በአሜሪካ ባየለው ቅዝቃዜና የበረዶ ውሽንፍር 89 ሰዎቸ ሞቱ
ከ 3 ሰአት በፊት በአሜሪካ ባለፉት ሳምንታት ቅዝቃዜው መበርታቱን ተከትሎ 89 ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ። እነዚህ ከአየር ሁኔታው ጋር የተያያዙት ሞቶች ከተመዘገቡባቸው ግዛቶች መካከል በቴነሲ 25 ሰዎች፣ በኦረገን ግዛት ደግሞ 16 ሰዎች ይገኙበታል። ሁለቱ ግዛቶች ኃያል የበረዶ ውሽንፉሩን ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጃቸው ይታወሳል። በረዷማ የአየር ሁኔታው እስከ ቀጣይ ሳምንት አጋማሽ ድረስ ሊዘልቅ ይችላል የሚል ትንበያ […]
Ethiopia says Red Sea access deal with Somaliland not ‘assumption of sovereignty’ over any state – Anadolu Agency
AFRICA Ethiopia says Red Sea access deal with Somaliland not ‘assumption of sovereignty’ over any stateAgreement meant for cooperation and partnership, argues adviser to Ethiopian premierMohamed Dhaysane |21.01.2024 – Update : 21.01.2024 MOGADISHU, SomaliaEthiopia on Sunday said its contentious Red Sea access deal with Somalia’s breakaway region of Somaliland is meant for cooperation and […]
France’s UN hypocrisy: From Ukraine to Somalia and Ethiopia – A contradictory stance on sovereignty and human rights – Op-Ed – Horseed Media
France’s UN Hypocrisy: From Ukraine to Somalia and Ethiopia – A Contradictory Stance on Sovereignty and Human Rights – Op-EdPUBLISHED: JANUARY 21, 2024Horseed Staff SHARES6ShareTweet The current situation in Ukraine has laid bare the hypocrisy of global powers like France when it comes to upholding the principles of the United Nations Charter.In March 2022, when […]
Ethiopia-Somaliland deal is blatant departure from Arab, African, Int’l constants: AL Secretary-General Ahram Online 06:56
በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ስም የተሰየመው በኬንያ ናይሮቢ የተሰራው ፈጣን መንገድ ተመርቆ ለስራ ክፍት ሆኗል።
January 21, 2024 – Konjit Sitotaw በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ስም የተሰየመው በኬንያ ናይሮቢ የተሰራው ፈጣን መንገድ ተመርቆ ለስራ ክፍት ሆኗል። ( ምስሎቹ ከታች ይገኛሉ ) The Nairobi Expressway has launched the new Haile Selassie Exit Plaza at the Green Park adjacent to Uhuru Park which is aimed to ease traffic into the Central Business District. The Haile Selassie […]
በአዲስ አበባ ከተማ የጥምቀት በአልን ሲመሩና በጭፈራ ሲያጅቡ የነበሩ ወጣቶች በገፍ ሊታፈሱ ነው
January 21, 2024 – Konjit Sitotaw (ኢትዮ 360 – ጥር 12/2016) በአዲስ አበባ ከተማ የጥምቀት በአልን ሲመሩና በጭፈራ ሲያጅቡ የነበሩ ወጣቶች በገፍ ሊታፈሱ መሆኑን የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች አጋለጡ። ወጣቶቹ በገፍ የሚታፈሱትም ከሰው በላው መሪ በወረደ ትእዛዝና አዳነች አበቤ ባሰለጠነቻቸው ባንዳዎች አማካኝነት ምስላቸው እንዲቀረጽ በመደረጉ ነው ብለዋል። ይሄ የተሰማራው የባንዳው ስብስብም ምስሎቹን ከቀረጸ በሁዋላ በቀጥታ ለኦህዴዱ የደህንነት […]
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰሞኑን የተረከባቸው ሩሲያ ሠራሽ ሱ-30 ተዋጊ ጄቶች እኤአ በ2008 ገደማ ሕንድ ተገልግላበት ለሩሲያ ተመላሽ ያደረገቻቸው ናቸው
January 21, 2024 The Ethiopian Air Force has acquired an undisclosed number of Akinci unmanned aerial vehicles (UAVs) from Turkey and Russian-made Sukhoi Su-30 fighter jets. የኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰሞኑን የተረከባቸው ሩሲያ ሠራሽ ሱ-30 ተዋጊ ጄቶች ሕንድ ለሩሲያ ተመላሽ ያደረገቻቸው ሊኾኑ እንደሚችሉ አንዳንድ ዓለማቀፍ ወታደራዊ ድረገጾች ዘግበዋል። The Sukhoi Su-30 is a twin-engine fighter aircraft first introduced […]
ቃና ዘገሊላ
January 21, 2024 ‹‹ቃና ዘገሊላ›› ምንድነው? ቃና ዘገሊላ በቀጥታ ትርጉም የገሊላዋ ቃና ማለት ነው፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን አስተምህሮ በጥምቀት በዓል ማግስት(ጥር 12) ቀን የቃና ዘገሊላ በዓል ይከበራል፡፡ ይህ በዓል ከጌታ ጥምቀት በዓል ጋር ተያይዞ በድምቀት የሚከበር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ዳራ ያለው በዓል ነው፡፡ በዓሉ ቃና ዘገሊላ የሚል ስያሜ ያገኘው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የገሊላ […]
በቁማር ምክንያት ስምንት ወር ተቀጥቶ የተመለሰው ኢቫን ቶኒ ‘አከራካሪ’ ጎል አስቆጠረ
21 ጥር 2024, 12:22 EAT ኢቫን ቶኒ በቁማር ምክንያት ከተከናነበው የስምንት ወር ቅጣት ተመልሷል። የእግር ኳስ ሜዳ እንደናፈቀው የሚያስታውቅበት ቶኒ መመለስ ብቻ ሳይሆን ጎል በማስቆጠር ደጋፊዎቹን አስፈንድቋል። የብሬንትፈርዱ አጥቂ ቦግ ባሉ መብራቶች ወደደመቀው ሜዳ ሲገባ ደጋፊዎቹ በእልልታና ሆታ ተቀብለውታል። በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ብሬንትፈርድ ከኖቲንግሀም ፎሬስት ያደረጉት ፍልሚያ በንቦቹ 3-2 አሸናፊነት ተጠናቋል። እልህ አስጨራሽ በነበረው ፍልሚያ […]
በሴተኛ አዳሪዎች እየማለሉ፣ በአደገኛ እጽ እየናወዙ ቱሪስቶች የሚገደሉባት ከተማ
21 ጥር 2024, 11:40 EAT ቱ ዤር ሺንግ አሜሪካዊ ነው። እንደ ኮሎምቢያ የሚወደው አገር የለም። በተለይ ሜዴይን (Medellin) ከተማ በፍቅሯ ጥላዋለች። አውርቶ አይጠግብም። “ሕይወት በዚያ ሙሉ ናት፤ ንቅት ያለች ከተማ ናት፤ መኖርን የምታስመኝ” ይላል። ይህንን ነው ሁልጊዜ በተመለሰ ቁጥር ለወንድሙ ኤህ ሺንግ የሚነግረው። የ50 ዓመቱ ጎልማሳ ቶ ጄር በሥራው ኮሜዲያን ነው። ሚኒሶታ ነበር የሚኖረው። የሥራ […]