ምክር ቢጤ ለዶክተር ደሳለኝ ጫኔ፤ ካሳማ ጋር ትግል አትግጠም – መስፍን አረጋ

10/07/2023 ያሳማ ዋና ፍላጎት ተጨማልቆ ማጨማለቅ ስለሆነ፣ ካሳማ ጋር በጭራሽ አትታገል፡፡ (Never wrestle with a pig.  You both get dirty and the pig likes it.  George Bernard Shaw) አቶ ኤርምያስ ለገሰ በገዛ ራሱ ፈቃድ፣ ራሱን በራሱ የወያኔና የኦነግ አሳማ አድርጓል፡፡  አሳማ ሲባል ደግሞ አረንቋ ውስጥ መጨማለቅ ስለሚወድና ከፍተኛ እርካታ ስለሚሰጠው፣ ዋና ምኞቱ ተጨማልቆ ማጨማለቅ ነው፡፡  ስለዚህም ፀራማሮቹ ወያኔና ኦነግ […]

በአዲስ አበባው የኢጋድ ስብሰባ ላይ ወደ ሱዳን ሰላም አስከባሪ የማሰማራት ሐሳብ ቀረበ

10 ሀምሌ 2023, 08:14 EAT ተሻሽሏል ከ 9 ሰአት በፊት ለወራት የዘለቀው የእርስ በርስ ጦርነት እየተባባሰ ወዳለባት ሱዳን ወታደራዊ ኃይል እንዲሰማራ የምሥራቅ አፍሪካ አገራት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ሐሳብ አቀረቡ። በአዲስ አበባ ዛሬ ሰኞ በተካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት ኢጋድ ስብሰባ ላይ፣ የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል ወደ ሱዳን ተሰማርቶ ሰላማዊ ሰዎችን እና የእርዳታ አቅርቦትን ለመጠበቅ […]

የ51 የሽብር ወንጀል ተከሳሾችን ጉዳይ የሚመለከቱ ዳኛ በሌላ መተካት፤ በችሎት ቅሬታ አስነሳ  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

July 10, 2023 በሃሚድ አወል አምስት የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎችን ጨምሮ የ51 የሽብር ወንጀል ተከሳሾችን ጉዳይ ከሚመለከቱት ዳኞች መካከል አንዱ መቀየራቸው በተከሳሾች እና ጠበቆቻቸው በኩል ቅሬታን አስነሳ። ጉዳዩን በተለመከተ በጽህፈት ቤት ቅሬታ የቀረበላቸው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት፤ “ዳኞችን መቀየር የፍርድ ቤቱ አስተዳደር ስልጣን ነው” ሲሉ ለጠበቆች ምላሽ ሰጥተዋል ተብሏል። የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ […]

የአማራ ብልፅግናን መዋቅር በማፍረስ በአበባው ታደሰ አማካይነት የሚመራ ወታደራዊ መንግስት ለማቋቋም መታቀዱ ተሰማ

July 10, 2023 – Konjit Sitotaw የአማራ ክልል የ አማራ ብልፅግና የታችኛው አመራር ከህዝቡ ጋር ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ አንድላይ በመቆሙ ምክንያት ክልሉን ከአብይ አህመድ ፋሽስታዊ አገዛዝ ቁጥጥር ውጭ በመውጣቱ የአማራ ብልፅግናን መዋቅር በማፍረስ በአበባው ታደሰ አማካይነት የሚመራ ወታደራዊ መንግስት ለማቋቋም መታቀዱ ኢትዮ 360 ከውስጥ የደረሳቸውን መረጃ በመጥቀስ አጋርተዋል:: በተያያዘም አብይ አህመድ ባለፈው ሳምንት የህወሃትና አማራ ብልፅግና […]

የትግራይ ክልል ሊቃነ ጳጳሳት በቅዱስ ፓትርያርኩ ላይ መቅደስ ዘግተው ጠፉ

July 10, 2023  የትግራይ ክልል ሊቃነ ጳጳሳት በቅዱስ ፓትርያርኩ ላይ መቅደስ ዘግተው ጠፉ፤ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ከቅዱስ ፓትርያርኩ ጋራ በዝግ ተወያዩ፤  ++++ * ለሰላም ውይይት የተጠበቁት ሊቃነ ጳጳሳት፣ የቤተ ክርስቲያንን በር ዘግተው ጠፉ፤ * መድረክ ያመቻቻል ተብሎ የተጠበቀው ጊዜያዊ አስተዳደሩ “ጣልቃ አልገባም” አለ፤ ** ዶ/ር ደብረ ጽዮን፣ ቅዱስ ፓትርያርኩን በዝግ አነጋገሩ፣ ++++++ (አደባባይ ሚዲያ፣ )፦ […]

በትግራይ “አባቶች” ሁኔታ ግራ የተጋባችሁ ካላችሁ! የሆነው እንዲህ ነው

July 10, 2023 በትግራይ “አባቶች” ሁኔታ ግራ የተጋባችሁ ካላችሁ! የሆነው እንዲህ ነው፦ ትህነግ “ኮሚኒስት ነኝ” ብሎ ነው ጫካ የገባው። ኮሚኒስቶች ደግሞ ኃይማኖትን “የድሆች ማደንዘዣ” ነው የሚሉት። ፀረ እምነት ናቸው። ትህነግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን በጠላትነት ፈርጆ ነው ጫካ የገባው። ይሁንና የራሱን ቤተ ክርስትያን ግን የፈጠረው ትግል በገባ በጥቂት አመታት ውስጥ ነው። ይህ መረጃ የመጀመርያው የትህነግ ሊቀመንበር አረጋዊ […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለትግራይ ክልል የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገች

July 10, 2023 ትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በጦርነቱ ወቅት ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰበት የትግራይ ክልል ለሰብዓዊ ድጋፍ እና ለመልሶ ግንባታ የሚውል የ 20 ሚልየን ብር ድጋፍ አድርጓል። በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የተመራውና የብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የአገር ሽማግሌዎችና ልዩ ልዩ […]

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የታጠቁ ኃይሎች በሕዝቡ ላይ ከፍተኛ ጫና እያደረሱ ነው

July 10, 2023 (አዲስ ማለዳ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የታጠቁ ኃይሎች በሕዝቡ በጀት እየተቀለቡ፤ ተመልሰው ሕዝቡ ላይ የስነልቦና ጫና፣ ዛቻ፣ ማስፋራሪያ፣ እስራት፣ ድብደባ እና ግድያ እየፈጸሙ ይገኛሉ ሲል ቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ቦዴፓ/ ገልጿል፡፡ ፓርቲው ለአዲስ ማለዳ በላከው መግለጫ፤ በአጠቃላይ ክልሉ በተለይም ደግሞ መተከል ዞን ከቆየበት የሰላም ችግር እየወጣና ተስፋ ሰጪ ሁኔታዎች እየተስተዋሉ እንደሚገኙ ገልጿል፡፡ ሆኖም የክልሉ መንግሥት […]

በሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ 4 የፖሊስ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው የምስራቅ አማራ ፋኖን መቀላቀላቸው ተሰማ

July 10, 2023 በዚህ የተደናገጠው የሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ ፖሊስ ፅ/ቤት የሌሎች ፖሊስ አባላትን ትጥቅ በማስፈታት ወደ የቤታቸው እየበተነ መሆኑ ታውቋል። “በድንገት ለስራ ትፈለጋላችሁ በሚል በተናጥል ወደ ፖሊስ ፅ/ቤቱ እየጠሩ ነው ትጥቃችንን ያስወረዱን፣ለምን ብለን ስንጠይቅ፣ሰራዊቱ ከነ ሙሉ ትጥቁ እየከዳን ስለሆነ እናንተም እንዳትከዱ ስለሰጋን ነው”የሚል መልስ እንደሰጧቸው በስልክ መረጃ ያቀበሉን አካላት ገልፀዋል። የጋዞ ወረዳ ፖሊስ […]

እነ አብይ አህመድ በሰላም ከመልቀቅ ውጭ ምርጫ አይኖራቸውም  – ግርማ ካሳ

July 10, 2023 – Abebe Bersamo ከሁመራ እስከ ምንጃር አረርቲ፣ ከጃዊ እስከ ኮምቦልቻ፣ ከጫፍ እስከ ጫፍ፣ የአማራ ክልል ህዝብ፣ በገጠር በሉ በከተማ፣ ትንሹ በሉ ሽማግሌው፣ ሙስሊሙ በሉ ክርስቲያኑ፣ ጎጃም በሉ ጎንደር፣ ሸዋ በሉ ወሎ፣ ሴት በሉ ወንድ፣ በሁሉም፣ በሁሉም ቦታ፣ ለመብቱ፣ ለነጻነቱ፣ ለህልውናው ድምጹን እያሰማ፣ የህዝብ ኃይል ምን ማለት እንደሆነም እያሳየ ይገኛል፡፡ ለአገር፣ ለህዝብና ለሰላም ሲል፣ በህወሃት […]