A statement from Haq Media and Communication regarding the robbery in “Ethiopia Insider” office – Ethiopia Insider
July 17, 2023 On Sunday, July 16, 2023, a safe in the office of “Ethiopia Insider”, an online media managed by Haq Media and Communication, was broken into by unknown parties and its property was stolen. The media institution has been experiencing repeated pressures as a result of the stories it publishes, and Haq Media […]
ኢትዮጵያ ከወራት በኋላ የማኅበራዊ ሚድያ ክልከላዋን አነሳች
ከ 4 ሰአት በፊት በኢትዮጵያ አሁን ከወራት ዕገዳ በኋላ ዋና ዋና ማኅበራዊ ትስስር መድረኮችን ያለቪፒኤን እገዛ መጠቀም ይቻላል። ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ቴሌግራም፣ ቲክቶክ እና ዩቲዩብ የተባሉት በኢትዮጵያ ከፍተኛ ተጠቃሚ ያላቸው ማኅበራዊ ሚድያዎች በቀጥታ አገልግሎት መስጠት ካቆሙ ሰነባብተው ነበር። ዕገዳው የተጣለው ባለፈው የካቲት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ የነበረውን ውጥረት ተከትሎ ተቃውሞ ከተቀሰቀሰ በኋላ ነበር። ኔትብሎክስ የተሰኘው የበይነ መረብ […]
በኬንያ የዓለም መጨረሻ ነው በሚል በረሃብ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ400 በላይ ሆነ
ከ 6 ሰአት በፊት በኬንያ የዓለም መጨረሻን በጾም እየተጠባበቁ በረሃብ የረገፉ ሰዎች ቁጥር ከ400 በላይ መድረሱን ፖሊስ አስታወቀ። በረሃብ መንግሥተ ሰማያትን እንወርሳለን በሚልም በሻካሆላ ጫካ ውስጥ ሲጠባበቁ ነበሩ የተባሉትን አስከሬኖች በቁፋሮ ነው የተገኘው። በያዝነው ሳምንት ሰኞ ላይ ፖሊስ ሌላ ተጨማሪ 12 አስከሬኖችን ካገኘ በኋላም የሟቾች ቁጥር ከ400 በላይ መድረሱ የተገለጸው። በኬንያ ደቡባዊት ምስራቅ በሚገኘው ሻካሆላ […]
ፔንታገን በስህተት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢሜሎች የሩሲያ አጋር ወደሆነችው ማሊ ላከ
ከ 9 ሰአት በፊት ፔንታገን በሚሊዮን የሚቆጠሩ የአሜሪካ ወታደራዊ የኢሜል መልዕክቶች በስህተት የሩሲያ አጋር ወደሆነችው ማሊ መላኩ ተገለጠ። መልዕክቶቹ መጨረሻው ‘. mil’ ወደተሰኘ ኢሜል መላክ ሲገባቸው በስህተት ‘.ml’ ወደሚል አድራሻ በመሄዳቸው ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሃገር ለዓመታት የአሜሪካን ወታደራዊ ኢሜል ስትቀብል ከርማለች። አንዳንዶቹ ኢሜሎች የይለፍ ቃል፣ የሕክምና ታሪክ እና የከፍተኛ ወታደሮች የጉዞ ዝርዝር መረጃ የተካተተባቸው ናቸው። ፔንታገን […]
የአውሮፓ ህብረት ስደትን ለመከላከል ከቱኒዝያ ጋር የ118 ሚሊዮን ዶላር ስምምነት ላይ ደረሰ
ከ 9 ሰአት በፊት በርካታ አፍሪካውያን ስደተኞችን አውሮፓ ለመድረስ የሚያቋርጧት ሰሜናዊቷ አፍሪካዊት አገር፣ ቱኒዝያ ስደትን ለመከላከል ከአውሮፓ ህብረት ጋር ስምምነት ላይ ደርሳለች። የአውሮፓ ህብረትና ቱኒዝያ የስደተኞች ዝውውርን ለመግታትና እንዲሁም መደበኛ ያልሆኑ ስደተኞችንም ለመመለስ የሚውል የ118 ዶላር የመግባቢያ ሰነድም ተፈራርመዋል። ቱኒዝያ የሜዲትራንያንን ባህር አቋርጠው ወደ አውሮፓ ለመግባት ለሚሞክሩ ስደተኞች ዋነኛ መሸጋገሪያም በመሆን እያገለገለች ይገኛል። በዘንድሮው የአውሮፓውያኑ […]
1999 የተመረተ አይፎን ስልክ 10.4 ሚሊዮን ብር ተሸጠ
18 ሀምሌ 2023, 07:33 EAT ለወትሮው አንድ ስልክ ከሱቅ ከወጣ ያለው ዋጋ ያሽቆለቁላል። ነገር ግን በአሜሪካው ጨረታ የታየው ሌላ ነው። የመጀመሪያው የአይፎን ዘር የሆነው ከሰገባው ያልወጣ ስልክ 190 ሺህ 372 ዶላር ከ80 ሳንቲም ተሽጧል። ይህ ገንዘብ አሁን ባለው የውጭ ምንዛሪ ተመን ብንመታው ከ10.4 ሚሊዮን በላይ ብር ነው። 4ጂቢ የተባለው የአይፎን ምርት ለገበያ ሲበቃ በገፍ አልነበረም። […]
ጥቃት የደረሰበት የክሪሚያ ድልድይ በከፊል መከፈቱን ሩስያ አስታወቀች
18 ሀምሌ 2023, 07:43 EAT ሩስያን ከክሪሚያ ጋር የሚያገናኘው ድልድይ ጥቃት ከደረሰበት ከአንድ ቀን በኋላ በከፊል መከፈቱን ሩስያ አስታወቀች። ለተሽከርካሪዎች በተወሰነ መልኩ አገልግሎት መስጠት መጀመሩንም ነው ባለስልጣናቱ ያስረዱት። ተሽከርካሪዎች የድልድዩን አንደኛውን ክፍል እየተጠቀሙ መሆናቸውንም ቪዲዮዎችን ያጋሩ አንድ ባለስልጣን ተናግረዋል። በድልድዩ ላይ በተፈጸመው ጥቃት በመዝናናት ላይ የነበሩ ሁለት ባልና ሚስት ሲገደሉ እንዲሁም ሴት ልጃቸው ቆስላለች። ጥቃቱ […]
በአውሮፓ እና በአሜሪካ አገራት የተከሰተው ከባድ የሙቀት ማዕበል እና ኢትዮጵያውያን
ከ 1 ሰአት በፊት በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ከፍተኛ የሙቀት መጠን በማጋጠሙ ነዋሪዎች ከመደበኛ እንቅስቃሴያቸው ከመገታታቸው በተጨማሪ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ታዘዋል። ቢቢሲ ያነጋገራቸው ነዋሪነታቸው በጣልያን የሆኑ ኢትዮጵያውያንም በአውሮፓ እየተመዘገበ ያለው ከፍተኛ የሙቀት ማዕበል በጣም በነዋሪው ላይ አስቸጋሪ ሁኔታ እየፈጠረ መሆኑን ገልጸዋል። ኢትዮጵያውያኑ እንደሚሉት አሁን የተከሰተው ከባድ ሙቀት ቀዝቃዛ የአየር ንብረት ለተላመደው ሕዝብ ሕይወቱን […]
በአንድ ቀን 500 ሚሊየን ችግኝ ተከላ ???
July 18, 2023 – DW Amharic በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 500 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ያለመ ዘመቻ ዛሬ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ሲካሄድ ውሏል። … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ለትግራይ ቤተክህነት ኤጲስቆጶሳት ምርጫ የሲኖዶስ ምላሽ
July 18, 2023 – DW Amharic ትናንት በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ የተከናወነው የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቤተ-ክህነት የኤጲስ ቆጶሳት መረጣ «ለቤተ ክርስትያንም፣ ለሀገርም ሆነ ለሰላም የማይበጅ ፣ ይልቁንም ቤተክርስትያንን እና ሀገርን የሚጎዳ ነው» ተባለ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ