአሁን ሰአት ግን ሰባራ ሳንቲም በባንክ ሒሳባቸው ውስጥ የለም ሲሉ ሼህ መሐመድ ለፍርድ ቤት ገለፁ ። ሼኩ ይህን የገለፁት አቶ አብነትገብረመስቀል የገንዘብ እግድ ይነሳልእ ብለው ባቀረቡት ማመልከቻ ላይ በሰጡት መልስ ነው ። አቶ አብነት ገብረመስቀል […]

አዲስ አበባ የሚገኙ ኤርትራውያን ከለላ ጠያቂዎች አፋር ክልል ሊሰፍሩ ነው ተባለ

November 29, 2024 – VOA Amharic  አዲስ አበባ የሚገኙ ከለላ ጠያቂ ኤርትራውያንን በመመዝገብ፣ አፋር ክልል ውስጥ በሚዘጋጅ መጠለያ ጣቢያ ለማስፈር ማቀዱን የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት አስታወቀ። የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው አዲስ አበባ የሚገኙ ኤርትራውያን፣ ሕጋዊ ሰነድ ማቅረብ ባለመቻላቸው ለእስር መዳረጋቸውን ተናግረዋል። ኤርትራውያን ከለላ ተያቂዎች፣ ለዘፈቀደ እስር መዳረጋቸውን ያስታወቀው የኢትዮጵያ ሰብ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]

ሥራ አቋርጠው የነበሩ የህክምና ባለሞያዎችና ሠራተኞች ወደ ሥራ መመለሳቸውን ገለጹ

November 29, 2024 – VOA Amharic  በታጠቁ ዘራፊዎች ምክኒያት የደኅንነት ስጋት ስለገባቸው ባለፈው ሳምንት ሰኞ ሥራ ማቆማቸውን ለአሜሪካ ድምጽ ገልጸው የነበሩ የጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝ ሆስፒታል የህክምና ባለሞያዎችና ሠራተኞች ሙሉ ለሙሉ ወደ መደበኛ ሥራቸውን ከተመለሱ አንድ ሳምንት እደኾናቸው ገለጹ። ከዩኒቨርስቲውና ከኮሌጁ አመራሮች ጋራ በተደረገ ውይይት የሆስፒታሉን ጥበቃ ለማጠናከር ስምምነት ላይ በመደረሱ ሥራ መጀመራቸውን … … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

ሦስት በመብት ላይ የሚሠሩ ድርጅቶች መታገድ ትችት አስከተለ

November 29, 2024 – VOA Amharic  ሁለት ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶች፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ሦስት ታዋቂ የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶችን ማገዱን አጥብቀው ተቃወሙ። አምነስቲና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል በተናጥል ባወጧቸው መግለጫዎች፣ በሰብአዊ መብት ዙርያ በሚሠሩ የሲቪል ማኅበራት ላይ የመንግሥት ዛቻና ማስፈራርያ መበርታቱን ተናግረዋል። አምነስቲ መንግሥት እግዱን እንዲያነሳ ጠይቋል። የማዕከ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]

ዓዲግራት ከተማ ሁለት ከንቲባ ተሾመባት 

November 29, 2024 – VOA Amharic  የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከትላንት በስቲያ ለዓዲግራት ከተማ “ከንቲባ” የሾመ ሲኾን፣ በዶ.ር ደብረ ጽዮን ገብረሚካኤል የሚመራው የህወሓት ቡድን ዛሬ ባካሄደው የምክር ቤት ጉባኤ ደግሞ ሌላ “ከንቲባ” ለከተማዋ መሾሙን አስታውቋል። በጊዜያዊ አስተዳደሩ የተሾሙት አቶ ዓለም አረጋዊ ሲኾኑ፣ በዶ.ር. ደብረጽዮን የተሾሙት ደግሞ አቶ ረዳኢ ገብረእግዚኣብሄር ናቸው። ሁለቱንም ተሿሚዎች አነጋግረናል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

የዓለም ዲፕሎማቶች መዲና አዲስ አበባ ለምግብ ቤቶት አስተናጋጆች ደንብ አወጣች

November 29, 2024 – DW Amharic  በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ሆቴሎች ዓለም አቀፍ ደረጃን የሚያስጠብቅ የአስተናጋጆች የሥራ ልብስ ደንብ ይፋ ሆንዋል። «ደንቡ ሴቶችን ካላስፈላጊ ትንኮሳ ይከላከላል፤ የዓለም ዲፕሎማሲ ማዕከል የሆነችዉን የአዲስ አበባ ደረጃም ያስጠብቃል» ሲሉ፤ የአዲስ አበባ ቱሪዝም ባህልና ኪነ-ጥበብ ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሂሩት ካሳዉ ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ደቡብ አፍሪቃ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ጥቃትና ግፊት እየተደረገባቸዉ ነዉ

November 29, 2024 – DW Amharic  ከዚሕ ቀደም የተበታተነና የወርሮ በሎች የነበረዉ ጥቃት፣ዘረፋና ጫና አሁን የተደረጃ መልክና ባሕሪ እየያዘ፣ በዉጪ ሰዎች ጥላቻና ከሐገር በማስወጣት ላይ ያነጣጠረ ነዉ።አርቲስ በላይ አዳነ የተባበሩት የኢትዮጵያ ማሕበረሰብ የሕዝብ ግንኙነት ባልደረባ እንዳለዉ ጥቃቱ በመላዉ ደቡብ አፍሪቃ በሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ላይ በተደጋጋሚ ይሠነዘራል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የሕወሃት መሪዎች ዉዝግብ እንደቀጠለ ነዉ

November 29, 2024 – DW Amharic  የጊዚያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝደንት ጌታቸዉ ረዳ ባለፈዉ እሑድ በሰጡት መግለጫ የሚመሩት ቡድን ልዩነቱን በድርድር ለምፍታት ዝግጁ መሆኑን አስታዉቀዉ ነበር።ባለፈዉ ነሐሴ አጋማሽ በተደረገ ጉባኤ የፓርቲዉን የምክትል ሊቀመንበርነት ሥልጣን የያዙት አቶ አማኑኤል አሰፋ ትናንት በሰጡት መግለጫ ፓርቲዉን በሚመለከት ከዉጪ ወገኖች ጋር አንደራደርም ብለዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ኤች አይ ቪ ኤድስን ለመከላከል የሚያስችል አዲስ መድሃኒት በስኬታማ ሁኔታ ተሞከረ

November 29, 2024 – DW Amharic  ኤች አይ ቪ ኤድስን ለመከላከል የሚያስችል አዲስ መድሃኒት በስኬታማ ሁኔታ ተሞከረ በሚመጣው እሁድ ወይም በጎርጎሮሲያኑ ታህሳስ 1 ቀን የዓለም የኤድስ ቀን ታስቦ ይውላል። በሽታው በ1980ዎቹ መጀመሪያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በጣም በመስፋፋቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በዓለም አቀፍ ደረጃ በተህዋሲው የሚያዙ እና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ቀንሷል። ይሁንና […]