IGAD Calls on Sudanese Parties to Sign Unconditional Ceasefire – Asharq Al-awsat 02:49
Arab World Smoke rises during clashes between the army and the paramilitary Rapid Support Forces (RSF), in Omdurman, Sudan July 4, 2023. (Reuters) 06:39-11 July 2023 AD ـ 23 Thul-Hijjah 1444 AH The Intergovernmental Authority on Development (IGAD) Quartet Group of Countries met in the Ethiopian capital Addis Ababa on Monday to discuss the implementation […]
Nearly 3 Million Displaced by Conflict in Sudan – International Organization for Migration 01:42
NEWS GLOBAL 06 July 2023 Nearly 3 Million Displaced by Conflict in Sudan People fleeing the ongoing fighting in Sudan arrive in Chad. Photo: IOM/F. Ada Affana Geneva/Cairo/Port Sudan – Nearly 3 million people have been displaced internally and across borders by the conflict in Sudan, in less than three months. In addition to the more […]
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በተፈፀመ ጥቃት ቢያንስ 18 ሰዎች መገደላቸውን የዐይን እማኞች ተናገሩ
ከ 7 ሰአት በፊት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን፣ ግልገል በለስ ከተማ በታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን እና የአካል ጉዳት መድረሱን የዐይን እማኞች ለቢቢሲ ተናገሩ። የዐይን እማኞቹ እንዳሉት ባለፈው አርብ ሰኔ 30/2015 ዓ.ም. ከቀኑ 11 ሰዓት ተኩል ገደማ በተፈፀመው ጥቃት ቢያንስ 18 ሰዎች የተገደሉ ሲሆን በርካቶች ቆስለዋል። ጥቃቱን ያደረሱትም በቅርቡ ከትጥቅ ትግል በመውጣት በከተማው […]
የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም “ጉልህ ክፍተቶች” እንዳሉበት ተጠቆመ
ከ 1 ሰአት በፊት ለሁለት ዓመታት የቆየውን ደም አፋሳሽ ጦርነት በሰላም የቋጨው የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ጉልህ ክፍተቶች እንዳሉበት ‘አፍሪካንስ ፎር ዘ ሆርን’ የተሰኘ የሲቪል ማኅበረሰብ ጥምረት አስታወቀ። ከስምንት ወራት በፊት በህወሓት እና በፌደራል መንግሥቱ የተደረሰውን ግጭትን በዘላቂነት የማቆም የሰላም ስምምነትን የገመገመው ይህ ተቋም ከፀጥታ፣ ከሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት እንዲሁም ከሰላማዊ ዜጎች ጥበቃ አንጻር መሻሻል ቢኖርም […]
ከቀበሌ ጥበቃ እስከ ፕሮፌሰርነት የደረሰው የዶ/ር እውነቱ ኃይሉ የሕይወት ጉዞ
ከ 7 ሰአት በፊት ዶ/ር እውነቱ ኃይሉ ትውልድ እና እድገታቸው ገጠር ነው። ተወልደው ባደጉበት የገጠር መንደር ቤተሰባቸውን በጉልበት እየረዱ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀዋል። ከዚያም በትውልድ አካባቢያቸው የሁለተኛ ደረጃ ትምህር ቤት ስላልነበረ፣ ወደ አምቦ በመሄድ እዚያ ከሚገኝ ዘመድ ጋር ተጠግተው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ለመከታተል ሞክረዋል። ነገር ግን ዶ/ር እውነቱ ከዘመድ ዘንድ ተጠግተው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን መከታተል […]
በኔቶ ጉባኤ የዩክሬን የወደፊት የኅብረቱ አባልነት ጉዳይ አንዱ መወያያ እንደሚሆን ተገለጸ
ከ 5 ሰአት በፊት የሰሜን የጦር ቃልኪዳን ድርጅት (ኔቶ) መሪዎች በዩክሬን ያለውን ጦርነት አቅጣጫ ቅርፅ ለማስያዝ እና የምዕራባውያን ኅብረት የወደፊት እጣ ፈንታ ላይ ለመምከር በሉቱዌኒያ እየተሰባሰቡ ነው። ሰላሳ አንዱ የኔቶ አባላት የዩክሬንን ጦር ዘላቂነት ባለው መልኩ ለመርዳት ቁርጠኛ እንደሆኑ ለሩሲያ ለማሳየት ተስፋ አድርገዋል። መሪዎቹ ለጉባኤው እየተሰባሰቡ ያሉት ቱርክ ስዊድን ኅብረቱን ለመቀላቀል ያቀረበችውን ጥያቄ ለመደገፍ ከተስማማች […]
በመቶዎች በሚቆጠሩ አትሌቶች ላይ ወሲባዊ ጥቃት የፈጸመው ዶክተር እስር ቤት ውስጥ በስለት ተወጋ
ከ 4 ሰአት በፊት በመቶዎች በሚቆጠሩ አትሌቶች ላይ ወሲባዊ ጥቃት በመፈጸም እስር ላይ የሚገኘው የቀድሞ የአሜሪካ ብሔራዊ የጂምናስቲክ ቡድን ዶክተር ላሪ ናሳር በስለት ተወጋ። ዶክተሩ በፍሎሪዳ በሚገኘው እስር ቤትም ቢያንስ 10 ጊዜ በስለት ተወግቷል ተብሏል። ላሪ የጂምናስቲክ ስፖርተኞቹ ላይ ባደረሰው ጥቃት 175 ዓመታት ተፈርዶበት በእስር ይገኛል። ጥቃቱም የተፈጸመበት ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በሌላ እስረኛ ነው። ዶክተሩ […]
ወሲባዊ ይዘት ካላቸው ፎቶዎች ጋር በተያያዘ በታገዱት ጋዜጠኛ ዙሪያ የቢቢሲ ኃላፊ ምላሽ እንደሚሰጡ ተጠቆመ
ከ 6 ሰአት በፊት ወሲባዊ ይዘት ላላቸው ፎቶዎች ለታዳጊ ከፍለዋል በሚል በታገዱት የቢቢሲ ጋዜጠኛ ዙሪያ የቢቢሲ ዋና ዳይሬክተር ጥያቄ ሊቀርብላቸው እንደሚችል ተጠቆመ። ዋና ዳይሬክተሩ ቲም ዴቪ ዛሬ ሐምሌ 4፣ 2015 ዓ.ም የቢቢሲ ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸምን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ለመስጠት ቀጠሮ ይዘዋል። ዋና ዳይሬክተሩ ከጋዜጠኞች ጋር በሚኖራቸውም ቆይታ አብዛኛዎቹ ጥያቄዎች ከሰሞኑ መወዛገቢያ የሆነው የቢቢሲ አቅራቢ ቅሌት […]
የሱዳን ተፋላሚ ወገኖች በአስቸኳይ ተኩስ እንዲያቆሙ ኢጋድ ጠየቀ
ጁላይ 10, 2023 ቪኦኤ ዜና አራት አባላት ያሉት የልማት በይነ መንግስታት ባለሥልጣን፣ በምጻሩ ኢጋድ ቡድን፣ በሱዳን በመካሄድ ላይ ባለው ግጭት ላይ ለመነጋገር አዲስ አበባ ላይ ዛሬ ስብሰባ አካሂዶ የአቋም መግለጫ አውጥቷል። ቡድኑ ባወጣው የአቋም መግለጫ በሱዳን ያለውን ችግር ወታደራዊ እርምጃ እንደማይፈታው እና የቡድኑ ጥረትም የሁለቱን ተፋላሚ ወገኖች መሪዎችን ፊት ለፊት በማገናኘት ላይ የሚያተኩር እንደሚሆን አስታውቋል። […]
የትግራይ ቤተ ክርስቲያን አባቶች በመቀለ በተካሄዱ ሥነ ሥርዓቶች ላይ አለመገኘታቸው ተነገረ
July 11, 2023 – BBC Amharic 10 ሀምሌ 2023 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያትክ የተመራው ቡድን መቀለ ውስጥ ባካሄደው ሥነ ሥርዓት ላይ የትግራይ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት አባቶች ሳይገኙ መቅረታቸው ተነገረ። ለሁለት ዓመት በተካሄደው ጦርነት ምክንያት በቤተክርስቲያኑ አባቶች መካከል ሻክሮ የቆየውን ግንኙነት ለማሻሻል በፓትሪያርኩ የሚመሩ አባቶች እና የአገር ሽማግሌዎች ሰኞ ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም. ወደ መቀለ ማቅናታቸው ይታወቃል። አባቶቹ ረፋድ […]