‘ብላክ ሚረር’ እንደተሰኘው የኔትፍሊክስ ፊልም የሆሊውድ ተዋንያን መልክና ድምፅን ‘ኤአይ’ ይተካው ይሆን?

July 16, 2023 – BBC Amharic 16 ሀምሌ 2023, 12:56 EAT ተሻሽሏል 16 ሀምሌ 2023, 12:56 EAT የሆሊውድ ተዋንያን ከ43 ዓመታት በኋላ አድማ መተው፤ ለተቃውሞ መንገድ ወጥተዋል። እርግጥ ተዋንያኑ አድማ እንዲመቱ ያደረጋቸው አንደኛው ጉዳይ ክፍያ ነው። አንደኛው ምክንያታቸው ደግሞ ሰው ሠራሽ አስተውሎት [አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ] የደገነባቸው አደጋ ነው። ስክሪን አክተርስ ጊልድ የተሰኘው የባለሙያዎቹ ማሕበር ኤአይን በተመለከተ ከስምምነት መድረስ […]

ሙቀቱ ከ40 ዲግሪ በላይ ይደርሳል በተባለባት አውሮፓ ነዋሪዎች ለፀሐይ እንዳይጋለጡ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው

July 16, 2023 – BBC Amharic  16 ሀምሌ 2023, 11:19 EAT በደቡብ አውሮፓ አገራት የተመዘገበው ከፍተኛ ሙቀት በቀጣይ ሳምንትም እንደሚኖር ማስጠንቀቂያ ተሰጠ። ጣልያን፣ ስፔን እና ግሪክ ባለፉት በርካታ ቀናት ከፍተኛ ሙቀት ከተመዘገበባቸው አገራት መካከል ተጠቃሽ ናቸው። የጣሊያ ጤና ሚኒስቴር በቀጣይ ቀናት ሮም፣ ቦሎኛ እና ፍሎረንስን ጨምሮ በ16 ከተሞች ከፍተኛ ሙቀት ይኖራል የሚል ማስጠንቀቂያ አውጥቷል። ሙቀቱ በሚቀጥለው ሳምንት […]

ከለንደን ወደ ዱባይ ሚሊዮን ፓውንዶች ያዘዋወሩት ቅጥረኞች ቅጣት ተላለፈባቸው

July 16, 2023 – BBC Amharic  16 ሀምሌ 2023, 09:52 EAT ከለንደን ዱባይ የወንጀለኞችን ሚሊዮን ፓውንዶች ሲያመላልሱ የነበሩ ስድስት ሰዎች ቅጣት ተላለፈባቸው። ጆ ኤማ ላርቪን፣ ጆናታን ጆንሰን፣ ቢትሪስ ኦቲ፣ አሜረ ሃሪሰን፣ ኒኮላ ኤሰን እና ሞሐማድ ኢልያስ የተባሉት ስድስት ግለሰቦች ከ2019-2020 ባለው ጊዜ ነው ገንዘቡን ያመላለሱት ይላሉ መሪማሪዎች። ረቡዕ ዕለት በዩናይትድ ኪንግደም በነረበው ችሎት ቢትሪስ ኦቲ የ42 ወራት […]

የቫግነር ቅጥረኛ ቡድን ተዋጊዎች በከፍተኛ ቁጥር ቤላሩስ መግባታቸውን ዩክሬን ገለጸች

July 16, 2023 – BBC Amharic  16 ሀምሌ 2023, 09:46 EAT የዩክሬን ድንበር ጥበቃ አገልግሎት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የቫግነር ቅጠረኛ ቡድን አባላት ከሩስያ ወደ ቤላሩስ መግባታቸውን ገለፁ። የድንበር ጥበቃ ዘቡ አሁን ላይ ምን ያክለ የቫግነር ቡድን አባላት ወደ ቤላሩስ እንደተሻገሩ፣ መገኛቸው እና ለምን ወደ ጎረቤት አገር ቤላሩስ መሄድ እንዳስፈላጋቸው እያጣራሁ ነው ብሏል። አንድ ያልተረጋገጠ ሪፖርት በ60 መኪኖች […]

ደቡብ ኮሪያ በጎርፍ ተጥለቅልቃ ቢያንስ 26 ሰዎች ሞቱ

July 16, 2023 – BBC Amharic  16 ሀምሌ 2023, 08:48 EAT የደቡብ ኮሪያ የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች በጎርፍ ከተጥለቀለቀ የአስፋልት ዋሻ ውስጥ 8 አስክሬኖችን አውጥተዋል። በሃገሪቱ የጣለው ከባድ ዝናብ ጎርፍ፣ የመሬት መንሸራተት እና የኃይል መቆራረጥ አስከትሏል። እስካሁን ቢያንስ 26 ሰዎች ሲሞቱ 10 ሰዎች ደግሞ የት እንደደረሱ አይታወቅም። 685 ሜትር በሚረዝመው ዋሻ ውስጥ በትንሹ 15 መኪናዎች የታጨቁ ሲሆን አሁንም […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን 9 ኤጲስ ቆጶሳትን ሾመች

July 16, 2023 – BBC Amharic  16 ሀምሌ 2023, 08:48 EAT የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶሱ በቅርቡ የመረጣቸው ዘጠኝ የአህጉረ ስብከት ቆሞሳት ዛሬ ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም. በተካሄደ ሥነ ሥርዓት ተሾሙ። የዘጠኙ ኤጲስ ቆጶሳት ሹመት በፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ መሪነት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ተከናውኗል። ዘጠኙ ኤጲስ ቆጶሳት የተሾሙት ለጌዴኦ፣ አማሮ እና ቡርጂ ሀገረ […]

ከምዕራባውያን ጋር ፍጥጫ ውስጥ ያለችው ኢራን ከአፍሪካ ጋር ያላት ግንኙነትን በአራት ነጥቦች

July 16, 2023 – BBC Amharic  16 ሀምሌ 2023, 07:51 EAT የአፍሪካ እና ኢራን ወዳጅነት አንዴ ጠበቅ ሌላ ጊዜ ደግሞ ሲላላ አሁን ካለበት ደረጃ ደርሷል። የአፍሪካ እና የባሕረ ሰላጤዋ አገር ግንኙነት ከፖለቲካ እስከ ሃይማኖት፤ ከኪነ ጥበብ እስከ ምጣኔ ሃብት የተገነባ ቢሆንም ግንኙነታቸው ግን ሁሌም ውስብስብ ነው። ፖለቲካ የኢራን እና አፍሪካ ፖለቲካዊ ግንኙነት ለበርካታ አስርት ዓመታት ሲገነባ ቆይቷል። […]

በሺዎች የሚቆጠሩ ሴቶችን አምክነዋል በሚል በሐሰት የተከሰሱት ዶክተር

July 16, 2023 – BBC Amharic 16 ሀምሌ 2023, 07:51 EAT ሴቶች እንዲመክኑ የሚያደርግ ክኒን አለ? ምናልባት በሴቶች የውስጥ ሱሪ ላይ የሚደረግ ቅባት መሰል ፈሳሽ (ጄል)? አንድ ዶክተር ሴቶች በቀዶ ሕክማና (ሲሴክሽን) በሚወልዱበት ጊዜ በምስጢራዊ ሁኔታ እያመከኑ ስለመሆኑ ሰምተዋል? ይህ የተሰማው ሲሪላንካ ውስጥ ነው። ፀረ ሙስሊም የሆኑ አክራሪ ቡድሂስቶች ያዛመቱት ሐሰተኛ ወሬ ነው። በአገሪቱ ውስጥ አናሳ ቁጥር […]

Peace at risk?  – The Reporter 03:53

Peace at risk?  – The Reporter 03:53 In Depth Peace at risk? By Abraham Tekle July 15, 2023 For two years, the conflict between the federal government and the Tigray People Liberation Front (TPLF) in Ethiopia had raged with a senseless, grinding violence. Villages burned, families torn apart, bodies piled in the dust. Over 600,000 […]

Putin says grain deal goal ‘Not implemented’ in call with s.Africa’s Ramaphosa  – The Moscow Times 11:14

By AFP Russian President Vladimir Putin on Saturday said the main objective of the deal that allowed Ukrainian grain exports to resume was not achieved, in a call with his South African counterpart Cyril Ramaphosa.  The deal that eased fears of a global food crisis sparked by the offensive in Ukraine is due to expire late […]