Prominent Ethiopian lawyer gets top seat at PALU – Capital 05:09
By Muluken Yewondwossen – July 17, 2023 Ethiopia gets a top seat at the premier continental forum of lawyers and lawyers’ association in Africa.In a general annual assembly held in Livingstone, Zambia from 5-8 July 2023, Tewodros Getachew, Interim President of Ethiopian Federal Bar Association (EFBA), was elected as the vice president of Pan African […]
Power cut doesn’t faze Israeli MDs doing surgery in Ethiopia – ISRAEL21c 04:12
Haifa surgeons use mobile phone flashlights to complete operation on toddler despite power failure in Addis Ababa. Performing surgery with smartphone flashlights in the operating room of St. Peter’s Hospital in Ethiopia. Photo courtesy of Dr. Vasila Rechea By Abigail Klein Leichman July 17,2023 A humanitarian delegation of physicians from Rambam Health Care Campus in Haifa […]
በኢትዮጵያ ወራትን ያስቆጠረዉ የማህበራዊ ሚዲያዎች ክልከላ ተነስቷል ኢንተርኔት ያለ VPN መስራት ጀምሯል!!
July 17, 2023 – Konjit Sitotaw ኢንተርኔት ያለ VPN መስራት ጀምሯል!! በኢትዮጵያ ወራትን ያስቆጠረዉ የማህበራዊ ሚዲያዎች ክልከላ ተነስቷል። ከየካቲት ወር ጀምሮ ከ አምስት ወራት በኋላ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተጥሎ የነበረዉ ገደብ በዛሬው እለት ተነስቷል። በኦሮሚያ ክልል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አጋጥሟት የነበረዉን የመከፋፈል ድርጊትና የጳጳሳት ሹመነትን በሚመለከት በተለያዩ አካባቢዎች የተነሳዉን ተቋዉሞ ተከትሎ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ እግዱ ተጥሎ […]
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳትን ሾመች
ጁላይ 17, 2023 ትላንት እሑድ፣ ሐምሌ 9 ቀን 2015 ዓ.ም. በዐዲስ አበባ መንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም፣ በብፁዕ ወቅዱስ አባ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ እጅ መጫን፣ ኤጲስ ቆጶስነት የተሾሙት ዘጠኙ አባቶች፣ በዘጠኝ አህጉረ ስብከት ላይ በአባትነት መመደባቸው ታውቋል፡፡ ክፍት በኾኑ፣ በተደራቢነት በተያዙና አንገብጋቢ ችግር ባለባቸው ሰባት የኦሮሚያ ክልል እና ሁለት የደቡብ ኢትዮጵያ […]
በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ችግኝ ለመትከል ይወጣሉ ተብሎ ይጠበቃል
July 17, 2023 – BBC Amharic 17 ሀምሌ 2023, 08:17 EAT ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም. ከንጋት ጀምሮ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ቁጥር ያለው ችግኝ ለመትከል ይወጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። የአገሪቱ ባለስልጣናት ዛሬ ለ12 ሰዓታት በሚቆየው ዘመቻ ግማሽ ቢሊዮን ችግኝ ለመትከል እቅድ ተይዟል ይላሉ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ንጋት በሰጠው መግለጫ በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል ሁነት […]
በኢትዮጵያ ኢንሳይደር ቢሮ ዉስጥ ባለ ካዝና ውስጥ የነበሩ ንብረቶች ባልታወቁ ሰዎች ተዘረፉ
July 17, 2023 – ምንሊክ ሳልሳዊ በኢትዮጵያ ኢንሳይደር ቢሮ ዉስጥ ባለ ካዝና ውስጥ የነበሩ ንብረቶች ባልታወቁ ሰዎች ተዘረፉ በሐቅ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ሥር የሚተዳደረው “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የበይነመረብ ሚዲያ እሁድ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 ለሰኞ አጥቢያ በቢሮው ውስጥ ያለ ካዝና ባልታወቁ አካላት ተሰብሮ፣ ንብረቱ መዘረፉን የኢትዮ ኢንሳይደር መስራች እና ዋና አዘጋጅ አቶ ተስፋአለም ወልደየስ ለዳጉ ጆርናል ተናግረዋል። የሚዲያ ተቋሙ በሚሠራቸው ዘገባዎች ሳቢያ […]
ከአማራ ፋኖ አንድነት በሸዋ የተሰጠ መግለጫ
July 17, 2023 ከአማራ ፋኖ አንድነት በሸዋ የተሰጠ መግለጫ—————————————— ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ምአሻራ ሚዲያ ፣ በአራቱም አቅጣጫ በመላው አማራ ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻው በተረኛ ኦሮሙማ መንግስት እና በሌሎች ሆድ አደር ብአዴኖች ተጠናከሮ ቀጥሎዋል፡፡አማራ ስሪቱም አማራ ነውና ግፍና መከራው ከጊዜ ወደ ጊዜ ተጠናክሮ ቢቀጥልም ወርቅ በወርቅነቱ ተፈትኖ እንደመሆኑ እኛም በሚደርስብን መከራና ግፍ እንደብረት አጠንክሮን ለጠላቶቻችን […]
በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ያለው የድርቅ ሁኔታ 2.7 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ከመኖሪያቸው እንዲፈናቀሉ ምክንያት ሆኗል ተባለ
July 17, 2023 – Konjit Sitotaw በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ያለው የድርቅ ሁኔታ 2 ነጥብ 7 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎችን ከመኖሪያቸው እንዲፈናቀሉ ምክንያት ሆኗል ሲል የአለም የምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡ የአለም የምግብ ፕሮግራም ትናንት ባወጣው መረጃ፤ በሶማሊያ 1 ነጥብ 7 ሚሊዮን ሰዎች፣ በኢትዮጵያ 516 ሺሕ ሰዎች እንዲሁም በኬንያ 466 ሺሕ ሰዎች በድርቅ ምክንያት ተፈናቅለዋል ብሏል፡፡ በሦስቱ አገራት ድርቅ በተከሰተባቸው ክልሎች […]
በመተማ በኩል ብቻ 53 ሺሕ ስደተኞች ከሱዳን መግባታቸው ተነገረ
July 17, 2023 – EthiopianReporter.com ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የሚፈልሱ ስደተኞች መተላለፊያዎች ዜና በመተማ በኩል ብቻ 53 ሺሕ ስደተኞች ከሱዳን መግባታቸው ተነገረ በመተማ በኩል ብቻ 53 ሺሕ ስደተኞች ከሱዳን መግባታቸው ተነገረ ዮናስ አማረ ቀን: July 16, 2023 ከሚያዝያ ወር ጀምሮ ሳያቋርጥ በቀጠለው የሱዳን ጦርነት ሳቢያ በመተማ በኩል በሦስት ወራት ብቻ ወደ 53 ሺሕ የተለያዩ አገሮች ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ […]
የሰኔ ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ወደ 29 በመቶ ዝቅ ማለቱ ሪፖርት ተደረገ
July 17, 2023 – EthiopianReporter.com በኤልያስ ተገኝ July 16, 2023 የተለያዩ የምግብ ምርቶች ለሸማቾች የሚቀርቡበት የሾላ ገበያ የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት በመላው አገሪቱ የሚገኙ 119 የተመረጡ የገበያ ቦታዎችን መሠረት አድርጎ ይፋ በሚያደርገው የሸማቾች ዋጋ መመዘኛ ኢንዴክስ፣ በሰኔ ወር ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሶች የዋጋ ግሽበት 31.4 በመቶ ሲደርስ፣ አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ከረዥም ጊዜ በኋላ ወደ 29 በመቶ ዝቅ ማለቱን […]